@0stayskz: #MARTIN edit #martincortis #coer #fyp #cortis quality is so bad im sorry but cup cut is ughhhh and i cant switch to another app 😭 ima try blurr now !!

𝖒𝖔𝖈𝖍𝖎𝖘𝖐𝖟
𝖒𝖔𝖈𝖍𝖎𝖘𝖐𝖟
Open In TikTok:
Region: PL
Sunday 23 August 2026 18:09:54 GMT
1144
220
5
7

Music

Download

Comments

ioana.rdu1
Ioana Răduț :
🥰🥰🥰
2026-09-14 04:38:22
1
To see more videos from user @0stayskz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመጭው ዘመን ድል አስከባሪ ኃይል ተመረቀ!! ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም  =================================== የሜጄር ጄኔራል ብርሃኑ ንላሁንን ሰራዊት ድባቅ ሞቶ ዲሽቃ፣ ብሬን ፣ ከ110 በላይ ክላሽ የማረከው 74ኛ ክ/ጦር ከቀናት በኋላ ለተከታታይ 6 ወራት ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት በክብር ወታደራዊ ስነ -ስርዓት በድምቀት አስመርቋል።  ህዝባዊ መሰረትን በማረጋገጥ እስከ መጨረሻው ህቅታ ከጠላት ጋር የሚዋደቁ የቁርጥ ቀን ልጆችን ለግዳጅ በማዘጋጀት የአፋብን ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በተገኙበት 74ኛ ክ/ጦር የአማራ ህዝብ ዘብ የሆነ የኮማንዶ ሰራዊት በማስመረቅ የሦስት አመት የድል በዓል አክብሯል።  ዕልፍ ጀግኖች፥ ለአዓላማ የታመኑ ቆራጦች፤ በፅናት ለድል የተምዘገዘጉ ጀግኖች ጀብድ ከፈፀሙ በኋላ ያለ ዕረፍት ያሰለጠኗቸውን የኮማንዶ ሰራዊት በማብቃት 74ኛ ክ/ጦር ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ ድል በታሪካዊ ቀን አስመዝግበቧል።  መደራጀት፣ መሰልጠን ፣መታጠቅ፣ የማይቋረጥ የትግል መስመር ያደረገው የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ከበርካታ እልህ አስጨራሽ ውጊያዎች ጎን ለጎን ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ሰራዊት ፤ የአፋብን ከፍተኛ አመራሮች፣ የሚኒሊክ ዕዝ አመራሮች፤ የ74ኛ ክ/ጦር አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በክብር ወታደራዊ ስነ-ስርዓት በድምቀት አስመርቋል።  አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

About