@diamond_girl945:

Diamond 💎
Diamond 💎
Open In TikTok:
Region: PK
Monday 31 August 2026 02:57:39 GMT
1015
272
32
7

Music

Download

Comments

soundofmadness007
Sound Of Madness :
Buht piyaaaaariiiiiiiii ❤️❤️❤️❤️.. apki simplicity mujhay 💔
2026-08-31 09:34:35
0
majidgujjar026
🇵🇰Majid⚜️Gujjar🇸🇦❤️ :
mashalla
2026-09-01 17:07:10
0
herokhan098
khanzada Mazhar khan niazi :
Beautiful ♥️
2026-08-31 03:03:09
0
khaleeqkhaleeq315
khaleeq jani❤️🇵🇰❤️🇸🇦 :
❤️❤️
2026-08-31 14:59:41
0
user443795952
ishiq zada 443795952 :
beautiful
2026-08-31 03:02:41
0
bilal6864
Bilal surkia :
2026-08-31 02:59:20
0
talhanaveed393
Muhammad Naveed :
2026-08-31 07:41:37
0
herokhan098
khanzada Mazhar khan niazi :
pyari shehzadi 🫰👑🫀
2026-08-31 03:02:45
0
shahzad.shahzad5989
Shahzad 03002686326 :
2026-08-31 03:11:55
0
herokhan098
khanzada Mazhar khan niazi :
2026-08-31 03:03:34
0
qasir.cheeta1
Qasir 🥀143❤️ :
2026-08-31 06:23:58
0
faisal.khankamlana
Faisal Khan :
❤️❤️❤️
2026-09-01 18:53:30
0
wasimmaher786
WASEEM MAHER🦅⚔️ :
😎😎😎
2026-08-31 08:37:13
0
abid.gujjar.narowa
ABID GUJJAR NAROWAL :
🧐😏😏😏
2026-08-31 17:22:31
0
rashidmohammad67
Rashid khaaaaaaan, :
🥰🥰🥰
2026-08-31 16:36:49
0
mrbunny842
Ch Mian Binyameen👑 :
🥰🥰🥰
2026-08-31 08:39:33
0
hibilalkhan
✈️Hi Bilal KHAN🇵🇰🇨🇦 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-31 11:45:53
0
safeerahmad007
Safeerahmad007🇦🇪 :
❣️
2026-08-31 21:14:57
0
zobirkhan341
zobirkhan341 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-08-31 20:15:58
0
aadilfsd05
Panjabi monda :
🥰🥰🥰
2026-08-31 07:28:32
0
shabeerwattoobareka
Shabeer Wattoo Barek :
🥰🥰🥰
2026-08-31 03:02:21
0
To see more videos from user @diamond_girl945, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አቤቱ የነገሥታት ንጉሥ፣ የጌቶች ጌታ፣ የሕይወታችን ብርሃን የሆንክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ የሞት ጥላ የሆነውን የሌሊት ጨለማ ገፈህ፣ ይህንን ውብ ማለዳ ስላሳየኸን የከንፈራችንን ፍሬ፣ የምስጋና ነዶ በፊትህ እናቀርባለን። አንተ ታላቅ፣ ቸርና ታማኝ አምላክ ነህና ስምህ ከዘላለም እስከ ዘላለም ከፍ ከፍ ይበል።አባታችን ሆይ፤ በዚህ ቅዱስ ማለዳ ራሳችንን በፊትህ ዝቅ አድርገን፣ ምህረትህን እንማጸናለን። በሀሳብ፣ በቃልም ሆነ በድርጊት አንተን ያሳዘንበትን፣ ከፈቃድህ ያፈነገጥንበትንና መንፈስህን ያስከፋንበትን በደላችንን ሁሉ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም አጥበህ አንጻን፤ ዛሬን በንጹህ ህሊና እንድንጀምር እርዳን።ጌታ ሆይ፤ ስለ ምድራችን፣ ስለ ሀገራችንና ስለ ህዝባችን ፊትህ እንጮሃለን። እውነተኛ ሰላምህን፣ ፍቅርህንና መግባባትህን በምድራችን ላይ አፍስስ። ጥላቻንና መለያየትን ከመካከላችን አስወግደህ፣ በምህረትህ ጎብኘን፤ ምድሪቱንም በበረከትህ ፈውሳት።አምላካችን ሆይ፤ አሁን ደግሞ በፊታችን ያለውንና እየመጣ ያለውን አዲስ ዓመት ሙሉ በሙሉ በእጅህ አደራ እንሰጣለን። አዲሱ ዓመት የንስሐ፣ የሰላም፣ የጤናና የተስፋ ዘመን ይሁንልን። ክፉውን የምናሸንፍበት፣ ጠላትን የምንረግጥበት፣ ያሰብነው መልካም ነገር ሁሉ የሚሳካበት የድልና የስኬት ዓመት አድርግልን።አቤቱ፣ መንፈሳዊ ሕይወታችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ አድሰው። ቃልህን እንድንወድ፣ በጸሎት እንድንተጋና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እንድንመላለስ ጸጋህን አብዛልን። ከዓለም መሳሳብ ነጻ ወጥተን፣ አካሄዳችንን ሁሉ አንተን ደስ ወደሚያሰኝ የቅድስና ሕይወት መልሰው።የዛሬውንም አዲስ ውሎ፣ እርምጃችንንና ስራችንን ሁሉ ባርክ፤ በመውጣት በመግባታችን አንተው ፊት ፊት ቀድመኸን ውጣ፤ ዙሪያችንንም በመላእክትህ አጥር። ይህንን ጸሎትና ልመና፣ አዳኛችን፣ ታዳጊያችንና የሕይወታችን ራስ በሆነው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሕያውና ቅዱስ ስም አቀረብን፤ አሜን!!

About