@biyaabbasi50: 😁 #biyaabbasi #foryoupage #foryou #viral #foryoupage

𝑩𝒊𝒚𝒂 𝑨𝒃𝒃𝒂𝒔𝒊 ⚜️
𝑩𝒊𝒚𝒂 𝑨𝒃𝒃𝒂𝒔𝒊 ⚜️
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 30 August 2026 09:43:32 GMT
14060
3778
124
81

Music

Download

Comments

mohd.umer72
Mohd Umer :
You mean the world to me
2026-09-01 19:18:48
0
alifzamanktk
Alifzaman Khattak :
Nice bro your ders👌👌👌
2026-09-01 22:29:11
0
hannan.khan9853
hannan Khan :
mashallah zabardast hain G
2026-09-01 11:11:44
0
fadikhaan
❖×͜× ᴍʀ ᴇɴᴇᴍʏ ×͜×❖ :
Always gorgeous💙
2026-08-31 06:45:53
0
sattarpetafi0
شرعام۔ پتافی 313 :
Cute jan
2026-08-30 18:26:51
0
umair_khan607
😘😘Îtš Ümmį😘😘 :
🥰🥰🥰🥰 So cute
2026-08-30 09:49:02
1
biyasabasiieditor0
biyas🙈 editor💝 :
cutie🫀
2026-08-30 09:50:24
1
imrankhan597476
Imran Baloch :
so pretty
2026-08-30 21:03:56
0
sajjadmastoi756
Sajjad Mastoi :
sari Zindagi jevaiiiiiiin
2026-08-30 09:50:44
1
aura302z
💸MALAK🐺💸 :
slm
2026-08-30 18:24:24
0
ranausamababar7
Rana Usama Babar :
city court
2026-08-30 11:32:50
1
haroonyounas70
Haroon Younas 270 :
Masha Allah very nice beautiful 🥰🥰🥰
2026-08-30 17:53:28
0
sajjid.pitafi302
Sajid petafi 302 :
Khan 😳
2026-08-30 18:50:07
0
qazi_official786
Qazi Anwar 🌐 :
so beautiful 😍❤️
2026-08-30 17:25:02
0
user218530738
Dawood Khan :
2026-08-30 20:26:13
0
fadikhaan
❖×͜× ᴍʀ ᴇɴᴇᴍʏ ×͜×❖ :
Classy girl💞
2026-08-31 06:45:50
0
kamrannazirmalik0
Malik-kamran-Nazir :
so sweet
2026-08-30 10:23:59
1
roba6266
Roba :
@😱💗
2026-08-30 10:40:09
1
sadeerabbasi734
sadeer abbasi :
🌹🌹🌹
2026-08-30 09:49:09
1
To see more videos from user @biyaabbasi50, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በ1930 ዓ.ም በጣልያናዊው የተሰራው የዋቤ ታሪካዊ ድልድይ እንዴት ተሰራ! #ታሪክ_የኋሊት ይህ የምታዩት ድልድይ ከመሰራቱ በፊት ወንዙ በሞላ ወቅት ዋና የሚችሉና ሌሎችንም የሚያሻግሩ ሶስት ታዋቂ ዋናተኞች ነበሩ እነሱም 1,ኬርጋ የንፉወ፣ 2,ሟራጋ ኬርስማ፣ 3,ኩተምበር፣ዋናዎቹ ነበሩ። በወቅቱ በዋና ስራ ከበርቴ ሆነዋል። ጣልያን ወልቅጤ ከተማ ገባ። ካፒቴን ካርፔ የተባለ ጣልያናዊ በክረምት ወራት በአንዱ እሁድ ቀን ወደ እምድብር ሄዶ የካቶሊክ ቄሶችን ለማግኘት ወደ ዋቤ ወንዝ ጉዞ ጀመረ። እዚያ እንደደረሰ የዋቤ ሙላት ወደመጣበት ወልቂጤ ከተማ መለሠው። የከተማውን ታላላቅ ሰዎችን አሰባስቦ ከዚህ ቀደም ህዝቡ በምን እንደሚሻገር እና እርሱም በምን መሻገር እንዳለበት ጠየቀ። ከላይ ስማቸው የጠቀስናቸው ድንቅ ዋናተኞች እንዳሉ ተነገረው።ዋናተኞችን አስፈልጎ ካስመጣቸው በኃላ አስከትሏቸው ወደ ዋቤ ወረደ። ካፒቴን ካርፔ ዋናተኞቹ ብዙ መንገደኞችንና ጓዛቸውን በዋና ሲያሻግሩ በአድናቆት ተመለከተ። በዚህም እጅጉን በመደሰቱ መጠነኛ ገንዘብም ሸለማቸው። ከሶስቱ ኩተምበር የተባለው ቀልጣፋ እንደሆነ ተገነዘበ።በእድሜም ከሌሎቹ ትንሹ እሱ ነበር። ኩተምበር ትምባሆ በወረቀት ጠቅልሎ ያጨሳል።የአልኮል መጠጥም ይጠጣል። ቀልጣፌው ከዚያን ግዜ በኃላ ወደ ወርቂጥየ ወጣ ማለት አዘወተረ።ጣሊያኖቹ ትንሹ(ፒኮሎ) የሚል ስም አውጥተውለት በጣም ቀረቡት።ጣልያንኛም እያወቀ መጣ።ከነሱ ጋር በቋንቋቸው ያዋራል።የመንደሩ ወሬ አንድ ሳይቀር ይነግራቸዋል። ካፒቴን ካርፔ በየግዜው በደራሽ ውሃ የሚወሰደው ፣ በድልድይ እጦት የሚሠቃየው፣....ህዝብ ችግር ለመገንዘብ በመቻሉ ፣ለራሱም ጥቅም ሲልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥናትና ፕሮግራም አውጥቶ፣ ብረታ ብረትና የእንጨት ጣውላ ከውጭ አገር አስመጥቶ በጋሶሬ ቀበሌ ካሚዮን ማሻገር የሚችል ዘመናዊ ድልድይ ስራ ተጀመረ። ጣልያን በ1930 ዓ.ም ድልድዩን ከሠራው በኃላ ሰው በላውና ንብረት ጨራሹ ዋቤ በጣላት ቋሚ ስራ ተቀረፈ። ዳሩ ግን ጥቅም ያገኙ የነበሩ ዋናተኞች ስራ ፈቱ። ከዓመት አመት ኑሮአቸው ቀዘቀዘ፣ ሀብታቸው እየመነመነ ሄደ።
በ1930 ዓ.ም በጣልያናዊው የተሰራው የዋቤ ታሪካዊ ድልድይ እንዴት ተሰራ! #ታሪክ_የኋሊት ይህ የምታዩት ድልድይ ከመሰራቱ በፊት ወንዙ በሞላ ወቅት ዋና የሚችሉና ሌሎችንም የሚያሻግሩ ሶስት ታዋቂ ዋናተኞች ነበሩ እነሱም 1,ኬርጋ የንፉወ፣ 2,ሟራጋ ኬርስማ፣ 3,ኩተምበር፣ዋናዎቹ ነበሩ። በወቅቱ በዋና ስራ ከበርቴ ሆነዋል። ጣልያን ወልቅጤ ከተማ ገባ። ካፒቴን ካርፔ የተባለ ጣልያናዊ በክረምት ወራት በአንዱ እሁድ ቀን ወደ እምድብር ሄዶ የካቶሊክ ቄሶችን ለማግኘት ወደ ዋቤ ወንዝ ጉዞ ጀመረ። እዚያ እንደደረሰ የዋቤ ሙላት ወደመጣበት ወልቂጤ ከተማ መለሠው። የከተማውን ታላላቅ ሰዎችን አሰባስቦ ከዚህ ቀደም ህዝቡ በምን እንደሚሻገር እና እርሱም በምን መሻገር እንዳለበት ጠየቀ። ከላይ ስማቸው የጠቀስናቸው ድንቅ ዋናተኞች እንዳሉ ተነገረው።ዋናተኞችን አስፈልጎ ካስመጣቸው በኃላ አስከትሏቸው ወደ ዋቤ ወረደ። ካፒቴን ካርፔ ዋናተኞቹ ብዙ መንገደኞችንና ጓዛቸውን በዋና ሲያሻግሩ በአድናቆት ተመለከተ። በዚህም እጅጉን በመደሰቱ መጠነኛ ገንዘብም ሸለማቸው። ከሶስቱ ኩተምበር የተባለው ቀልጣፋ እንደሆነ ተገነዘበ።በእድሜም ከሌሎቹ ትንሹ እሱ ነበር። ኩተምበር ትምባሆ በወረቀት ጠቅልሎ ያጨሳል።የአልኮል መጠጥም ይጠጣል። ቀልጣፌው ከዚያን ግዜ በኃላ ወደ ወርቂጥየ ወጣ ማለት አዘወተረ።ጣሊያኖቹ ትንሹ(ፒኮሎ) የሚል ስም አውጥተውለት በጣም ቀረቡት።ጣልያንኛም እያወቀ መጣ።ከነሱ ጋር በቋንቋቸው ያዋራል።የመንደሩ ወሬ አንድ ሳይቀር ይነግራቸዋል። ካፒቴን ካርፔ በየግዜው በደራሽ ውሃ የሚወሰደው ፣ በድልድይ እጦት የሚሠቃየው፣....ህዝብ ችግር ለመገንዘብ በመቻሉ ፣ለራሱም ጥቅም ሲልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥናትና ፕሮግራም አውጥቶ፣ ብረታ ብረትና የእንጨት ጣውላ ከውጭ አገር አስመጥቶ በጋሶሬ ቀበሌ ካሚዮን ማሻገር የሚችል ዘመናዊ ድልድይ ስራ ተጀመረ። ጣልያን በ1930 ዓ.ም ድልድዩን ከሠራው በኃላ ሰው በላውና ንብረት ጨራሹ ዋቤ በጣላት ቋሚ ስራ ተቀረፈ። ዳሩ ግን ጥቅም ያገኙ የነበሩ ዋናተኞች ስራ ፈቱ። ከዓመት አመት ኑሮአቸው ቀዘቀዘ፣ ሀብታቸው እየመነመነ ሄደ።"ይንቀልህ"ሲሉም ረገሙት። ጣልያንም ይህን ተገንዝቦ በዓል በመጣ ቁጥር የገንዘብ ድጎማ ያደርግላቸው ነበር። #ጉራጌን_እንወቅ ሰላም❤🙏

About