@dermandersim6262: Rüzgar Nereden Eserse Essin, Köklerim Hep Dersimde, Cünkü Insani Ayakta Tutan,Savrulduğu Yön Degil, Ait Olduğu Yerdir…62♥️☀️💚#dersim#xozat#6262

Derman62
Derman62
Open In TikTok:
Region: TR
Wednesday 09 September 2026 14:56:37 GMT
13688
1284
0
8

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dermandersim6262, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአቶ መለስ ዜናዊ 6 አስቂኝ ንግግሮች 😂 1, መለስ ውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ እያሉ አንድ ነጭ
የአቶ መለስ ዜናዊ 6 አስቂኝ ንግግሮች 😂 1, መለስ ውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ እያሉ አንድ ነጭ " እናንተ አፍሪካውያንኮ ዝንጀሮ ነው የምትመስሉ።" ይላቸዋል። አቶ መለስም መለሱለት " እኛ አፍሪካውያን የዝንጀሮዋን ፊት ስንመስል እናንተ ነጮች ደሞ ቂጧን ትመስላላችሁ።" 2, ጋዜጠኛ..." የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?" መለስ..." ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።" 3, ጋዜጠኛ... " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?" መለስ..."አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!" 4.ጋዜጠኛ... "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።" መለስ..."እግር ጭንቅላት አይሆንማ።" 5.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ..." ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።" 6.ጋዜጠኛ... " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?" መለስ...''ሰጭው ስለበዛ ነዋ።'' አንዴ ደሞ መለስና አባዱላ እየተጫወቱ አባዱላ " እኔኮ አባቴ 12 አህያ ሽጦ ነው ያስተማረኝ።" ይላል... መለስ..." አባትህ ይገርማሉ።" አባዱላ..." እንዴት?" መለስ..." አንድ አህያ ለማስተማር 12 አህያ መሸጣቸው።" 😂 የትኛው ተመቻቹ from fb መንደር

About