@mateiyaszehana: #creatorsearchinsights

ማቲያስ
ማቲያስ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 10 September 2026 10:48:29 GMT
91464
6035
93
1165

Music

Download

Comments

honor.swett
ኣሜን :
ቢራ ኣትጣጣ ሚል ኣምጣ ጥቅስ
2026-09-10 14:53:46
12
yod7.f
S ORNI :
ንግግሩን ሙሉውን ልቀቅ አታቋርጠው
2026-09-10 13:01:28
11
ezra3561
EZRA🔹 :
ጠላስ ዝክር ማህበር ያለባቸውስ ?
2026-09-10 15:25:26
5
qashaqai
Papi :
awo hule edme lenate
2026-09-10 21:52:29
1
bekiab72
Beki'ab :
እየተነሳችሁ ኣዲስ ህግ ኣዲስ ኣስተምህሮ ኣታውጡ ...
2026-09-11 06:45:44
1
user2003674871671
human :
እውነት ነው
2026-09-11 15:09:02
3
abrarawmarie
Abraraw Marie :
አትስከሩ እንጅ አትጠጡ የሚል የለም
2026-09-10 18:17:58
0
helenawoldmikayl
Helena Woldmikayl :
እዉነት ነው
2026-09-12 06:32:29
0
kasse039
kassahun Abaynhe :
ቅዳሜና እሁድስ እንጨፍር አደል
2026-09-11 13:19:46
2
user6163921448110
1 :
2 ለት ብለዋል አባ ገብረማርያም
2026-09-10 14:51:47
3
user413683625233
ቅዱስ ሚካኤል ጠባቄየ :
አዎ ሐጢያት ነው
2026-09-10 19:12:00
2
biniyam161616
Bini Fitness :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-10 19:51:48
4
bekka273
beki 2754 :
Lelaw ken lega
2026-09-10 21:14:38
1
ganet.degaga7
Ganet Degaga :
ጠላም እኮ አልኮል ነዉ😭
2026-09-10 16:32:39
1
user5992420815677
እናቴ ህይወቴ :
መፅሃፉ ይላል ወይስ አስተምሮቱ ነው አባቴ የመለስልኝ
2026-09-11 22:24:56
0
peace.needer
Peace Needer :
ቢራ መጠጣት ሃጢያት ነው ወይን ብቻ ነው የተፈቀደው
2026-09-10 12:08:41
1
dawit.bitweded
Dawit Bitweded :
ጠላስ ሮብናአርብ ይጠጣል አይጠጣም?
2026-09-10 16:33:11
0
user6163921448110
1 :
አይ ማመቻቸት
2026-09-10 14:51:04
1
melakuwm1
Melaku W/m :
ጽድቅ ነው።
2026-09-11 09:09:36
0
bizu6428
bizu :
ብርም ለስራ ሲቀጠሩ መጠየቅ አስፈላጊ ነው ?
2026-09-11 17:58:06
0
user4359680549663
maz :
Ewunet Abat🙏🙏🙏
2026-09-11 17:22:29
1
teme1115
Temesgen :
አይፈቀድም ግን ይጠጣሉ
2026-09-12 01:01:29
0
tibebuassefa
tibebu assfa :
መስከር መለያችን ይሁን አሜን።
2026-09-12 07:12:52
0
robeltamirat12
Rob€| :
በጾም ሰዓት ካሳ ሙሉ ቢራ ከምጠጣ አንድ ሌተር ወተት መጠጣት እጅግ የተሻለ ነው ያመጣውም ችግር የለም በልምድ ስለመጣ እንጂ
2026-09-11 18:00:57
0
orthomedia
ሪሜቲ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን :
kkkkkkkk
2026-09-10 17:08:37
0
To see more videos from user @mateiyaszehana, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About