Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ririgotbread: Explaining Caribbean folklore: Papa Bois 🇹🇹🇱🇨🇩🇲🇬🇩 #trinidad #caribbean #folklore #nature #mythology
Rio Brando🇯🇲
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 06 September 2026 18:42:25 GMT
692
62
8
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.38MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.22MB
)
Watermark .mp4 (
4.77MB
)
Music .mp3
Comments
🪼🪸🐚 𝓘𝓼𝓵𝓮 🌺🪴🦎 :
Anything with "ois" at the end is still pronounced "wa" no matter what.
2026-09-06 19:31:05
2
CandyEater :
Gorgeous being and he isn’t African, indigenous carribean
2026-09-07 01:19:53
0
:
papa boujay baby🇩🇲
2026-09-06 19:07:59
1
Rxcco👾 :
Papa poi?
2026-09-06 19:03:39
1
JESUS STILL ALIVE ✝️🛐 :
probably real FYI anything half human half animals it's demonic..yall believe in these folk lore stories but refuse to believe in Jesus 😆
2026-09-06 19:12:19
0
To see more videos from user @ririgotbread, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#bruja
Itle köpeklede aramiz yok✌️🎧#CapCut #blok3 #yenişablon #fyp #turkey🇹🇷 @blok3real
#ضايق_وهمي_مخاويني🕊️💔#foryou #كسبلور_explor
በዝምድና ቆራጮች አደጋ የወደቀበት የስልጢ እና የቤተ ጉራጌዎች የታሪክና የደም ትስስር ከኢህአዴግ ዘመነ መንግሥት በፊት በነበረው ዘመን ማንም እንደሚያውቀው እንደ ውልባራግ፣ አዘርነት፣ ዳሎቻ፣ አሊቾ ወረሮ ያሉ አካባቢያዊ ስያሜዎች ነበሩ በዋናነት የሚታወቁት። አንዱ «ውልባራግ ነኝ»፣ ሌላው «አዘርነት ነኝ» ወይም «አሊቾ ወረሮ ነኝ» ይላል... በተረፈ ግን እንደ ማንነት የሚጠቀሰው በጎሳ ደረጃ የሚታወቅበት ጉራጌያዊ የጎሳ ዘሩን ነበር። ይህ በታሪክ ሰነዶችም ጭምር የተደገፈ እውነት ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን አካባቢ (ከአጼ ሚኒሊክ Expansion) በፊት በጣሊያን ጆግራፊ ማህበር በኩል ከጓደኛው አንቶኒዮ ቼኪ ጋር በመሆን የጉራጌን ምድር የጎበኘው ጣሊያናዊው ዶ/ር ጆቫኒ ቺያሪኒ (Dr. Giovanni Chiarini) ከጉዞው መልስ ሮም ከተማ ውስጥ ባታተመው "Da Zeila alle frontiere del Caffa" (ከዘይላ እስከ ከፋ ድንበር) በተሰኘው ታዋቂ መፅሀፉ ላይ ስለ ጉራጌ ህዝብ እጅግ ውድ የሆኑ የታሪክ መረጃዎችን አስፍሯል። ከዚ መሀል ስለ ጉራጌ ጎሳዎች የጠቀሰው ይገኝበታል "ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነው ጉራጌዎች የሞህር፣ የእዣ፣ የቸሃ፣ የጌቶ፣ የአዘርነት፣ የእኖር፣ የጎማሮ እና የኡልባረግ ጎሳዎች ናቸው። የተለመደው አለባበሳቸው ቅባት የነካው (ያደፈ የሚመስል) ሻማ ሱሪ እና በወገብ ላይ በተመሳሳይ ቀለም ክብ ማሰሪያ የሚታሰር ለየት ያለ ንድፍ ያለው ሰማያዊ የጥጥ ቀሚስ ያካትታል። ይህንን ልብስ የሚያገኙት ማዕከላቸውን ምፅዋ ካደረጉ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ከሚያስገቡበት ከጅማ ነው..." (Da Zeila alle frontiere del Caffa) ከጣሊያናውያን አሳሾች በተጨማሪ የጎጎት ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ የስልጢኛ ዘዬ ተናጋሪ ስለሆነው ቤተ-ጉራጌ አካባቢያዊ ማንነት ሲያስቀምጥ ""ስልጢ በሚል ስያሜ የሚጠራው ሕዝብ የስልጢ፣ የአዘርነት በርበሬ፣ የመልጋ፣ የወለኔ ገደባኖ እና የአሊቾ ወረሮ ሕዝብን" የሚያካትት እንደነበር ይገልፃል። በታሪክ «ስልጤ» የሚለው ስያሜ ዛሬ የያዘውን አካባቢ የሁሉንም ማንነት በሚገልጽ መልኩ አይታወቅም። የጉራጌ ጎሳዎች የሚኖሩባቸውን እነዚ አካባቢዎች የተቀረው ቤተ-ጉራጌ ጠቅልሎ "ስልጢ ቤተ-ጉራጌ" ብሎ ነበር የሚጠራቸው። በተረፈ «ስልጢ» የሐጅ አልዬ አንዱ ልጅ "ገን ስልጢ" የተባለውን ጎሳ ብቻ የሚገልጽ መጠሪያ እንደነበር ለማንም ግልጽ ነው። ዛሬም ቢሆን የተለወጠ እውነት የለም። ከየት እና መቼ መጡ የሚለው እናቆየውና ሃጅ አልዬ ወደ ደቡብ ሲፈልሱ ብቻቸውን አልነበሩም። ወንድሞቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን አስከተው እንጂ። የጎጎት ጥናታዊ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ከሃጅ አልዬ ጋር አብረው መጥተው በጉራጌ ምድር በአራቱም አቅጣጫ ተበትነው የሰፈሩት ታዋቂ አባቶች መካከል 1ኛ. ሼህ አሊኑር 2ኛ. ሼህ ነስረላ 3ኛ. ሼህ በርከሌ 4ኛ. ሼህ ዑስማን 5ኛ. ሼህ ረዲ 6ኛ. ሼህ መልጋጊሎ 7ኛ. አህመደል በርበር 8ኛ. ኢማም ሲዲ 9ኛ. እናመኪ 10ኛ. በሸህየ / ሼህ በሽር 11ኛ. ለሞ 12ኛ. ኑር የሱፍ 13ኛ. ሠይድ ከቢር ሃሚድ 14ኛ. ሃጂ ጃፋር ... እና ሌሎችም" ይጠቀሳሉ። እነዚህ አባቶች በአንድ ቦታ ብቻ አልተወሰኑም። በጉራጌ ምድር ነባር ሕዝቦች ጋር እየተዋለዱ መሬት እያሰፉ በአራቱም አቅጣጫ ተበታተኑ። ለምሳሌ ሐጅ አልዩ ኡምናን ሼክ መለጋ ጊሱ ኡልባራግ ሼህ በርከሌ መስቃንና ገደባኖ ሼህ ኡስማን መስቃን፣ ሼህ አሊኑር እና ሼህ ነስረላ ገደባኖ አህመደል በርበረ ሙጎ አካባቢ ሰፈሩ። እነዚህ እና ሌሎች እዚ ያልተጠቀሱ ቀደምት አባቶቻችን ከዘቢዳር ተራራ በላይና በታች ሆነው በቸሃ፣ እዣ፣ ጌቶ፣ ጉመር፣ ስልጢ፣ እኖር ኤነር መገር ፣ መስቃን፣ ወለኔ ሶዶ-ክስታኔ ቤተ-ጉራጌ ላይ የወለዷቸው ልጆች ዛሬ ላይ የሚበዙት አውራ ጎሳዎች ሆነው ይገኛሉ። ዛሬ «ስልጤ ዞን» በሚባለው አካባቢ ያሉት የሐጅ አልዬ ልጅ የ«ገን ስልጢ» ዘሮች ብቻ አይደሉም። በተመሳሳይ መልኩ በወለኔ፣ በሰባት ቤት ጉራጌ፣ በሶዶ እና በመስቃን የሐጅ አልዬ እና የወንድሞቹ ልጆች በስፋት ይኖራሉ። ከዘቢዳር ተራራ በላይ ከሃጅ አልዬ የሚዛመዱ ትውልዶች ዛሬ አውራ ጎሳ ሆነው ከሚገኙባቸው ቤተ ጉራጌዎች በጥቂቱ፡ በቸሃ -ሞገመነ በጎማረ -ኢነቋምት በእዣ -ሸራር በጌቶ - በረስየ እና ሌሎችም ይገኙበታል። በጣሊያናውያን የታሪክ ሰነድ (Da Zeila alle frontiere del Caffa) ላይም ሆነ በ«ጎጎት» ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው የስልጢ ጎሳዎች ማንነታቸውና ደማቸው ከቤተ-ጉራጌ ወገን እንደሆነ ነው። ከሃያ ዓመታት በፊት ጥቂት በስልጢ ስም የተደራጁ «ዝምድና ቆራጮች» እስኪነሱ ድረስ፣ ከዘቢዳር ተራራ በስተቀር በሁለቱም በኩል ያሉትን የጉራጌ ጎሳዎች የሚለያያቸው ምንም አይነት ጉዳይ አልነበረም። በጉራጌነታቸው ላይ ምንም ዓይነት ብዥታ ሳይኖርባቸው ሃዘኑም ደስታውንም እየተጋሩ ጦርነቱንም በጋራ እየመከቱ ድሉን በአንድነት እያከበሩ፤ እስከ ዘጠናዎቹ ድረስ በአብሮነት ነበር ዝምድናቸውን ጠብቀው የዘለቁት። «...በምድር ላይ ልታጠፉ፣ ዝምድናዎቻችሁንም ልትቆራርጡ ተቃረባችሁን? እነዚያ አላህ የረገማቸው፣ መስሚያዎቻቸውንም ያደነቆራቸው፣ አይኖቻቸውንም ያወረራቸው ናቸው።» (ሱረቱ ሙሀመድ 47) «እነዚያም የአላህን ቃል ኪዳን ከአረጋገጡት በኋላ የሚያፈርሱ፣ አላህም እንዲቀጠል ያዘዘውን ነገር (ዝምድናን) የሚቆርጡ፣ በምድርም ላይ የሚያጠፉ እነዚያ ለእነሱ እርግማን አላቸው። ለእነሱም መጥፎ መኖሪያ (ገሀነም)አላቸው።» (ሱረቱ አር-ረዕድ 13)” Gurage Land Cc Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል @Gura ge Dynasty @Gura ge Dynasty @Gura ge Dynasty
They tried to erase the name, break the people, and bury the truth. But the earth remembers what empires want forgotten. Cut the branch. Burn the tree. The root still rises. Roots never lie by Echo Iyah #RootsNeverLie #EchoIyah #RootsReggae #ReggaeMusic #ConsciousMusic
@hamza rajpoot 🥰🥰🥰
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy