@nbhni2: dia ngomong apasi🗿 #erinejkt48 #jkt48 #fyp

𝙖𝙗𝙘𝙙𝙚𝙧𝙞𝙣𝙚𝙚`🐣
𝙖𝙗𝙘𝙙𝙚𝙧𝙞𝙣𝙚𝙚`🐣
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 01 September 2026 22:36:04 GMT
2010
510
13
18

Music

Download

Comments

000000_fck
SILVA • Mengikuti :
Yang plenger plenger gini justru bikin terpikat 😭
2026-09-01 23:37:57
4
rexxsixteen
Rexx. :
when ya rame
2026-09-02 07:23:58
3
pvtri_exx
P7t4i👾👅 :
plenger amat neng sukakk
2026-09-02 02:13:01
1
sunflowerssss_2
𝙅𝙍𝘼𝙔 𝘿𝙞𝙩𝙯𝙯 :
like balik kk dan salin tautan balik, bantuin saya ngilangin sb
2026-09-03 08:19:39
0
sondangameliasiahaan
😇orang kece 😎 :
❤️❤️❤️
2026-09-01 22:52:34
1
To see more videos from user @nbhni2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🔥 የሰርቫይቫል ፊልሞችን እወዳለሁ ካላችሁ... ላብ የሚያጠምቁ እና ከዚህ በፊት ያየዋቸውን ሁሉ የሚያስረሱ 3 በወንዶች እና 3 በሴቶች በሪ ገፃባሪ የተሰሩ  6 አሰቃቂ እና አስደናቂ ፊልሞች እጋብዛችዎለው  የናንተን ደግሞ comment section አስቀምጡልኝጨ 🧔በቅድሚያ ከወንዶች የተመረጡ 3 ምርጥ የሰቫይቫል ፊልሞች እንመልከት ❤️1ኛ. The Revenant (2015): 🔥 ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ በከባድ ቁስል እና በብርድ ውስጥ ሆኖ፣ ከድሮ ጓደኛው ጋር ላደረገው አስገራሚ የበቀል እና የመዳን ትግል... ያለበት ምርጥ ፊልም ነዉ  ❤️2ኛ. Cast Away (2000): 🔥 ቶም ሄንክስ ብቻውን በባህር ዳርቻ ላይ ለዓመታት ተለይቶ ሲኖር... ከባዶ ነገር እሳትን በመፍጠር እና ከእቃ ጋር ጓደኛ በመሆን ያሳለፈውን አሰቃቂ የብቸኝነት ህይወት ያሳያል። ❤️​3ኛ. Buried (2010): 🔥 አንድ የጭነት መኪና ሾፌር በኢራቅ ውስጥ በህይወቱ መሬት ውስጥ ተቀብሮ በሳጥን ውስጥ ይነቃል። ኦክስጅኑ ከማለቁ በፊት እራሱን ለማዳን የሚያደርገው የስነ-ልቦና ፍርሃት ፊልሙን ሲያዩት ላብ ያጠምቃችኋል። 👩 መጨረሻም ከሴቶች የተመረጡ 3 ምርጥ የሰቫይቫል ፊልሞች፡ ❤️​1ኛ. Fall (2022): 🔥 2ሺ ጫማ እርዝመት ባለው የሬዲዮ ማማ ራስ ላይ ተጣብቀው የቀሩ ሁለት ሴት ጓደኛሞች ታሪክ። ያሳያል በጣም ከባድ ነው በተለይ እንደኔ የከፍታ ፍራት ላላቸው ❤️​2ኛ. Hush (2016): 🔥 መስማት የተሳናት አንዲት ሴት ቤት ውስጥ የተደበቀ ጨካኝ ገዳይ ለመትረፍ ብልሃቷን ብቻ ተጠቅማ የምታደርገው አስፈሪ የመዳን ጨዋታ! ያሳያል  ❤️​3ኛ. Breaking Surface (2020): 🔥 በግዙፍ የውሃ ውስጥ ዳይቪንግ ላይ እያሉ በድንገት ድንጋይ ወድቆ አንዲቷ እህት ከውሃው ስር ተጣብቃ ትቀራለች። ሌላኛዋ እህት በሰከንዶች ውስጥ ኦክስጅን ሳይቀለላት እሷን ለማውጣት የምታደርገው አሰቃቂ የሰዓት ውድድር። ያሳያል ​

About