Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hndrsn0:
Zeynab
Open In TikTok:
Region: AZ
Friday 28 August 2026 13:46:35 GMT
653
113
1
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.56MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.56MB
)
Watermark .mp4 (
5.73MB
)
Music .mp3
Comments
YERAZ_897 :
çox gözəlsən ❤️
2026-08-28 17:00:05
0
To see more videos from user @hndrsn0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
አዲስ አበባ ጦርኋይሎች አካባቢ ዛሬ ረፋድ ላይ፣ ቡና አብሮኝ የጠጣ ወዳጄን ተሰናብቼ ዜብራውን ስሻገር ነው አይኔ በዚህ ጫማ ላይ ያረፈው "ጋሼ ጫማህኮ ለቋል" "አውቃለሁ። ምን እንዳደርግ ነው የምትነግረኝ። ችግራችንን ድህነታችንን ጉድለታችንን የሚናገር ሰው አላጣንም። ጫማህኮ ተቀደደ የሚሉ ብዙ ጎረቤቶች ብዙ ጓደኞች አሉኝ። ፊትህ ጠቆረ ከሳህ የሚል ጉድለት የሚናገር መች አጣን" አለኝ። ዜብራውን ተሻግረን በአንድ የመንገድ ጥግ ቆመናል። ሸሚዙ አንገት አካባቢ አልቆ ትልቁን ሰው አጎሳቅሎታል። በመታጠብ ብዛት ወደ ስስ አሮጌ ጨርቅነት የተቀየረ ሸሚዙና የለቀቀ ጫማው ከፊቱ ግርጣት ጋር ተደምሮ ያላየሁትን ኑሮውን ያሳየኛል። ሱሪው ብቻ ነው ትንሽ የሚሻለው። "ይቅርታ ከደበረህ እኔ ጫማው መልቀቁን ካላየህ ብዬ ነው የነገርኩህ" "አላጠፋህም። አንድ ጫማ አራት ሺህና ከዚያ በላይ በሆነበት ጊዜ የጫማዬ መቀደድ ከገረመህ ግን ተሳስተሃል። ጎረምሳ ልጅ አለኝ። ቢያንስ እሱ የኔን ያህል አልኖረምና እሱ ጫማ እንዲያደርግ እኔ ያለኝን ማድረግ አለብኝ። ለልጄኮ ጫማ ገዛሁ" ብሎ እውነተኛ ፈገግታ ፈገግ አለ። " ልጄ ነው ከኔ መቅደም ያለበት። እሱ የተቀደደ ጫማ ቢያደርግ ጓደኞቹ ይስቁበታል። ምክንያቱም የኔን ድህነት አይረዱትም። ቢስቁበት ልጄ በልጅ አዕምሮው ይሸማቀቅና ይጎዳብኛል። ልጄኮ ወደዚህ ዓለም በራሱ ምርጫ አልመጣም በኔ ምርጫ እንጂ። ታዲያ እኔ የነተበ ሸሚዝ ለብሼ ልጄን ሰልባጅም ቢሆን ገዝቼ ባላለብስ የቱጋ ነው አባትነቴ።" ዕምባ በአይኑ ሞልቶ ነበር። ግን ጥርሱን ነክሶ ላለማልቀስ ጨከነ "ሚስቴን አሟታል። ግን እሷም ከእኔ ጋር ተጣላች። ለምን እንደተጣላች ታውቃለህ? ብሎ በስሱ ሐዘን የቀላቀለ ፈገግታ ፈገግ አለና መልሶ አንገት ደፋ። አንገቱን ሲደፋ ዓይኑ ላይ ያረገዛቸው ዕምባዎች ቁልቁል ፈሰሱ። "ለማይተወኝ ህመም መድሃኒት መግዣ ተብሎ የሚወጣው ብር ልጄ በጓደኞቹ ፊት አንገት ከሚደፋ ጫማ ይገዛበት አለች። አልስማማም ስል ብትገዛም አልውጥም በማለቷ ተጣላን። እኔ የምድነው ለልጄ ይህ ሲደረግ ነው ብላኝ ምን ላድርግ ገዛሁለት" ከዚህ በላይ ለመስማት አቅም ሳጣ እምባዬን ለመደበቅ ታገልኩ። ጫማህ አልቋል ልብስህ ተቀዷል ጠቁረሃል ከስተሃል ብለን አስተያየት ከምንሰጣቸው ሰዎች ጀርባ ያለውን ሕይወት አናውቅምና ጉድለትን ለመቁጠርና ይህኮ የለህም ሰዎችን ለማለት አልከበደንም አልኩ ለራሴ። #usefultalks #share
Suộc Sơn.K cắn hoa vẫn là 1 cái gì đó… 🤌 #SonK #AnhTraiSonK #SonKTinhHaSayHi #TinhHaSayHi #fyp
منظر الشروقق رهيييب 🌅 #اكسبلورexplore #صباح_الخير #poryoupage
#김영광 #KimYoungKwang #คิมยองกวัง #キムヨングァン #kimyoungkwangedit
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy