@werjiwu: አልሀምዱሊላህ ❤️🥹 “በህይወቴ ውስጥ አስቸጋሪ ቀናት ነበሩ፣ የተስፋ መቁረጥ ጊዜዎችም ነበሩ። ግን ሁሌም ከጎኔ የቆምሽ፣ ያበረታታሽኝ እና በጸሎትሽ የምትጠብቂኝ አንቺ ነሽ። ❤️ እናቴ፣ አንቺ ለእኔ ከእናት በላይ ነሽ፤ የህይወቴ ጥንካሬ፣ የልቤ ሰላም እና ትልቁ በረከቴ ነሽ። 👑❤️ ይህ ሰርፕራይዝ ለሁሉም ነገር ላመሰግንሽ የፈለግሁበት ትንሽ መንገድ ነው። እወድሻለሁ እናቴ፣ ከቃላት በላይ። 🥹❤️👑 Nigist for all nigist womens. #ንግስትሞዴስ #Nigistkonjo #nigestsanitarypad @👑Nigest Sanitary Pad @Danayit mekbib
wͥeͣrjͫiwu
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 14:17:04 GMT
Music
Download
Comments
Lij Miki💚🤘 :
የታደሉት በ15 አመት ለእናታቸው ባጃጅ ይገዛሉ እኔ በ30 አመቴ ከእናቴ የባጃጅ እቀበላለሁ
2026-09-01 16:01:27
3194
kedo :
እኔማ ያመለጠኝ ክትባት አለ😳😳
2026-09-01 15:00:57
2766
ያን ሰሞን ተጃጅየ,ከጅል ጋር ተዋውየ :
ከቀረፃ በፊት እንዳወቀችው የማውቀው እኔ
2026-09-02 05:16:51
214
ur_favmaki3 :
ልጅቷ እያየናት አደገች እኮ🥰
2026-09-01 18:34:47
1010
Fewz🌊♋ :
የኔ ቆንጆ ቀጣይ መኪና ምትገዢ ያርግሽ🥰
2026-09-02 04:32:16
364
Beza🦋 :
እናቴ እንዳታየው ብቻ😳
2026-09-02 04:03:49
71
surafel fekadu GC. :
ስልክህ 40% ነው 😳 እየው
2026-09-01 15:53:13
168
wͥeͣrjͫiwu :
thank you family ❤🙌
2026-09-01 14:35:39
175
🇩 🇦 🇷 🇮 🇨 :
እኔ ዛፍ ነኝ ከ ጫካ 😭 እናንተስ..
2026-09-01 16:06:43
422
meskermzeleke :
ተባርኪ እናቱን የሚውድስው በጣምደስይለኛል
2026-09-01 14:49:25
98
I am Abubeker, a city activist :
አዲስ ቢሆን አሪፍ ነበር
2026-09-01 14:32:31
64
𝓸𝓷𝓮 𝓭𝓪𝔂 𝓬𝓪𝓷𝓪𝓭𝓪☝️🤙 :
mom is life
2026-09-01 14:29:15
3
Duny :
[Sticker] ❤️Bravoooooooo
2026-09-02 07:40:05
1
DV. TIGER 🐐 :
me and jalase
2026-09-02 11:17:08
3
ይስሐቅ ዲሽ ባለሙያ እና የደህንነት ካሜራ ገጠማ :
Wow My family
2026-09-01 16:54:44
1
K,editing :
So cuteeeeeeeee!
2026-09-01 15:54:56
1
Woyn N :
የኔ ቆንጆ እድግ በይ 🥰
2026-09-01 15:30:25
15
©~E@ጅልነት እሷ😘®Ř💔💖 :
የኔ ቅመም አለህ የሰድግሽ
2026-09-01 15:02:15
45
Beti :
የኔ ልባም ጎበዝ እድግ በይ የበለጠውን ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏
2026-09-02 08:05:11
7
Beta 🦋🦋 :
እቺ ልጅ እያየናት አድጋ ለእናቷ ማሰብ ጀመረች🥺🥺
2026-09-02 06:56:36
5
hani.berero🌍🚗❤✌ :
እኔ በአስር አመቴ እናቴ ሞታ አልገባኝም ነበር የምር💔😭
2026-09-01 16:15:38
36
KIYA 💝💖 :
bazi agatami madani be iyesusi bichaa
2026-09-01 16:04:26
16
To see more videos from user @werjiwu, please go to the Tikwm
homepage.