@liesse.966:

Liesse
Liesse
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 08 September 2026 21:46:36 GMT
32775
2529
94
36

Music

Download

Comments

winniesandraofficial
winnie sandra official :
wawoooo is my picture
2026-09-09 12:27:22
1
hajara_257
hadjara :
Long time song pise nkwikundira🥰
2026-09-09 16:18:11
0
nshimirimanaenoc8
Nshimirimana Enock :
hii Ise you enjoy
2026-09-09 01:54:10
0
justinenzoyisaba6
Nzoyisaba justine :
ahaaaa haragez pe manaw vyiza
2026-09-09 05:52:22
0
user5341324966162
joseane :
uzuko uyu arumugabo wanjye
2026-09-09 12:58:01
4
niragiyekorodin
Dina 3477 gikundiro 💙🤍💙 :
utwenganeza chr ndagusabye nkorera aka video nishime ndumunyarwa ndakazi chr love basi sinzongere kukwandikira nkusaba video sibyo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨♥️♥️
2026-09-09 15:43:04
1
moodrezg
Minah Ramadhan 🇧🇮🇨🇦 :
song❤️
2026-09-09 06:41:49
1
nzeyimanapaul805
Nzeyimana Paul :
uzicuza.sha
2026-09-09 07:46:13
1
user1123202494181
coc tivi2026 :
ndakwikundir m chr
2026-09-09 22:14:40
0
superasi.niyonkur
Superasi Niyonkuru :
komera
2026-09-09 17:27:49
0
uwase.emelyne
uwase emelyne :
wawuu
2026-09-09 18:53:38
0
johnmedardi376
aichou aichou :
mutwereke neza
2026-09-09 12:47:45
0
user8828571435767
faida :
neza
2026-09-09 15:33:18
0
ericnshmirimana
Eric Nshmirimana :
riyesse
2026-09-09 14:51:49
0
andrew84800
andrew :
nukuri
2026-09-09 11:20:42
0
eric.niyonkuru891
Eric Niyonkuru :
2026-09-08 23:27:33
0
esperance0552
esperance :
Ego mwiza💞
2026-09-09 10:33:09
0
heshimajaphet
heshima japhet :
2026-09-09 07:12:38
0
vsiu6
didichou :
😁😁bur kwisubirako amaz atarareng inkomb🤗🤗
2026-09-09 10:47:50
0
user8151662031172
user8151662031172 :
🥰
2026-09-09 10:36:11
0
mfiston1
NIZZO KABOSS ⚔️ 🇷🇼 :
😂😂😂
2026-09-09 10:21:59
0
ely.fireboy
Ely Fire-Boy :
nibamubone waw
2026-09-09 09:02:06
0
dawson9693
Dawson :
2026-09-09 13:26:22
0
To see more videos from user @liesse.966, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ወታደራዊ ቁመናውን ተቋማዊ ሂደትን በተከተለ መልኩ ገምግሞ አሰራሮችን በማዘመን ለሚሰጡ ድርጅታዊ ተልዕኮዎች ራሱን በተሐድሶ አዘጋጀ!!           ጳጉሜ 04/2018 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ተቋማዊና ወታደራዊ ብቃቱን ይበልጥ የሚያጠናክርበትን የተሐድሶ መርሃ-ግብር በደማቅ ሁኔታ ማድረጉን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። በመርሃ-ግብሩ ላይ የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱና፣ የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፣ የዕዙ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ፣ የዕዙ ፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ ዶክተር ታደሰ ገ/ፃድቅ፣ እንዲሁም ሌሎች የዕዝ፣ የኮርና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። ጠላትን እንደ ንብ የሚነድፉት፡ አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር፤ ህዝቡን ከመጥፋትና ከውርደት ታድጎ ወደ ታሪካዊ የክብር ማማ ለማሸጋገር ራሱን በትግል ሜዳ ያስቀደመ አይበገሬ ጦር ሆኖ ተከስቷል። ክፍለ ጦሩ ጠላት አካባቢውን በወረረበት የ42 ቀናት ውጊያ ታላቅ የበላይነት በማሳየት፣ ፈተናዎችን በማለፍ፣ የጠላትን ኃይል በማዝረክረክ የቆየ መሆኑ ሲታወቅ፧ የቻለ በእሳት የተፈተነ ስብስብ መሆኑ ተገልጿል። በሂደት ያጋጠሙትን ውስጣዊ ክፍተቶች በመሙላት፣ በአዳዲስ አመራሮችና አደረጃጀቶች ወታደራዊ ቁመናውን በማዘመን ለቀጣይ ግዳጆች በከፍተኛ ዝግጅት ራሱን አድሷል። በመድረኩ የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ዋና መሪ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ባስተላለፉት መልዕክት፦
የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ወታደራዊ ቁመናውን ተቋማዊ ሂደትን በተከተለ መልኩ ገምግሞ አሰራሮችን በማዘመን ለሚሰጡ ድርጅታዊ ተልዕኮዎች ራሱን በተሐድሶ አዘጋጀ!! ጳጉሜ 04/2018 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር ተቋማዊና ወታደራዊ ብቃቱን ይበልጥ የሚያጠናክርበትን የተሐድሶ መርሃ-ግብር በደማቅ ሁኔታ ማድረጉን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። በመርሃ-ግብሩ ላይ የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱና፣ የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ፣ የዕዙ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ፣ የዕዙ ፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ ዶክተር ታደሰ ገ/ፃድቅ፣ እንዲሁም ሌሎች የዕዝ፣ የኮርና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። ጠላትን እንደ ንብ የሚነድፉት፡ አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር፤ ህዝቡን ከመጥፋትና ከውርደት ታድጎ ወደ ታሪካዊ የክብር ማማ ለማሸጋገር ራሱን በትግል ሜዳ ያስቀደመ አይበገሬ ጦር ሆኖ ተከስቷል። ክፍለ ጦሩ ጠላት አካባቢውን በወረረበት የ42 ቀናት ውጊያ ታላቅ የበላይነት በማሳየት፣ ፈተናዎችን በማለፍ፣ የጠላትን ኃይል በማዝረክረክ የቆየ መሆኑ ሲታወቅ፧ የቻለ በእሳት የተፈተነ ስብስብ መሆኑ ተገልጿል። በሂደት ያጋጠሙትን ውስጣዊ ክፍተቶች በመሙላት፣ በአዳዲስ አመራሮችና አደረጃጀቶች ወታደራዊ ቁመናውን በማዘመን ለቀጣይ ግዳጆች በከፍተኛ ዝግጅት ራሱን አድሷል። በመድረኩ የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ዋና መሪ አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ባስተላለፉት መልዕክት፦" ይህ ትግል የህዝብ ትግል ነው። በዚህ ቅዱስ በሆነው ትግላችን የጀመርነውን የአማራ ህዝብ ህልውና በማረጋገጥ የኢትዮጵያን የወደፊት መፃኢ እጣፋንታ ለማስተካከል ነው" በመሆኑም ተቋማዊ አሰራርን ጠብቃችሁ በርቱ በማለት ሲቋጩ፤ የዕዙ ዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አማን እሸቱ በበኩላቸው የወታደራዊ ዝግጅቱን ደረጃ ማሳደግ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰው፡ ሁልጊዜም የብቃት ደረጃችሁን በማሻሻል ነገም እንደወትሮው የሁልጊዜ ዝግጅትና ጥንካሬ ይኑራችሁ ሲሉ ደምድመዋል። በመድረኩ ላይ ከክፍለ ጦሩ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች፦ ከአመራሩ በቂ ማብራሪያና ምላሽ ሲሰጥ፣ ለነበሩ ክፍተቶች በሙሉ በአዲሱ አሠራር እደማይደገሙ ተገልጿል። በመጨረሻም የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ አበበ ሙላቱ ባስተላለፉት መልዕክት፦ "የአንድነታችን ውጤት በጠንካራ አላማ እድንወያይና በጋራ እንድናቅድ አድርጎናል" ዕቅዳችንንም በአንድነት እናሳካለን በሚል መልዕክት የዕለቱ መርሀ-ግብር መጠናቀቁን ኮሩ አሳውቋል። " ክብር ለትግሉ ሰማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ)ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ሸዋጠቅላይግዛት💚💛❤ #How #netflix #duet

About