@ydado44x:

YDADO x44🦅
YDADO x44🦅
Open In TikTok:
Region: FR
Saturday 05 September 2026 13:09:03 GMT
12991
2394
68
15

Music

Download

Comments

daouda.jr741
Le 29 août c’est mon anif🥳🎊 :
Mon solda préféré une vidéo pour moi s’il te plaît 🙏 🥰🥰
2026-09-05 13:12:57
3
amadou.foulah.bal3
Amadou Foulah Balde🇬🇳🇨🇦 :
force frérot
2026-09-05 13:12:43
3
kadidian35
Khadija🌸 :
Ko ko yangana
2026-09-05 13:35:02
3
ultimeofficielle
Ultime :
2026-09-05 14:19:57
1
hajaamie8
hajaamie8 :
My mentor
2026-09-09 14:48:19
0
user7793777466156
Mamadou yero Barry👌💗🙏💍💍💍 :
💪💪💪💪
2026-09-14 19:35:58
0
salariale.la.maiso
Samba Diallo :
😳😳😳😳
2026-09-05 13:14:36
1
user5628280720246
Lhe bourgeois :
A houlaly
2026-09-05 13:12:09
2
mountagasow41
niska224 :
A houlaly
2026-09-05 13:12:38
1
petit6ix9ine
Adoum_$_Abdelkerim😛💓💵 :
Kong ko ratata 🇲🇦🖕🖕🇪🇦👌💪
2026-09-05 13:12:51
0
wandjan456
wandjan dimedi 224 :
🥰🥰🥰
2026-09-05 13:12:37
1
delmama52
M B D224🇬🇳☠️ :
😂😂😂
2026-09-05 20:33:16
1
raby.ba17
Raby Ba :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-14 21:01:57
0
gonzalog92
Gonzalo Ftf derton 🥷 :
🙏🙏🙏
2026-09-16 16:37:41
0
boystara3
Boystara :
😳😳😳
2026-09-16 19:57:12
0
fatoumata.diarrhi
md le fameux 🇬🇳🤜🇨🇮🇸🇳 :
😂😂😂
2026-09-10 01:01:55
0
user4691532618223
🫠الصادق 🇸🇩🔥 :
🔥🔥🔥
2026-09-12 22:11:14
0
mouminiballo25bal
Mouminiballo 25 Ballo2004 :
🥰🥰🥰
2026-09-09 19:43:24
0
abdoudiallo0880
Abdou Diallo :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-09 14:19:47
0
tornopblingbling
tornopblingbling :
💪💪💪
2026-09-07 19:31:13
0
yero.oen.daratako
Yero oen🇨🇮🇲🇱🐄🐄 :
🥰🥰🥰
2026-09-07 08:39:43
0
amaskilla4
Amadou Diallo :
😂😂😂
2026-09-16 17:56:44
0
user4008367611186
13 :
💪💪💪
2026-09-06 11:36:33
0
souleymane.barry3659
Souleymane Barry :
🥰🥰🥰
2026-09-12 22:30:18
0
alpho.22461
Alpho 224 :
🥰🥰🥰
2026-09-05 13:10:48
0
To see more videos from user @ydado44x, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"አደፍርስ" ከዛሬ 56 ዓመት በፊት በሐበሻ የዘመን ቀመር 1962 ዓ.ም እስከዛሬ ድረስ የስነ ጽሑፍ ምሁራን ችለው ሊፈቱት ያልቻሉት አንድ ልብ ወለድ ተወለደ። በሰዓቱ የመጽሐፉን የቋንቋ ክብደትና ጥልቀት መረዳት ያልቻለው አንባቢ ሁሉ መጽሐፉን ለማንበብ አቅም አጣ ብሎም ስለ መጽሐፉ አሉታዊ አስተያዬት ማራመድ ጀመረ። አብዛኞቻችን እንደዚህ ነን ከእኛ እሳቤ ጋር ያልሄደ ሁሉ ስህተት የሚመስለን። ይሄንን ጊዜ ነበር ደራሲው ዳኛቸው ወርቁ መጽሐፉን በውድ እየገዛ መሰብሰብ የጀመረው። "የእኔን መጽሐፍ አንብበው የሚረዱ ትውልዶች ገና አልተፈጠሩም።" በማለት እንደተናገረ በዘመኑ የነበሩ ሰዎች ይናገራሉ። ዳሩ ግን 56 ዓመታትም ተቆጥረው አሁንም ከፊሉን እንጅ ሙሉውን ለመረዳት አዳጋች ሆኗል። “አደፍርስ” ልክ እንደ ስሙ የሰከነውን አእምሮ የሚረብሽ፣ በቃላት ሥዕል የሚሥልና የኢትዮጵያን ማኅበራዊ ሽግግር በረቂቅ ብዕር የከተበ የጥበብ ሥራ ነው። አንድ አደፍርስ የተባለ ንቃተ ህሌናው የተገለጠለት የዩኒቨርስቲው ወጣት ወደ ማህበረሰቡ ገብቶ በባህልና በሐይማኖት ተሸሽጎ ስልጣኔን የሸሸውን ማህበረሰብ ሲያደፈርስ እናያለን። ታዲያ ግን አደፍርስ የዋዛ ሰው አይደለም..."ባህልህን ሳትጥል ሐይማኖትህን ሳትተው ከስልጣኔ ተቀላቀል" ብሎ የሚነግረውን የይፋት ፣የጥሙጋ፣ የጣርማ በር ፣የደብረሲና በአጠቃላይ የሸዋ ሰው በላቀ የአምሮ ብስለት እንጅ እንደ አንዳንድ የፍልስፍና ሰዎች በደፈናው አይደለም። መጽሐፉ ለአንባቢ መልስ አይሰጥም ለመረዳት ከሚከብዱት የቃላት አጠቃቀሞች ጀምሮ እስከ ፍልስፍናዊ እሳቤው ድረስ እኛ አንብበን ከተፃፈው ጀርባ ያልተፃፈውን ነገር እንድንፈልግ በጥያቄ ይሞላናል። በመጽሐፉ ውስጥ ባህል ሐይማኖት፣ ፍልስፍና ፣ስነ ልቦና ፣ፖለቲካ፣ፍቅርና ሌሎችም እንድንመረምራቸው የተተው የደራሲው ድብቅ ሚስጥሮች ናቸው። ባለችኝ ሚጢጢዬ እውቀት መጽሐፉን ደጋግሜ አንብቤ ይህችን እንደ መግቢያ ፃፍኩላችሁ። ሌላውን ለእናንተ ትቻለሁ! መልካም ንባብ! @fb:የጥንት መጽሐፎች ገዢ ✍️ #booklover #ethiopian_tik_tok💚💛❤️

About