Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mr.fashion130: Kaos Streatwear pria keren🔥 #kaosdistro #kaostshirt #kaosoversize #outfitkaos
Mister Fashion
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 29 August 2026 10:19:23 GMT
877
9
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.03MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.03MB
)
Watermark .mp4 (
4.24MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mr.fashion130, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut ✨ ጾመ ማርያም..ፆመ ፍልሰታ✨ *እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር 21 ቀን በ49 ዓ.ም በ64 ዓመቷ ከዚህ ዓለም አረፈች።ባረፈችም ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሔዱ፡፡ *በዚህ ጊዜ አይሁድ ‹‹እንደ ልጇ ‹ተነሣች፤ ዐረገች› እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት›› ብለው ሥጋዋን ሊያጠፉ በዓመፃ ተነሡ፡፡ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጣው፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያትም እመቤታችን ያለችበት ቦታ እንዲገለጥላቸው ባረፈች በስምንተኛው ወር ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ሱባዔ ገብተው እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ጀመሩ፡፡ *ቅዱሳን ሐዋርያት ሁለት ሱባዔ (ዐሥራ አራት ቀናት) ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ 15 ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል፡፡በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች፡፡ *ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲሰብክ ቆይቶ ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ እመቤታችን ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ ጠፈር ላይ አገኛት፡፡በዚህ ጊዜ ትንሣኤዋን ባለማየቱ ኀዘን ስለ ተሰማው ከደመናው ይወድቅ ዘንድ ወደደ።እመቤታችንም ‹‹አይዞህ! አትዘን፤ባልንጀሮችህ ሐዋርያት ያላዩትን ትንሣኤዬን አንተ አይተሃልና ደስ ይበልህ!›› ብላ ከሙታን ተለይታ መነሣቷንና ማረጓን ለሐዋርያት እንዲነግራቸው አዝዛ የያዘቸውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው፡፡ ከዚያም እርሷ ወደ ሰማይ ዐረገች፤ እርሱም ወደ ኢየሩሳሌም ወረደ፡፡ * ቅዱስ ቶማስ ትእዛዟን ተቀብሎ በክብር ከተሰናበታት በኋላ ወደ ሐዋርያት ሔዶ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ ማየቱን ገልጾ እመቤታችን የሰጠችውን ሰበን ለሐዋርያት ሰጥቷቸዋል፡፡ * ሰበኑ በቅዳሴ ጊዜ ሠራዒ ዲያቆኑ በሚይዘው መስቀል ላይ የሚታሠረው መቀነት መሰል ልብስ፤ እንደዚሁም አባቶች ካህናት በመስቀላቸው ላይ የሚያደርጉት ቀጭን ልብስና በራሳቸው ላይ የሚጠመጥሙት ነጭ ሻሽ የእመቤታችን ሰበን ምሳሌ ነው፡፡ *በዓመቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹ቶማስ የእመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን?›› ብለው ከየሀገረ ስብከታቸው ተሰባስበው ሥጋዋን ይሰጣቸው (ያሳያቸው) ዘንድ ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ሱባዔ ይዘው ጌታችንን ጠየቁት፡፡ እርሱም ልመናቸውን ተቀብሎ ነሐሴ 16 ቀን እመቤታችንን መንበር፤ ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን፤ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ እመቤታችንንም ሐዋርያትንም አቍርቧቸዋል፡፡ እነርሱም እመቤታችንን በዓይናቸው ከማየት ባሻገር አብረው ሥጋውን ደሙን ተቀብለዋል (ነገረ ማርያም፤ ትርጓሜ ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም)፡፡ *ይህንን ትምህርት መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ከነሐሴ 1 እስከ 15 ቀን ያለው ሁለት ሱባዔ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ኾኖ በምእመናን ዘንድ መጾም እንደሚገባው ሥርዓት ሠርተውልናል (ፍት.ነገ.አን.፲፭)፡፡ ይህ ጾምም ‹‹ጾመ ማርያም (የማርያም ጾም)›› ወይም ‹‹ጾመ ፍልሰታ ለማርያም (የማርያም የፍልሰቷ ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ‹ፍልሰት› የሚለው ቃል ‹‹ፈለሰ ሔደ፤ ተሰደደ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን ትርጕሙም ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር መሔድን ያመለክታል፡፡ ‹ፍልሰታ ለማርያም› ሲልም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካረፈች በኋላ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መወሰዷን (ማረጓን) የሚያስረዳ መልእክት አለው፡፡ ✨የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን ። አሜን🙏 ✨ጾሙ የበረከት የፍቅር የሰላም የአንድነት ይልቁኑ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን የምንፀልይበት ጾም ያድርግልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ። ➢ ምንጭ፡ የዓ/ገና/ደ/ም/ቅ/ሚካኤል/ቤ/ክ
Merinding Sebadan!! 😭 Nerima Paket Berkedok Belanja Online,Cowo Ini malah dapet Paket Maut! Katanya kalau ada paket santet, harus langsung dibuang. Tapi benarkah begitu? 👀 MITOS ATAU FAKTA? Banyak orang percaya paket misterius berisi boneka, rambut, paku, atau kain tertentu berkaitan dengan ilmu santet. Namun hingga kini, tidak ada bukti ilmiah yang membuktikan bahwa benda-benda tersebut memiliki kekuatan gaib. 🎬 Film Paket Santet Tayang di bioskop mulai 27 Agustus 2026 @mengudarabercerita @BASE Entertainment @paketsantet #paketsantet #filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #clippaketsantet #cpfps1
Sobrang bango neto!!🙈🥰 #wildvanillaperfume #perfumforwomen #sweetnightwildvanilla #trendingperfume
I hate tip culture and thats coming from someone who loves to eat out but is also a server. Paying 20% extra to eat out is crazyyyy i dont know how restaurant owners get away with not paying their staff and making their guests do it #tipculture #server #restaurantlife #tipping
E aí, qual a sua opinião sobre essa polêmica? Queremos saber a sua visão — comenta aqui embaixo! @ayrtonbrito_ @clipfyai.league #ayrtonbrito #clipfyleague #ayrtonclipfy #viralclips
Big fan of water 😂 #baby #water #reaction #tastetest
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy