@alialomariii: 🏡 فيلا مستقلة للإيجار في سار – مع مسبح خاص فيلا مستقلة بالكامل وليست داخل كومباوند، بموقع مميز في منطقة سار. 🛏️ 4 غرف نوم 🧹 غرفة خادمة 🏠 طابقين 🏊‍♂️ مسبح خاص 🌿 حديقة خاصة 📍 سار – البحرين 💰 الإيجار: 600 دينار بحريني فقط شهرياً 📲 للتواصل والمعاينة: Ali Real Estate | علي العقارية #Saar #VillaForRent #BahrainRealEstate #PrivatePool #سار

ALI ALOMARI علي العُمري
ALI ALOMARI علي العُمري
Open In TikTok:
Region: BH
Thursday 10 September 2026 19:39:00 GMT
740
6
0
4

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @alialomariii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቃጭል :- ከብረት፣ከብር፣ከመዳብ፣ከነሐስ ይሰራል። ከደወል ያነሰ በቤተክርስቲያን ውስጥ ለአገልግሎት የሚውል ድምፁ ''መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ'' ማቴ ፫÷፲፪ የሚለው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስብከት እና የወንጌላዊው ዮሐንስ የመስቀል ስር ልቅሶ ምሳሌ ነው። ቃጭል የሚመታባቸው ጊዜያት ፩.ቀዳስያን ከቤተልሔም ወደ ቤተመቅደስ ሲገቡ :- ካህናቱ ጌታ ከተወለደባት ከቤተልሔም ወደ ተሠዋባት ወደ ቀራንዮ/መቅደስ/ እየተጓዙ ሲመታ ''ሰው አምላክ ሆነ፣አምላክ ሰው ሆነ ''የሚለውን የቅዱስ ገብርኤል ብሥራት ለማጠየቅ ነው። :፦ለቆራብያን የቅዳሴውን መጀመር የሚያበስርነው። ፪,ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን ሲባል የክርስቲያን ታናናሽ/Catechumen/የሚባሉት ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ለመቀበል ያልበቁ፣ወደ ክርስትና ለመመለስ/ለመጠመቅ/ አስበው ትምህርት ያላጠናቀቁ ማለት ነው። እስከዚህ የትምህርት ጊዜ ነውና ሥርዓቱን እየተከታተሉ ቆይተዋልና አሁን ፃኡ/ውጡ/ ይባላሉ ከእዚህ በኃላ ላመኑት ብቻ ነውና። ፫,በእግዚኦታ ጊዜ ካህኑ እየመራ ሕዝብ እየተቀበለ እግዚኦታ በሚደርስበት የቅዳሴ ሰዓት ንፍቁ ዲያቆን ከመጋረጃ ውጭ ሆኖ ቃጭል ይመታል።በዚህ ጊዜ የሚሰማው የቃጭል ድምፅ የሐዋርያት ልቅሶ ምሳሌ ነው። @eyasu waltengues @Hele Walt @Ermi_art @Kalkidan Taye @Diya Z bex kebede @Tibebe yiheyis

About