Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@the_queen.1231:
queen key🤍
Open In TikTok:
Region: US
Friday 28 August 2026 19:27:32 GMT
124
13
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.64MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.64MB
)
Watermark .mp4 (
0.59MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @the_queen.1231, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Thương em không điểm dừng .. #fashion #ilovethushopvaythietke
#shopping #blackfriday #tiktokshop
#animation #necoarc #fy #viral
#fyp#viral#foryoupage#fy#
#asian #ascend #fyp #isa @иса📶 цундере
ቅጥቅጥ አደረኳት። አልቅሳ ሲደክማት እንቅልፍ ወሰዳት። እሷ ስትተኛ እኔ ተተካሁ። ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ። አብሮ አደጌ የልብ ጓደኛዬ ስትሞሸር መገኘት እንዳልችል ያደረገኝ ያብስራ ነው። እናቴ አጋጣሚ እየጠበቀች ምትወቅሰኝ በሱ ምክንያት ብዬ አሰብኩ ውስጤ የሚሰማኝ የጥላቻ ነደደ ይሄ ነው የሚባል አደለም። አቤል ሰርጉ ላይ ሄዷል። ከሀይሌ ልብስና ጫማ ተበድሮ በሙሽራው ልብስና ጫማ ሰርጉን ለመታደም ሄዶ ነበር። ምሽቱን ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም። እራሴን ለማረጋጋት ብሞክርም አቃተኝ እቴቴ መጥታ ከአንዴም ሁለቴ በር ብታንኳኳም እንደተኛ ሰው ዝም አልኳት። ማታ እየመሸ ሲሄድ ህላዌ ከእንቅልፏ ነቅታ እማማጋ እንሂድ አለችኝ። እረፊ ብዬ ተቆጣኋት። አጠገቧ ተቀምጬ እላዬ ላይ ወጥታ እያቀፈችኝ እንባዬን ጥርግ እያደረገች ሳም ሳም ታደርገኝ ጀመር። መልሼ አቅፌ ሳምኳት። መልሳ አሳዘነችኝ እሷ ምን በወጣት እሷ ምን ባጠፋች ልገላምጣት ልቆጣት። ማታ አንድ ሰአት አካባቢ ላይ ለእናቴ ደወልኩ አታነሳም። ለሜሪ እንዳልደውል ጨነቀኝ። እቴቴጋ ሄድኩ አቤል ቆየኮ አልኳት። አዎ ቆየ ግን ሰርግ አደለ እንዴት ቶሎ ይመለሳል አለችኝ። ትንሽ እሷጋ ቁጭ አልኩና አባትየው ሳይመጣ ተነስቼ ወደቤቴ ሄድኩ። ቤት መግባት ስላልፈለኩ ህላዌን አቅፌ በሻርፔ ጥቅልል እንዳደረኳት ቁጭ ብዬ ሰማይ ሰማይ እያየን ሁለታችንም መሳሳቅ ጀመርን። እዛው ቁጭ ብለን ጎረቤቴ መጣ። ሲያየን ፈገግ ብሎ መቀላቀል ይቻላል አለ? ምኑ ላይ ነው ምትቀላቀለው አልኩት። አብሪያችሁ ልቀመጥ አለኝ። ዝም ብዬ አየሁት። ቁጭ አለ። ሞቅ ብሎት ነበር። እናትና ልጅ በቃ ፍቅራችሁ እያስቀናኝኮ ነው አባት አትፈልጉም ብሎ እራሱ ባወራው ቀልድ እራሱ ከት ብሎ ሳቀቀ ግራ ገብቶኝ አየሁት። በዛ መሀል ነው የእናቴ ስልክ ወደኔ ስልክ ሲጠራ ያየሁት። ተጣድፌ አነሳሁት የአቤል ድምፅ ከስልኩ ውስጥ ተሰማኝ። እየተርበተበተ ነበር ሄሎ ቅድስት እናትሽ እናትሽ ሀኪም ቤት ገብታለች አለኝ ከአጠገቡ የለቅሶ ድምፅና ጫጫታ እየተሰማኝ ነበር #እውነተኛ ታሪክ #ፅሁፍ #ስነፅሁፍ #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy