@samad_wurld: Looking fresh in our White Tees!! @Jo blaq @MATEEN OLUWA TIIRI 🌴

SAMAD
SAMAD
Open In TikTok:
Region: NG
Sunday 30 August 2026 19:07:48 GMT
9812
3710
97
51

Music

Download

Comments

user1769249953902
Smart boy💖🥰🥰🥰 :
I swear I just love samad the boy get vibez
2026-08-30 20:26:25
1
raifupelumi563
RAFEST🚫 :
shebi na logos we day?
2026-08-30 19:48:35
5
burna.bright4
Burna Bright :
Keep up the good work boss
2026-08-30 19:15:26
3
lost__soul16
Lost__Soul 💔🖤 :
Much love baamiii❤️❤️❤️
2026-08-30 19:14:33
6
peedollar100
peedollar100💐 :
bella Shmurda voice ehh omo😂💯
2026-08-30 19:15:45
49
skillful__onair
A VERY SKILLFUL YUTE :
Gbewonrin🔥
2026-08-30 19:20:27
38
richy53910
Richard 😂 :
Gbewonrin!!🥶 In my White tee 😎
2026-08-30 19:19:41
15
ire90900
IRE🚀 :
Awa oraye ere 🔥🔥🔥🔥
2026-08-30 19:20:34
6
smalllarryjbl01
small larry :
DANGBANA ❤️
2026-08-30 19:41:59
7
abefe2552
ABEFE ⚖️♎️ :
Smelling Top 1 🔥🔥🔥
2026-08-30 19:26:56
3
mr_smurf69
Mr smurf :
Samad Omo ologo
2026-08-30 19:20:28
3
ayd_stylez
AYD_stylez🐊👿 :
samaddddd🔥❤️🐊
2026-08-30 19:45:17
2
abehlee4
Abehlee :
Samadi 🔥
2026-08-30 20:04:18
2
real_shollyvee
real_shollyvee :
Sabi boy ❤️
2026-08-30 19:55:18
2
young.buck431
Young buck :
Samadi gbewarin 🔥
2026-08-30 20:16:05
1
adeyemi09_7
ADEYEMI❤️💕 :
Samadiiii 💕💕💝
2026-08-30 20:19:35
1
femixtremeofficial
🔱Femixtreme👑🇳🇬 :
Olorun seh Otilo ❤️
2026-08-30 20:01:33
1
petramayor
MAYOR NATION!☑️🇩🇪🇺🇸❤️ :
samaduuu🔥🔥🔥🔥
2026-08-30 19:14:01
2
ayubaagbabiaka1
AYUBS 👑 :
Samad!!!!!!!! Much love ❤️
2026-08-30 19:12:33
3
just_dwaynee
Dwayne :
up up ways ⭐️
2026-08-30 19:14:25
5
amoluwavicky
Oluwavicky :
Oshey idan mi
2026-08-30 19:34:11
2
major_cho
🃏 :
SAMAD🔥
2026-08-30 19:19:56
2
To see more videos from user @samad_wurld, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አፈንዲ ሙተቂ ---- እነሆ ብዙ ድርሰቶቹ በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎሙለትን ደራሲ በትንሹ ልናወሳው ነው። => ሲድኒ ሼልደን ይባላል። በቺካጎ ከተማ በ1917 ተወልዶ በ2007 አርፏል።  => ብዙዎቻችን ሲድኒን የምናውቀው በረጅም ልብ-ወለድ ድርሰቶቹ ነው። ይሁንና ሲድኒ ረጅም የልብ ወለድ ድርሰቶችን መጻፍ የጀመረው ዕድሜው ሀምሳ ዓመት ከሆነ በኋላ ነው። => ሰውዬው ፈርጀ-ብዙ የጥበብ ገበሬ ነው። ሲድኒ በጅምሩ ላይ የፊልም ድርሰት አራሚ ሆኖ ነው የጥበብ ጉዞውን የጀመረው። የሆሊውድ ዳይሬክተሮች የፊልም ስክሪፕቱን አንቀበል ሲሉት ግን ወደ ኒው-ዮርክ ከተማ በመሄድ ጸሐፌ ተውኔት ሆኗል። => ሲድኒ ሼልደን የጻፋቸው ተውኔቶች በብሮድዌይ ቴአትሮች ከፍተኛ ዝና ነበር ያገናጸፉት። አንደኛው ቴአትሩ ለTony Award አሳጭቶታል። በተውኔት ጸሐፊነት የተጎናጸፈውን ስኬት በሆሊውድ ፊልሞች ላይ ለመድገም ሲል በ1940 እንደገና ወደ ሎስ አንጀለስ ተመልሷል። => የመጀመሪያ የፊልም ስክሪፕቱን (screenplay) የጻፈው በ1941 ሲሆን ይህም ሲድኒ ከሆሊውድ ፊልሞች በተጨማሪ በቴሌቪዥን የሚቀርቡ የብዙ ተከታታይ ፊልሞችን ስክሪፕት ጽፏል። ከእነዚህ ተከታታይ ፊልሞች መካከል Hart to Hart የተሰኘው በጣም ተወዳጅ ነው። ------ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነበር የልብ-ወለድ ድርሰት ጸሐፊው ሲድኒ ሼልደን የተከሰተው። => የመጀመሪያ ድርሰቱ የታተመው በ1969 ሲሆን ይህ መጽሐፍ "The Naked Face" የሚል ርእስ አለው። => ከ1969-2007 ባሉት ዓመታት ስኬታማ እና ተወዳጅ መጻሕፍትን ጽፏል። ከእነርሱም መካከል ብዙዎቹ በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ "Best Seller" ሊስት ውስጥ የገቡ ናቸው። => የሲድኒ መጽሐፎች በአብዛኛው በሁለት ዘውግ የተጻፉ ናቸው። እነርሱም በእንግሊዝኛው አጠራር Thriller እና Crime Mystery ይባላሉ። በመጽሐፎቹ ውስጥ ዋና ገጸ-ባሕሪ ሆነው ከሚቀረጹት መካከል ደግሞ ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው። በዚህም የተነሳ ሴቶች በጣም ይወዱታል። = የሲድኒ ሼልደን መጻሕፍት በሃምሳ አንድ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል። በአማርኛ ቋንቋም ብዙ ድርሰቶች የተተረጎሙለት የውጪ ደራሲ እርሱ ነው። => ሲድኒ ብዙ መጻሐፎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎችም አንዱ ነው። የእርሱ መጻሕፍት (በሌላ ቋንቋ የተተረጎሙትን ጨምሮ) 500 ሚሊዮን ኮፒ ያህል ተሽጠዋል። ይህም ሲድኒን መጽሐፎቻቸው በብዙ ኮፒዎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎች መካከል በስምንተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል። ------- = ሲድኒ ሼልደን ከጻፋቸው የረጅም ልብ-ወለድ መጻሕፍት መካከል ከፊሉ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል። The Naked Face (1970) A Stranger in the Mirror (1976) Bloodline (1977) Rage of Angels (1980) Master of the Game (1982) If Tomorrow Comes (1985) Windmills of the Gods (1987) The Sands of Time (1988) The Doomsday Conspiracy (1991) The Stars Shine Down (1992) Nothing Lasts Forever (1994) Morning, Noon, and Night (1995) The Best Laid Plans (1997) Tell Me Your Dreams (1998) The Sky Is Falling (2001) Are You Afraid of the Dark? (2004) Mistress of the Game (2009 ) After the Darkness (2010) ------ ዛሬም ጥያቄ አለኝ። በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎመው የመጀመሪያው የሲድኒ ሼልደን መጽሐፍ "አስኳል" (Master of the Game) ይመስለኛል። እስቲ በአማርኛ ከተተረጎሙት የሲድኒ መጻሕፍት መካከል የምታስታውሷቸውን ንገሩን። ------ ለቢሮ አገልግሎት ብቻ! ጸሐፊ አፈንዲ ሙተቂ የተጻፈበት ዕለት ሀምሌ 30/2014 ©Afendi Muteki, August 6/2014 ------ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቼ የሚከተሉት ናቸው። => የፌስቡክ ፔጅ (My New Facebook Page) https://www.facebook.com/AfendiEthno2018 => የቴሌግራም ቻነል (My Telegram Channel) https://t.me/afandishaHarar ---- Galatoomaa! እናመሰግናለን። Thank you! የቕንለይ!" width="135" height="240">
አፈንዲ ሙተቂ ---- እነሆ ብዙ ድርሰቶቹ በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎሙለትን ደራሲ በትንሹ ልናወሳው ነው። => ሲድኒ ሼልደን ይባላል። በቺካጎ ከተማ በ1917 ተወልዶ በ2007 አርፏል። => ብዙዎቻችን ሲድኒን የምናውቀው በረጅም ልብ-ወለድ ድርሰቶቹ ነው። ይሁንና ሲድኒ ረጅም የልብ ወለድ ድርሰቶችን መጻፍ የጀመረው ዕድሜው ሀምሳ ዓመት ከሆነ በኋላ ነው። => ሰውዬው ፈርጀ-ብዙ የጥበብ ገበሬ ነው። ሲድኒ በጅምሩ ላይ የፊልም ድርሰት አራሚ ሆኖ ነው የጥበብ ጉዞውን የጀመረው። የሆሊውድ ዳይሬክተሮች የፊልም ስክሪፕቱን አንቀበል ሲሉት ግን ወደ ኒው-ዮርክ ከተማ በመሄድ ጸሐፌ ተውኔት ሆኗል። => ሲድኒ ሼልደን የጻፋቸው ተውኔቶች በብሮድዌይ ቴአትሮች ከፍተኛ ዝና ነበር ያገናጸፉት። አንደኛው ቴአትሩ ለTony Award አሳጭቶታል። በተውኔት ጸሐፊነት የተጎናጸፈውን ስኬት በሆሊውድ ፊልሞች ላይ ለመድገም ሲል በ1940 እንደገና ወደ ሎስ አንጀለስ ተመልሷል። => የመጀመሪያ የፊልም ስክሪፕቱን (screenplay) የጻፈው በ1941 ሲሆን ይህም "Mr. District Attorney in the Carter Case" በሚል ርእስ የነበረው ፊልም የተሰራበት ነው። = ሲድኒ በጣም የታወቀበትን ስክሪፕት የጻፈው በ1947 ነው። ይህ ስክሪፕት "The Bachelor and the Bobby-Soxer" ለተሰኘ ፊልም የተደረሰ ነው። በዚህ የፊልም ስክሪፕት አማካኝነት ሲድኒ ሼልደን የኦስካር ሽልማትን Best Original Screenplay በሚባለው ዘርፍ አሸንፏል። ሰውዬው በሆሊውድ ቆይታው በድምሩ የ22 ፊልሞችን ስክሪፕት (Screenplay) ጽፏል። => ሲድኒ ከሆሊውድ ፊልሞች በተጨማሪ በቴሌቪዥን የሚቀርቡ የብዙ ተከታታይ ፊልሞችን ስክሪፕት ጽፏል። ከእነዚህ ተከታታይ ፊልሞች መካከል Hart to Hart የተሰኘው በጣም ተወዳጅ ነው። ------ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነበር የልብ-ወለድ ድርሰት ጸሐፊው ሲድኒ ሼልደን የተከሰተው። => የመጀመሪያ ድርሰቱ የታተመው በ1969 ሲሆን ይህ መጽሐፍ "The Naked Face" የሚል ርእስ አለው። => ከ1969-2007 ባሉት ዓመታት ስኬታማ እና ተወዳጅ መጻሕፍትን ጽፏል። ከእነርሱም መካከል ብዙዎቹ በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ "Best Seller" ሊስት ውስጥ የገቡ ናቸው። => የሲድኒ መጽሐፎች በአብዛኛው በሁለት ዘውግ የተጻፉ ናቸው። እነርሱም በእንግሊዝኛው አጠራር Thriller እና Crime Mystery ይባላሉ። በመጽሐፎቹ ውስጥ ዋና ገጸ-ባሕሪ ሆነው ከሚቀረጹት መካከል ደግሞ ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው። በዚህም የተነሳ ሴቶች በጣም ይወዱታል። = የሲድኒ ሼልደን መጻሕፍት በሃምሳ አንድ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል። በአማርኛ ቋንቋም ብዙ ድርሰቶች የተተረጎሙለት የውጪ ደራሲ እርሱ ነው። => ሲድኒ ብዙ መጻሐፎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎችም አንዱ ነው። የእርሱ መጻሕፍት (በሌላ ቋንቋ የተተረጎሙትን ጨምሮ) 500 ሚሊዮን ኮፒ ያህል ተሽጠዋል። ይህም ሲድኒን መጽሐፎቻቸው በብዙ ኮፒዎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎች መካከል በስምንተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል። ------- = ሲድኒ ሼልደን ከጻፋቸው የረጅም ልብ-ወለድ መጻሕፍት መካከል ከፊሉ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል። The Naked Face (1970) A Stranger in the Mirror (1976) Bloodline (1977) Rage of Angels (1980) Master of the Game (1982) If Tomorrow Comes (1985) Windmills of the Gods (1987) The Sands of Time (1988) The Doomsday Conspiracy (1991) The Stars Shine Down (1992) Nothing Lasts Forever (1994) Morning, Noon, and Night (1995) The Best Laid Plans (1997) Tell Me Your Dreams (1998) The Sky Is Falling (2001) Are You Afraid of the Dark? (2004) Mistress of the Game (2009 ) After the Darkness (2010) ------ ዛሬም ጥያቄ አለኝ። በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎመው የመጀመሪያው የሲድኒ ሼልደን መጽሐፍ "አስኳል" (Master of the Game) ይመስለኛል። እስቲ በአማርኛ ከተተረጎሙት የሲድኒ መጻሕፍት መካከል የምታስታውሷቸውን ንገሩን። ------ ለቢሮ አገልግሎት ብቻ! ጸሐፊ አፈንዲ ሙተቂ የተጻፈበት ዕለት ሀምሌ 30/2014 ©Afendi Muteki, August 6/2014 ------ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቼ የሚከተሉት ናቸው። => የፌስቡክ ፔጅ (My New Facebook Page) https://www.facebook.com/AfendiEthno2018 => የቴሌግራም ቻነል (My Telegram Channel) https://t.me/afandishaHarar ---- Galatoomaa! እናመሰግናለን። Thank you! የቕንለይ!

About