@user76698825391594:

➘👊ቆላ ተቤን⏮🔢
➘👊ቆላ ተቤን⏮🔢
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 25 August 2026 14:47:35 GMT
61136
1819
331
177

Music

Download

Comments

user3690992491803
Just begun :
አወ ብዙወች ነን የዚህ ህመም ተጠቂ ሆነን የምንኖረው።በተለይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የስንቶቻችንን ልብ ሰነጣጥቆ አንዳችንን በሌላኛው ልብ ላይ በህይወት ዘመናችን እንዳንረሳሳ አድርጎ የያስቀመጠው ጠባሳ አለን በቃ ስናስታውሳቸው የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው።የኔዋ መቼም ክፉ አያግኝሽ ባልሽም ጨምሮ ጨማምሮ ይውደድሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ አበባ
2026-08-26 07:02:52
129
jemilajemila17
welloyewa :
ልኮምት ነበር ባሌ ያየዋል😁
2026-08-26 12:00:11
40
zed28755
ኢማን 🧕💋❤✌️ :
ሰው ያፈቀረውን አይረሳም እኔ ስለሱ ስያወሩኝ ስሙ ማን ነበር የምል ነኝ😁😁😁😁😁😁
2026-08-25 20:18:54
66
.f474034
ኢተቂላህ ነብሴ🤲😭😭 :
ማነው እደኔ የልጅነት ፍቅሩን የመጀመሬዋን የተዳር አጋሩ ያረገ መታደል ነው ወላሂ ነብሴ እኮ ነህ የኔ ውዴባል😘
2026-08-26 08:46:43
21
bilcha399
ናርዲ የማርያም ልጅ :
የኔ የድሮ ፍቅረኛዬ ግን ማይፈልገኝ ንቀት መሆኑ ነው😂😂😂😂😂
2026-08-25 21:07:03
20
rak8674
࿐༵Ⓜ❦Ⓐ🔐𝄞༄👑🦅 :
ሠውሁላ ያፈቀረውን አይረሣም😳እኔኮ አፍቅሬው እደነበረ ከሠው ሥሠማነው የማቀው ትዝም አይለኝ🤭💁🏽‍♂️😂
2026-08-25 22:27:29
6
bonsa644
Bonsa :
ድሮም የመጃማሪይ ፍቅር ትዝታ እንጅ............. 😂😂
2026-08-26 09:33:45
6
kokii2270
Kokii :
ine tezem ayilegnm 🤗🤗🤗😁😁😁😁😁
2026-08-26 15:50:31
0
seid.ebrahim356
🇪🇹Seid🐅Man City✅ :
እኔ ግን ስንቱ ጋ ኖሬ አሁንግን ከሚስቴ ውጭ ማንም ትዝ አይሉኝም ወረበልን
2026-08-26 07:05:41
5
.609456
አባቴ ስብራቴ :
እፍፍ
2026-08-25 20:58:43
1
.a00096
ወድም😌አልባዋ❤ :
እኔም ናፍቆኛል🥺🤣🙄
2026-08-25 16:42:28
0
himejzvvml4
hime :
የኔም አግብቶ ወልዷል ያለኝ አማራጭ ከሱ ወልጄ ብቻዬን ማሳደግ ነው ማስታወሻ
2026-08-26 21:22:32
2
.24362986
24ቱ አባቴ ተክልየ🙏👸 :
የኔ ሁለት ወልዷል እኔ ግን እየጠበኩት ነወ መጨረሻየ ግን ምን ይሆን🥺🥺🥺
2026-08-26 14:51:53
0
neyimar703
ነጭናጫው ዱርዬ :
የኔ አግብታ ፈታለይ..🙄😁🤣
2026-08-25 21:19:43
3
.n4701
ሰሙ ነኝ ወሎየዋ 🦋❤️ :
ለካ ሁሉም ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 😭😭😭😭😭
2026-08-26 05:12:17
2
semira.assen93
🕌𝑙𝑗𝑖 𝑠𝑒𝑚𝑢𝑡𝑖🕋🇪🇹 :
ግን ለምነው ተሰፋ የማንቆርጠው...
2026-08-26 02:05:16
6
boss484371
ያካሳራ ትዊሊድ 🥺🖤🤟 :
ዲግልወን ወስደአል መለት ነዉ 🕺🫣
2026-08-26 04:09:21
5
habtam.sinshaw.si
Habtam sinshaw sinshaw :
ጎድቶ የሄደ ፍቅረኛ እንዴት ትዝ ይላል?
2026-08-26 18:24:24
2
user9462402258574
ሶብረኛዋ🙈 :
ወላሂስሜቱከባድነዉ
2026-08-25 18:10:07
4
user6915410354330
ፈቲ ነኝ የአርሴዋ my33♥️ :
አወራዋለሁ እኔ ግን ምንይሻለናል😪😪😪
2026-08-25 21:08:56
1
nd_9rj
𝕜𝕖𝕣𝕚𝕞 𝕨𝕠𝕝𝕝𝕠𝕪𝕖𝕨🎼 :
የኔ አላገባችም ግን ትናፍቀኛለች በራሴ ጥፋት ተለያይተን🥰
2026-08-25 20:05:50
4
To see more videos from user @user76698825391594, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About