@mulukal_kal: የሆነ የህይወት ጭልመት ውስጥ የሆነ ግራ መጋባት ላይ በእርግጠኝነት አብረውን ይቆማሉ ያላችኋቸው ሰዎች ድራሻቸው ይጠፋል። በብዙ የሚቆጠር ዘመን ተስፋ እንድትጥሉ ያስገደዳችሁ ትዝታችሁ ሁሉ ከልባችሁ ጋር ይነዛነዛል። በጩኸታችሁ ውስጥ ዝም ማለታቸውን እንዴት ቻሉበት? የሚል ጥያቄ ናላችሁን ያዞራል! ከፈጣሪ ቀጥሎ እሸሸግበት ይሆናል ያላችሁት ሁሉ እምነታችሁን ይበላል... ወንድም ያላችሁት ሁሉ ማንም መሆናችሁን የሚያሳይበት ቀን ከመከራ ውስጥ ይወለዳል። እንደ ወንድም ያዩት እንኳን እንደ ማንም እንደ ጓደኛ እንኳን ሲያይ ያማል! በያልፋል ጭንቀት ውስጥ... ያልፍ ይሆን በሚል የመድከምና የፍርሃት ወጀብ ውስጥ ወንድም ያሉት ሳይኖር ቀርቶ አላፊ አግዳሚና መንገደኛው ሰው መልዐክ ሆኖ ያድናል! ተስፋ ያረግናቸውና ያመንናቸው ለክፉ ቀን ሳይታመኑ በቀሩ ቁጥር እግዜሩ "ተስፋህን ከኔ ይልቅ በሰው ላይ ጥለሃልና ሃሳብህ ሃሳቤ አይደለም ፣ መታመንህ በኔ ከመሆን ይልቅ በሰው ላይ አዘንብሏልና ብረዳህ እና ከመከራህ ባወጣህ እንኳን አይተ ያሰብካቸውና ያመንካቸውን ሳይሆን እኔ የወደድኩትን ሰው እጠቀማለው!" ...እያለኝ ይመስለኛል.. በእያንዳንዱ ክፉ ቀን ወንድም ያልነው ከፍቶብን ሳይሆን ተሳስተን በሰው የጣልነው እምነት ይታረም ዘንድ እግዜር ልባቸውን አደንድኖትም ይሆናል... ባይሆንም ግን ይሄንን ማመን ልብን ንፁህ ያደርጋል!!! ከሁሉ ከሁሉ እግዜር መርዳቱ ላይቀር ተስፋ ካደረግነው ሸንበቆ ጋር መከራከሩ ይገርማል! #ethiopian_tik_tok #mulukal #kesrabehuala #ሙሉቃል #habeshatiktok
Mulukal_ ሙሉቃል
Region: ET
Monday 07 September 2026 11:13:33 GMT
Music
Download
Comments
selamawit :
እኔ አሁን ላይ እግዚአብሔርን ሰው ስጠኝ እያሉኩ እያለቀስኩ ነው 😭😭😭😭😭😭
2026-09-07 18:19:17
26
Marti :
trust me የከፋ ደረቅ እድል አለ
2026-09-14 06:23:43
3
ሰው እንደ ሳሙና ! :
መጠበቅ ይጎዳል
2026-09-07 19:12:32
11
kidus :
tesfa be egzabher becha nw
2026-09-07 12:07:32
2
Hanna :
so thoughtfull ❤how i love u😣
2026-09-18 01:34:31
0
Aya :
ግሩም እይታ ነው ወንድም
2026-09-07 18:34:04
1
helu_69 :
አሁን ለኔ ነው የቸናገርከው👌👌👌
2026-09-07 13:15:40
8
Ýordi A. :
tileyalek eko
2026-09-09 06:51:08
0
Lamirot yuakin :
muluyeee🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-14 18:52:24
0
Tikur sew :
ሙሉ ቃል ❤👏👏
2026-09-08 07:57:30
0
ካሮዬ :
እውነት ነው 🙏🏻
2026-09-07 15:01:44
1
Teru design :
yenewud siwedeh eko
2026-09-08 09:36:00
0
gechooo :
bro
2026-09-08 04:26:42
0
fre :
yes
2026-09-07 23:30:46
0
ዳኒ :
በጣም አሪፍ አይታ ነው👍
2026-09-08 00:10:14
0
smallaxe 🪓 :
2026-09-07 11:18:36
0
selamawit :
አንተ ልጅ ግን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-07 18:12:04
2
Teru design :
betam leki neh wendeme betam
2026-09-08 09:35:29
0
Akooye :
lekaa ihem yemebsel milkt nw
2026-09-07 17:21:53
0
tsionyibrah :
👏
2026-09-07 12:44:10
0
Amen :
ትገርማለህ😊😊😊😊😊😊😊😊😊
2026-09-07 20:57:27
0
Karim :
እደዚህ ኳን ለማልት ሰው የሌለኝ እኔ
2026-09-30 21:13:57
0
ፍርቱና :
ያነካክታል እጂ
2026-09-07 17:57:52
0
Y. G Abi 28 👑 🇷🇺 :
🔥🔥🔥👌✌️🙏🙏🙏🙏🫡🫡
2026-09-07 20:47:02
0
Bez :
Exactly🥰🥰🥰
2026-09-07 11:21:52
0
To see more videos from user @mulukal_kal, please go to the Tikwm
homepage.