@sadyhappy2: #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii🦋 #textos

H I G A D O
H I G A D O
Open In TikTok:
Region: CO
Saturday 29 August 2026 15:38:30 GMT
180948
27306
19
1032

Music

Download

Comments

zrs365
@MaryVj🦋🇻🇪 :
hay yo soy ah si creo que estoy loca
2026-08-30 19:41:55
57
pal.estado_
pal.estado :
lo iba a compartir pero no es viral, checa eso xfa
2026-08-29 18:07:12
32
nico.ale365
Nico Ale >.< :
me proyecte : - \( T T )
2026-08-30 00:26:17
8
nessi_2010
̈🪷౨ৎ̈͜ᰔᩚ𝐀𝐑𝐌𝐘⁷⟭⟬౨ৎ̈🪷 :
Me identifiqué a la perfección, checa eso porfa
2026-08-30 22:23:14
4
_93yh
Min :
si soy
2026-08-31 03:51:05
0
jeritzacastro19
jeritza Castro :
yo si sé por qué me empiezo a portar mal o rara solo que no me gusta decirle a la gente en que la está cagando ajajajaja sin embargo debo admitir que se me corre la teja
2026-08-31 03:27:12
5
karenantunz4
￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴￴￴ :
2026-08-30 17:30:09
6
aldu7071
ÂLDÛ🦋 :
2026-08-29 16:55:10
5
041000_
@ @ :
2026-08-30 16:18:11
1
fosfeno175
fosfeno175 :
2026-08-30 03:18:56
1
user1635629630
ᴺ ᴶᴿメ 𝗠 🕷 :
@꧁༺ ₦Ї₦ℑ₳ ƤℜɆĐ₳₮Øℜ ༻꧂ 🤭😫💗
2026-08-30 19:56:10
0
jesusdelcarmennim2
Jesus del carmen Nima juarez :
@┊ alex꫟
2026-09-02 00:00:12
1
To see more videos from user @sadyhappy2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

21. በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ ኢየሱስ ቀርቦ፦ “ጌታ ሆይ! ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? እስከ ሰባት ጊዜ ነውን?” ሲል ጠየቀው። 22. ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ ብቻ አልልህም፤ 23. ስለዚህ መንግሥተ ሰማይ ከአገልጋዮቹ ጋር ሊተሳሰብ የፈለገውን ንጉሥ ትመስላለች፤ 24. ንጉሡ መተሳሰብ በጀመረ ጊዜ በብዙ ሺህ መክሊት የሚቈጠር ዕዳ ያለበት አንድ አገልጋይ ተይዞ መጣ። 25. ይህ አገልጋይ ዕዳውን መክፈል ስላልቻለ እርሱም፥ ሚስቱም፥ ልጆቹም፥ ያለውም ንብረት ሁሉ ተሸጦ ዕዳው እንዲከፈል ጌታው አዘዘ። 26. አገልጋዩ ግን በጌታው እግር ሥር ተንበርክኮ ‘ጌታ ሆይ! እባክህ ታገሠኝ፤ ሁሉንም እከፍልሃለሁ!’ ሲል ለመነው። 27. ጌታውም ራራለትና ለቀቀው፤ ዕዳውንም ተወለት። 28. “ነገር ግን ያ አገልጋይ ከዚያ ወጥቶ ሲሄድ ሳለ መቶ ዲናር ያበደረውን የሥራ ጓደኛውን አገኘና አንገቱን አንቆ ይዞ፥ ‘ያበደርኩህን ገንዘብ ክፈለኝ!’ አለው። 29. አገልጋይ ጓደኛውም በእግሩ ሥር ወድቆ፥ ‘እባክህ ታገሠኝ፤ እከፍልሃለሁ!’ ሲል ለመነው። 30. ሰውየው ግን እምቢ አለው። እንዲያውም ይዞት ሄደና ዕዳውን እስኪከፍል ድረስ በወህኒ ቤት አሳሰረው። 31. እንደርሱ ያሉ ሌሎች የሥራ ጓደኞቹ ይህን ባዩ ጊዜ እጅግ አዘኑ፤ ሄደውም የሆነውን ሁሉ ለጌታቸው ነገሩት። 32. ጌትዮውም ያን አገልጋይ አስጠርቶ እንዲህ አለው፦ ‘አንተ ክፉ አገልጋይ! ስለ ለመንከኝ ያን ሁሉ ዕዳ ተውኩልህ፤ 33. ታዲያ፥ እኔ ዕዳህን እንደ ተውኩልህ፥ አንተስ ባልንጀራህ ለሆነው አገልጋይ ዕዳውን ልትተውለት አይገባህም ነበርን?’ 34. ስለዚህ ጌታው ተቈጥቶ ዕዳውን ሁሉ እስኪከፍል ድረስ ለወህኒ ቤቱ ኀላፊዎች አሳልፎ ሰጠው። 35. “እንግዲህ እናንተም እያንዳንዳችሁ ወንድማችሁን ከልብ ይቅር ባትሉ በሰማይ ያለው አባቴም እንዲሁ ያደርግባችኋል።” ማቴዎስ 18:21-35

About