Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@arkanna576: #creatorsearchinsights #glutapink #sabunglutapink #sabunpencerah #fyp
arka
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 02 September 2026 02:00:44 GMT
17390
28
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.97MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.97MB
)
Watermark .mp4 (
1.01MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @arkanna576, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Zaman o kadar çabuk geçti ki anlamadık bile 🥰
ሰማኸኝ በለው 😔 ✍️ዛሬ እጅግ ልብ የሚነካና ለሀገራችን የሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ኪሳራ የሆነ አሳዛኝ ዜና ነው የሰማነው ላለፉት አስርት ዓመታት የኢትዮጵያን ባህል፣ ወግና ታሪክ በዜማዎቹ ጠብቆና አስፋፍቶ የቆየውና በቅፅል ስሙ «ሰሜ ባላገሩ» እየተባለ የሚጠራው አንጋፋው ድምፃዊ ሰማኸኝ በለው፣ በድንገት በገጠመው ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ሰምተናል እጅገሰ ያሳዝናል💔🥺 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ‹ቁምጣ የግሌ ነው› የሚለው ኩሩው ኢትዮጲያዊ እጅግ የምንወደው የባህል አምባሰደሩ ባህላዊ ሙዚቃን በመለው ኢትዮጲያ ካስተዋወቁ ግንባር ቀደም ሙዚቀኞች አንዱ የሆነው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) የተወለደው መስከረም 17 ቀን 1958 ዓም በባህር ዳር ወረዳ ሲሆን ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ድራማና ዳንስ ዝንባሌ ነበረው፡፡ ህዳር 11 ቀን 1978 ግሼ አባይ ኪነት የውዝዋዜ ባለሙያ ለመቅጠር ማስታወቂያ ሲያወጣ ሰሜ ሄዶ ይመዘገባል፤ በወቅቱ ግን ሰማኽኝ በባህር ዳር ዙሪያ አኢወማ ጽ/ቤት መዝገብ ቤት ውስጥ ይሰራ ነበር በ127 ብር ወርሃዊ ደሞዝ፤ ግሼ አባይ ኪነት ውስጥ ፈተና አልፎ ሲቀጠር ግን ደሞዙ 30 ብር ብቻ ነበር፡፡ ለሙያው የከፈልኩት ዋጋ ነው የሚለው ሰሜ ቁምጣ አድርጎ መድረክ ላይ በመውጣት በርካታ ባህላዊ ዘፈኖችን ተጫውቷል፡፡ በ1980ዎቹ አጋማሽ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ የራሱን የባህል ምሽት ክለብና ባንድ በማቋቋም የሰራ ሲሆን ከአንጋፋው ድምፃዊ ይሁኔ በላይና አንሙት ጋር በመሆን በሰሩት ‹አንቱዬዋ› በተሰኘውና በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀረበው ሙዚቃዊ ድራማ በስፋት ይታወቃል፡፡ በብዙዎች ዘንድ ከሚጫወጣቸው ዘፈኖች ከ50 በላይ የሚሆኑ ዘፈኖችን ዜማዎች መስራቱን የሚናገረው ሰማኸኝ በግሼ አባይ ኪነት ውስጥ ተወዛዋዥ ከነበረችው የአሁኑ ባለቤቱ ወ/ሮ ገበያነሽ አባተ ጋር ተጋብቶ አራት ልጆች አፍርቷል፡፡ ‹ሰሜ ባላገር› የሚለውን ቅፅል መጠሪያውን ማን እንዳወጣላት እንደማያስታውስ ለቁም ነገር መፅሄት የተናገረው ሰሜ ቁምጣ አድርጎ መድረክ ላይ ሲወጣና የባላገር ህብረተሰቡን ህይወት ለመወከል በመቻሉ ደስተኛ መሆኑን ገልጧል፡፡ ሰማኸኝ ከሙዚቃ ስራው በተጨማሪ ‹የባላገር ፍቅር› በተነሰኘውና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር በቀረበው የመድረክ ቴአትር ላይ ከእነ ቁምጣው በመሳተፍ ተውኗል፡፡ ከባህል ሙዚቃ ዘፋኞች ለባህሩ ቃኜና ለአሰፋ አባተ ልዩ አክብሮት ያለው ሰማኸኝ በ1990ዎቹ አጋማሽ ላይ የመኪና አደጋ ደርሶበት ነበር፡፡ ታዲያ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሰኔ 8/2018 ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል፡💔 ሰማኸኝ በለው በኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ መድረክ ላይ ደማቅ አሻራ ካኖሩና ተለይተው ከሚታወቁ ታላላቅ የጥበብ ሰዎች አንዱ የነበረ ሲሆን፣ የገጠሩን ማኅበረሰብ ትውፊትና የሀገሪቱን የዘመናት ታሪክ የሚያንጸባርቁ በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን ለሕዝብ በማቅረብ ዘመናትን የተሻገረ ታማኝ አድናቂ ማፍራት የቻለ የባህል አምባሳደር ነበር። ሥራዎቹም የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ማንነት ሳይለቅና ከቀደመው ሥር ሳይነቀል ለወጣቱ ትውልድ እንዲተላለፍና በዘመናዊው የጥበብ ዓለም ውስጥ ሁልጊዜም ሕያው ሆኖ እንዲቀጥል በማድረግ ረገድ እጅግ የጎላ ሚና ነበራቸው። የዚህ ታላቅ ከያኒ ማረፍ በተሰማበት ወቅትም በርካታ አድናቂዎቹና የጥበብ ባልደረቦቹ ለሀገራዊ ቅርስና ለሙዚቃ ዕድገት ያበረከተውን በዋጋ የማይተመን አስተዋጽዖ በማስታወስ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘንና ክብር ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የፈጠራ ኢንዱስትሪ ውስጥ የተለያዩ ቋንቋዎችን፣ ልማዶችንና የታሪክ ትረካዎችን ጠብቆ ለማቆየት እንደ ሰማኸኝ በለው ያሉ የጥበብ ሰዎች ያደረጉት ተጋድሎ ዘላለማዊ ሲሆን፣ ሰማኸኝ ባለትዳር እና የ4ልጆች አባት በቻላችን ስም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እነገለፅኩኝ ለወዳጅ ቤተሰቦቹ መፅናናት ተመኘሁ🙏 ነፍስ ይማር ! ሰማኸኝ በለው (1958-2018) 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ሰማኸኝበለው #እንዴትነሽ #musictube369 #ethiopianmusic
В наличии 🌸 Для заказа : 87756351221
“43 yıldır Ankara’da, iki şubemizle aynı sofrada buluşuyoruz. Lezzetimize güvenen herkese teşekkürler.” #lezzet #yemek #food
Mercimekli Köfte Malzemeler : 2 su bardağı mercimek 2 su bardağı bulgur Bir tutam maydonoz Bir tutam yeşil soğan Sosu için : 2 adet soğan 1 su bardağı zeytin yağı 1 yemek kaşığı domates salçası 1 yemek kaşığı biber salçası 2 tatlı kaşığı karabiber 2 tatlı kaşığı pul biber 1 tatlı kaşığı toz biber 1 tatlı kaşığı isot 1 çay kaşığı köri (püf nokta ) 1 çay kaşığı tarçın (püf nokta) 1 çay kaşığı tuz Ingredients : 2 cups of red lentils 2 cups of bulgur wheat Some fresh onion Some parsley For the sauce : 2 onions 200 ml olive oil 1 tablespoon of tomato paste 1 tablespoon of pepper paste 2 spoons of black pepper powder 2 spoons of ground pepper 1 spoon of red pepper 1 spoon of isot spice 1 teaspoon of curry 1 teaspoon of cinnamon 1 teaspoon of salt #sudeerdogan
#xuhuong @That's It Studio
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy