@cill.oless: #fyppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp

meymar🤍
meymar🤍
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 10 September 2026 04:04:51 GMT
658
69
0
15

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cill.oless, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ድል ቁርሱ" የተሰኘው በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የወታደራዊ ሕይወት ጉዞ የሚያንፀባርቀው መጽሐፍ ተመረቀ 📚 "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተመረቀ። መጽሐፉ የግለሰብ ታሪክ ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ከገጠሬዋ የኢትዮጵያ ክፍል ተነስቶ የወታደራዊ ሕይወትን በመቀላቀል ሀገር በፈተና ማዕበል በተናጠችበት ወቅት በፅናት የቆመ ታላቅ መሪን መንፈስ የሚያሳይ እና የሕይወት ውጣ ውረድን በጥልቀት የሚያስቃኝ ነው። በዚሁ የመጽሐፍ ምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ፕሮፌሰር ዳኛቸው አስፋ፣ የአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ እንዲሁም አቶ ብርሃኑ ደቦጭ በመጽሐፉ ላይ ምሁራዊ ሂስ እና ዳሰሳ አቅርበዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን፣ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሸዎች፣ ዲፕሎማቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። . . . #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #cupcut #viraltiktok #fypシ゚

About