@anwarmesgid: መውሊድ በማረሚያ ቤት ‼️ በታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዐ እና በታላቁ አንዋር መስጂድ ኮሚቴ እንዲሁም ከመስጂዱ አስተዳደር ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጀ የ1501ኛውን የነብዩ ሞሐመድ[ሰዐወ] የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የማድ ማጋራትና የዚያራ ፕሮግራም እንዲሁም የመውሊድ ክብረ በዓል ትልልቅ የመንግስት ሀላፊዎች በተገኙበት ተካሄዷል ። በፕሮግራሙም ላይ ¤ 👉ኮሚሽነር ጀነራል ዩኑስ ሙሉ ¤ 👉የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ዳሬክተር ኮሚሽነር ፍቃዱ ¤👉 የጥበቃና ደህንነት ኮማንደር ሙህዲን እና የመስጅዳችን ኮሚቴ ሸህ አብዱሹኩር ; ሸህ ያሲን ሰልማን የወጣት ጀመዐው አሚር ወጣት ኢሳ ሙዘይን እንዲሁም የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዐዎች በቦታው በመገኘት በዐሉን በጋራ ከታራሚዎች ጋር አክብረው ውለዋል ። ለዚህ ፕሮግራም መሳካት የተባበሩንን የመንግስት አካላት እንዲሁም የመስጅዳችንን ጀመዓዎች ግለሰቦች በጀመዐችን ስም እናመሰግናለን። ሙሉ ፕሮግራሙን በYoutub በቅርብ ቀን
የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀምዓ
Region: ET
Tuesday 01 September 2026 16:02:56 GMT
Music
Download
Comments
𝙖𝙣𝙪 𝙢𝙠 🇲🇨 :
በመውሊዱ ሰበብ መውጫቸው ያቅርበው💚💚✌️
2026-09-01 16:11:24
627
ወለየው ወለየው :
አላህ ከእስር ቤት ነፃ ያድርጋችሁ በውዱ ነብይ በሰይደል ውጁድ ይሁንበት
2026-09-01 17:49:54
283
mif :
አንድግዜ ይሄን ላስተባበሩት 👏👏👏
2026-09-01 17:31:33
225
aslahan🦋🧕 :
yet new mndnew
2026-09-02 07:14:43
0
እዝነትህ :
እኔ መውሊድ አክባሪ አይደለሁም ግን የሰራቹትን ወይም ዝየራቹ አላህ ይቀበላቹ መልካም ስራ ምታስከትሉ የአድርጋቹ
2026-09-01 17:57:19
144
FaFi :
saw,saw,saw
2026-09-03 21:44:16
0
ኪዳንምህረት እናቴ :
ወገኖቼ ከእስራት ፈጣሪ ይፍታችሁ
2026-09-02 06:16:08
22
SELU ELECTRONICS :
ይሄነው አንዌ ይሄነው መውላድ ይሄ ነው መስጂድ ማለት ትችላላችሁ አላህ ሀያታችሁን ያርዝመው ያጀመአ 💪🥰💪
2026-09-01 16:45:34
117
lij d_bek :
molid bidea new wendmoche
2026-09-02 06:45:53
1
hanu :
ጀግኖች አላህ ያስደስታቹ አቦ
2026-09-01 16:48:22
39
salim 67 :
ከአቅማችን በላይ እየሆናቹ ነው
2026-09-01 16:10:21
84
ashara furniture :
ወላሂ ቃላት የለኝም አሏህ ሷሊህ ሷሊህ ልጅ ያዉጣላችሁ ሁሉንም የወጣት ጀምኣ አባላት ይመቻችሁ ለፕሮግራሙ መሳካት የተባበራችሁ የነቢ ወዳጆች በሙሉ ይህ ደስ የሚል ነገር ነዉ በርቱልን አላህ ይጨምርላቸሀ
2026-09-01 17:27:50
19
አብዱ ቱርኩ :
እኔ መውሊድ አክባሪ አይደለሁም ግን ኢሄን ስራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በዒዱም እንዲሁ ፏ አድርጓቸው በርቱ🥰
2026-09-01 17:18:44
51
SENBIT ABERAMUZ :
Masha Allah ክብርና ምስጋና ለማረሚያው ሀላፊዎች ይገባቸዋል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 16:57:46
30
𝑘𝑒𝑚𝑢 :
ወላሂ አስለቀሱኝ መውጫችሁ ይቅረብ አቦ🥰
2026-09-01 19:10:22
20
muna sied💚💚 :
የነበ ነገር የትም ቢሁን አይተውም😥😘
2026-09-01 20:15:06
15
Entu Entu📿📿📿 :
Allhe yefetacehu barahematu 🤲🤲
2026-09-01 16:44:07
16
Mohammed :
አሁን ከመጥን በላይ ሡፍይነቴን ወደድኩት ያረብ እንዳስደሰታችሁን አሏህ ያስደሳችሁ
2026-09-01 17:36:29
17
ANETNEH FISSHA ⚽️ሸገሪያንስ⚽️ :
ክርስቲያን ነኝ ግን ሙስሊም እምነት ተከታዮችን በጣም ነው የምወዳቸው ማርያምን ሺህ አመት ኑሩልኝ😘
2026-09-02 09:02:19
14
Selah Abdi :
አንዋሮች ኑሩልን
2026-09-01 16:57:15
19
Temam_Al_hadra234 :
ሀያት ወላሂ የአንዋር መስጂድ ጀመዓ🥰🥰
2026-09-01 17:34:33
6
Jimi Abd :
ጀግኖች
2026-09-01 16:42:00
6
Rain :
ያ ሰላም🥰🥰🥰🥰
2026-09-01 16:22:40
6
አብዱ የዋዋልጅ :
ማሻአላህ🥰 አላህ ሸፈአቸውን ይወፋቃቹ
2026-09-01 17:49:13
8
jemaludin :
አንዋር ወጣቶች ጀመዓ ትለያለቹ ሰይዳችን የውዴታን የፍቅርን እስታነኘ ይምቱላቹ ደስታን እጣ ፈንታቹ ያርገው አሚን። ሁለት ዓመት መውሊድ ማረሚያ ነው ያሣለፍኩት ከሀገር ዉጭ ስሜቱ አቀዋለሁ።
2026-09-01 21:36:20
5
To see more videos from user @anwarmesgid, please go to the Tikwm
homepage.