@.ryleewrites: a piece from my old account @ifeelitsodeepinmybones #poem #poetry #originalpoem #thoughts

rylee
rylee
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 08 September 2026 00:19:20 GMT
2356
523
8
17

Music

Download

Comments

catboyl67
ᓚᘏᗢ :
i’ve already sat here and watched this like 4 times because i can’t find the words to express how much i love this but i LOVE this so much and i just know so many other people feel the same
2026-09-08 01:40:57
0
zzz_.maria
maria :
i love you like actually so much i seriously cherish it each time ur poetry shows up on my fyp
2026-09-08 01:29:15
0
achinglight
trese :
the thought of not wanting to get better
2026-09-08 06:27:52
1
radientra
A>V>A ⊬ :
and mitski, this an assination attemp
2026-09-08 00:24:08
0
strawberries1984
StrawBerries :
ouu shii👀👀👀 beautiful work once again.
2026-09-08 00:25:26
0
catdumplingss
nyla :
ur writings r so beautiful like deadass
2026-09-08 14:51:11
0
To see more videos from user @.ryleewrites, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከጀሞ ፒያሳ የፈጣን አውቶቡስ  መስመር ግንባታን በልዩ ትኩረት እየከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ
 
 የአአዲስአበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል የቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳኛቸዉ ሽፈራዉ ከጣቢያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም  ጋር በነበራቸው ቆይታ ከፍተኛ የትራንስፖርት ፍላጎትና የአቅርቦት አለመመጣጠን ለመፍታት የከተማ አስተዳደሩ የጀሞ-ፒያሳ የፈጣን አውቶቡስ  መስመር ግንባታን በልዩ ትኩረት እየከናወነ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
 
 ይህ 15 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የመንገድ ፕሮጀክት አውቶቡሶች ብቻ የሚጓዙበት የተለየ መስመር የሚኖረው ይሆናል ብለዋል።
 
 ወደ አገልግሎት ሲገባ በአንድ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ህዝብ የማጓጓዝ አቅም ስለሚኖረው፣ በአካባቢው የሚታየውን የታክሲ ሰልፍ በእጅጉ እንደሚያቃልል ይጠበቃል።
 
 የትራንስፖርት ቢሮው እንደገለጸው፣ ፕሮጀክቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የክትትል ስርዓት የሚኖረው ሲሆን፣ አውቶቡሶቹ የሚመጡበትን ሰዓት ተሳፋሪዎች አስቀድመው እንዲያውቁ የሚያስችል አሰራርም ይኖረዋል ብለዋል። 
 
 ይህ የትራንስፖርት ስርዓት በሌሎች የከተማዋ ዋና ዋና መስመሮች ላይም ተሞክሮው እንዲሰፋ እቅድ ተይዞለታል ተብሏል።
 
 
 #afromekina
የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከጀሞ ፒያሳ የፈጣን አውቶቡስ  መስመር ግንባታን በልዩ ትኩረት እየከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ የአአዲስአበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል የቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ዳኛቸዉ ሽፈራዉ ከጣቢያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም  ጋር በነበራቸው ቆይታ ከፍተኛ የትራንስፖርት ፍላጎትና የአቅርቦት አለመመጣጠን ለመፍታት የከተማ አስተዳደሩ የጀሞ-ፒያሳ የፈጣን አውቶቡስ  መስመር ግንባታን በልዩ ትኩረት እየከናወነ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ይህ 15 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የመንገድ ፕሮጀክት አውቶቡሶች ብቻ የሚጓዙበት የተለየ መስመር የሚኖረው ይሆናል ብለዋል። ወደ አገልግሎት ሲገባ በአንድ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ህዝብ የማጓጓዝ አቅም ስለሚኖረው፣ በአካባቢው የሚታየውን የታክሲ ሰልፍ በእጅጉ እንደሚያቃልል ይጠበቃል። የትራንስፖርት ቢሮው እንደገለጸው፣ ፕሮጀክቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የክትትል ስርዓት የሚኖረው ሲሆን፣ አውቶቡሶቹ የሚመጡበትን ሰዓት ተሳፋሪዎች አስቀድመው እንዲያውቁ የሚያስችል አሰራርም ይኖረዋል ብለዋል። ይህ የትራንስፖርት ስርዓት በሌሎች የከተማዋ ዋና ዋና መስመሮች ላይም ተሞክሮው እንዲሰፋ እቅድ ተይዞለታል ተብሏል። #afromekina

About