@zazaby.by: Schwere Unwetter am 27. und 28. August 2026: Mit bis zu 33 Grad sorgt das Tief "Quiria" in Deutschland für ein kurzes Hitze-Intermezzo. Schnell kommen allerdings Schauer und Gewitter auf, die in einigen Regionen zu massiven Unwettern heranwachsen können. Dabei sind teils sogar Gewitter mit Orkanböen denkbar. ⚠️⛈️#hitze #unwetter #gewitter #hagel #starkregen #hochwasser #deutschland #wetter #sommer

News.us
News.us
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 26 August 2026 13:39:28 GMT
33939
367
15
184

Music

Download

Comments

skarlet3507
Skarlet :
Hoffe nicht... sonst Schwimmen wir
2026-08-26 19:26:09
2
023020479dk
Daniel k xo :
Nix kommt…. 🙄 Nicht mal Wind….💨…… 😳 morgen wieder 34c… und Sonne ☀️
2026-08-27 21:12:06
0
lego_mach_17
R :
Ja ist klar
2026-08-27 18:44:14
0
genialer
Genialer :
Laut App haben wir in Duisburg nichts zu erwarten
2026-08-27 15:35:41
0
spezi0225
Spezi :
I'm Saarland kommt nur Regen. Da gibt's sehr selten irgendwas
2026-08-27 14:22:09
0
roslille
🐕‍🦺 Wolf the Maligator 🐕‍🦺 :
we were on 39° weeks ago.. 33° is okay 🥲
2026-08-27 05:47:06
0
user2094637700298
user2094637700298 :
Kann........man sagt das Wetter für viele Tage voraus, und hier weiß man nichts ausser.....Kann und könnte. Und das am gleichen Tag
2026-08-27 06:20:26
1
karin.z2511
Karin Z. :
Ich warte noch auf die letzten 5 Unwetter🤔🤷🏻‍♀️😂
2026-08-26 22:31:24
0
aga87824
Aga :
Ojojoj....
2026-08-26 18:59:31
1
user61976231194811
maria :
ой бай
2026-08-26 19:06:25
0
gjergjiagent007_
🇦🇱GJERGJI 🇦🇱 :
NUREMBERG 😂🤣😂🤣VOR PAAR TAGE HABEN GESAGT GENAU SO BIS 40 GRADË,HAGËL ,TORNADO ETC.KEIN TROPFEN. IN NIEDERSACHSEN,BISEL WIND 21 GRAD.
2026-08-26 20:27:12
0
wagner.gino
🌺🌸🪷 :
😁😁😁
2026-08-27 09:27:05
0
To see more videos from user @zazaby.by, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ ---- ጥላሁን በሀገር ፍቅር ቴአትር የተቀጠረው በ1948 ነው። ሙሉ አልበለም መልቀቅ የጀመረው ግን በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው። በኔ እይታ መሠረት የጥላሁን ምርጥ አልበሞች የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1. የጠላሽ ይጠላ- 1972 2. እቱ ገላ- 1975 3. ምን ታረጊዋለሽ 1976 4. ይቺ ናት ጨዋታ-1979   በነዚህ አልበሞች ውስጥ የተካተቱት ስራዎች የሚጣልላቸው ነገር የላቸውም፡፡ ይህም የዘፈኖቹን ግጥምና ዜማ፣ የሙዚቃ ቅንብሩን እና የጥላሁን የድምጽ ቅላፄን ያካታትታል፡፡ በሌሎቹ አልበሞች ውስጥ ያሉትን ስራዎች ከነዚህኛዎቹ ጋር ማወዳደር ይከብደኛል፡፡ ለምሳሌ በ1960ዎቹ ውስጥ የተሰሩት እነ “ሰዎቹ ምን ይላሉ”፣ “ትዝ አለኝ የጥንቱ”፣ “አልቻልኩም”፣ “የፍቅርሽ ህመሙ በረታብኝ”፣ “ከመሞት አልድንም” በጣም ጥሩ ስራዎች ቢሆኑም እንዳሻው እየወጣ የሚወርደውን የጥላሁንን ድምጽ በነርሱ ውስጥ ለማየት አይቻልም፡፡ “ድማም ወድጄሻለሁ” የሚለው የ1977 አልበምም ጥሩ ሆኖ ሳለ በሙዚቃ ቅንብሩ እና በSound Mixing ረገድ ጉድለቶች አሉበት፡፡ በዚህ አልበም ውስጥ የጥላሁን ድምጽ እጅግ በጣም ጎልቶ ይሰማል፡፡ ሙዚቃው ግን ዝግ ያለ ነው፡፡ ከላይ የጠቀስኳቸው አልበሞች ግን ከነዚህ ጉድለቶች የጸዱ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከላይ በጠቀስኳቸው የጥላሁን አልበሞች ውስጥ የተካተቱት ስራዎች በሙሉ “ኦሪጂናሌ” ናቸው፡፡ ስለዚህ በተለያዩ መድረኮች “የጥላሁን ኮከብ ስራዎች ናቸው” እየተባሉ እንደምሳሌ ከሚቀርቡት አንዳንድ ታዋቂ ዘፈኖች ላስቀድማቸው ይገደኛል፡፡ ለምሳሌ “እዩዋት ስትናፍቀኝ”፣ እና “የህይወቴ ህይወቴ” በጣም ውብ ስራዎች እንደሆኑ እንስማማለን፡፡ ነገር ግን ዜማዎቹ ከሱዳን ነው የተወሰዱት፡፡ በመሆኑም ከላይ ከጠቀስኳቸው ጋር ማወዳደሩ ይከብደኛል፡፡  በእነዚህ አልበሞች ላይ ከጥላሁን ልዩ ብቃት ችሎታ በተጨማሪ የዘመኑን ደራሲዎች የአዕምሮአቸውን ምጥቀት ለማየት ይቻላል፡፡ እነ ተስፋዬ ለሜሳ፣ አየለ ማሞ፣ ሲራክ ታደሰ፣ ያየህ ይራድ አላምረው፣ መቶአለቃ ገዛኽኝ ደስታ፣ ግርማ ሞገስ፣ ሱራፌል አበበ፣ ሸዋሉል መንግሥቱ እና ሌሎችም የጥበብ ፈርጦቻችን ምትሃታዊ ተሰጥኦአቸውን  አፍሰውባቸዋል፡፡  በሌላ በኩል ደግሞ ስራዎቹን ያጀቡት የዘመኑ የሙዚቃ ባንዶች ሚናቸውን በሚገባ ተወጥተዋል ለማለት ይቻላል፡፡ “የጠላሽ ይጠላ”ን ያጀበው አይቤክስ ባንድ በማሕሙድ አሕመድ “እንቺ ልቤን እኮ ነው፣ ስንቅሽ ይሁን ያዥው” እና በዓሊ ቢራ “ቱሩንቡሌ” ላይ ያሳየውን አስገራሚ ቅንብር በጥላሁን ገሰሰ አልበምም ላይ ደግሞታል (በነገራችን ላይ!! የጥላሁን
ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ ---- ጥላሁን በሀገር ፍቅር ቴአትር የተቀጠረው በ1948 ነው። ሙሉ አልበለም መልቀቅ የጀመረው ግን በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ ነው። በኔ እይታ መሠረት የጥላሁን ምርጥ አልበሞች የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1. የጠላሽ ይጠላ- 1972 2. እቱ ገላ- 1975 3. ምን ታረጊዋለሽ 1976 4. ይቺ ናት ጨዋታ-1979 በነዚህ አልበሞች ውስጥ የተካተቱት ስራዎች የሚጣልላቸው ነገር የላቸውም፡፡ ይህም የዘፈኖቹን ግጥምና ዜማ፣ የሙዚቃ ቅንብሩን እና የጥላሁን የድምጽ ቅላፄን ያካታትታል፡፡ በሌሎቹ አልበሞች ውስጥ ያሉትን ስራዎች ከነዚህኛዎቹ ጋር ማወዳደር ይከብደኛል፡፡ ለምሳሌ በ1960ዎቹ ውስጥ የተሰሩት እነ “ሰዎቹ ምን ይላሉ”፣ “ትዝ አለኝ የጥንቱ”፣ “አልቻልኩም”፣ “የፍቅርሽ ህመሙ በረታብኝ”፣ “ከመሞት አልድንም” በጣም ጥሩ ስራዎች ቢሆኑም እንዳሻው እየወጣ የሚወርደውን የጥላሁንን ድምጽ በነርሱ ውስጥ ለማየት አይቻልም፡፡ “ድማም ወድጄሻለሁ” የሚለው የ1977 አልበምም ጥሩ ሆኖ ሳለ በሙዚቃ ቅንብሩ እና በSound Mixing ረገድ ጉድለቶች አሉበት፡፡ በዚህ አልበም ውስጥ የጥላሁን ድምጽ እጅግ በጣም ጎልቶ ይሰማል፡፡ ሙዚቃው ግን ዝግ ያለ ነው፡፡ ከላይ የጠቀስኳቸው አልበሞች ግን ከነዚህ ጉድለቶች የጸዱ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከላይ በጠቀስኳቸው የጥላሁን አልበሞች ውስጥ የተካተቱት ስራዎች በሙሉ “ኦሪጂናሌ” ናቸው፡፡ ስለዚህ በተለያዩ መድረኮች “የጥላሁን ኮከብ ስራዎች ናቸው” እየተባሉ እንደምሳሌ ከሚቀርቡት አንዳንድ ታዋቂ ዘፈኖች ላስቀድማቸው ይገደኛል፡፡ ለምሳሌ “እዩዋት ስትናፍቀኝ”፣ እና “የህይወቴ ህይወቴ” በጣም ውብ ስራዎች እንደሆኑ እንስማማለን፡፡ ነገር ግን ዜማዎቹ ከሱዳን ነው የተወሰዱት፡፡ በመሆኑም ከላይ ከጠቀስኳቸው ጋር ማወዳደሩ ይከብደኛል፡፡ በእነዚህ አልበሞች ላይ ከጥላሁን ልዩ ብቃት ችሎታ በተጨማሪ የዘመኑን ደራሲዎች የአዕምሮአቸውን ምጥቀት ለማየት ይቻላል፡፡ እነ ተስፋዬ ለሜሳ፣ አየለ ማሞ፣ ሲራክ ታደሰ፣ ያየህ ይራድ አላምረው፣ መቶአለቃ ገዛኽኝ ደስታ፣ ግርማ ሞገስ፣ ሱራፌል አበበ፣ ሸዋሉል መንግሥቱ እና ሌሎችም የጥበብ ፈርጦቻችን ምትሃታዊ ተሰጥኦአቸውን አፍሰውባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስራዎቹን ያጀቡት የዘመኑ የሙዚቃ ባንዶች ሚናቸውን በሚገባ ተወጥተዋል ለማለት ይቻላል፡፡ “የጠላሽ ይጠላ”ን ያጀበው አይቤክስ ባንድ በማሕሙድ አሕመድ “እንቺ ልቤን እኮ ነው፣ ስንቅሽ ይሁን ያዥው” እና በዓሊ ቢራ “ቱሩንቡሌ” ላይ ያሳየውን አስገራሚ ቅንብር በጥላሁን ገሰሰ አልበምም ላይ ደግሞታል (በነገራችን ላይ!! የጥላሁን "የጠላሽ ይጠላ" የታተመው በአስመራ ነው የሚል መረጃ ደርሶኛል፡፡ ነገሩን በትክክል የምታውቁ ወዳጆቻችን ታሪኩን ብታጫውቱን መልካም ነው)፡፡ “ይህቺ ናት ጨዋታ”ን ያጀበው ዝነኛው ዋሊስ ባንድ ነው፡፡ በ1980 የታተመውን “አውደ ዓመት/አወይ ገላ ሳሙና” የተሰኘ የጥላሁን አልበምን ያጀበው ሮሃ ባንድ ነው፡፡ “ምን ታረጊዋለሽ” እና “እቱ ገላ”ን ያጀበው ባንድ አይደለም፡፡ የዘመኑ ስመ-ገናና የሙዚቃ ፈርጥ የሆነው የማዕከላዊ እዝ ኦርኬስትራ ነው፡፡ ሙዚቃዎች በባንድ ሲታጀቡ እና በኦርኬስትራ ሲቀናበሩ የሚፈጠረውን ልዩነት በሁለቱ አልበሞች ውስጥ ማየት ይቻላል (የሱዳን ሙዚቃን ከነፍሴ የምወድበት አንዱ ምክንያት ሙዚቃዎቹ በኦርኬስትራ የሚታጀቡ መሆናቸው ነው)፡፡ በናንተ በኩል ምርጥ የምትሏቸው የጥላሁን ስራዎች የትኞቹ ናቸው?…. እስቲ ተወያዩበት፡፡ በኔ በኩል በ“የጠላሽ ይጠላ” አልበም ውስጥ ከተካተቱት የጥላሁን ተወዳጅ ስራዎች አንዱ የሆነውን “Akkam Nagumaan” በድጋሚ ልጋብዛችሁ፡፡ ----- Akkam Nagumaa ግጥምና ዜማ ፡ ሸዋሉል መንግሥቱ አጃቢ፡ አይቤክስ ባንድ አርቲስት፡ ጥላሁን ገሠሠ ----- አዝማቹ Akkam nagumaa fayyumaa (እንዴት? ነሽ አማን ነሽ? ደህና ነሽልኝ?) Hiriyaa hinqabuu kophumaa (ሌላ ጓደኛ የለኝም እኔ ብቻዬን ነኝ) Dhuftee na laaltus gaarumaa (እጅግ መልካም ነበር መጥተሸ ብታይኝ) Akkam nagumaa fayyumaa (እንዴት? ነሽ አማን ነሽ? ደህና ነሽልኝ?) ---------- Eessattin si arga garamin harkisaa (የት ነው የማገኝሽ ወዴትስ ልጓዘው?) Mee nama naaf dhaami bakkeen jirtu eessa (እስቲ ሰው ላኪብኝ ቦታሽን ልወቀው) Yaa damme yaa dammee yaa dammee bulbulaa (የኔ ማር የኔ ማር የኔ ወለላ ማር ) Ani hirriiba dhabe suman yaadaa bulaa (እንቅልፍ አጥቻለሁ ካንቺ ሓሳብ በቀር የለኝም አዳር) --------- Namni na ilaalee karaa na ceesisaa (ሰዎች ያዩኝና መንገድ ያሻግሩኛል) Gidiraan jaalalaa sihi na feesisaa (የፍቅር ውቃቢው አንቺን ያሰኘኛል) Garaan nurakinnaan sabbataan hidhannee (ሆድ ቢያስቸግር እንኳ በመቀነት ያስሩታል) Ijaa ammo akkam goona tan ilaaltee hin obsine (አይታ የማትታገሰውን ዐይን በምን ያባብሏታል?) -------- Bakka ati jirtu qalbiin koo na yaaddee (ያለሽበትን ቦታ በልቤ እያሰብኩት) Numan ciisa malee hirriibni na dide (ተጋደምኩት እንጂ ምኑን ነው የተኛሁት) Nagaatti, nagaatti nagaatti jiraadhu (በሰላም በአማን በደህና ኑሪልኝ) Guyyaa tokko dhufee hamman sidhungadhuu (አንድ ቀን መጥቼ ስሜሽ እስኪወጣልኝ) ------ ዘፈኑን ከነዜማው መስማት የሚፈልግ ሰው ይህንን የዩቲዩብ ሊንክ ይከተል፡፡ http://www.youtube.com/watch?v=QNfu_1TEQXk ------ አፈንዲ ሙተቂ ሚያዚያ 14/2008 ሀረር-ምሥራቅ ኢትዮጵያ --

About