@rantibutik2_bandung: Cantik😍,, Anesya Dress Milenium Ready juga dengan model polosnya . Siapa yang sudah punya koleksi Anesya koment yuk🥰🥰

Calistha Daily Outfit
Calistha Daily Outfit
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 12 September 2026 08:43:25 GMT
536
5
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @rantibutik2_bandung, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በቃል የተሰጠህን variation ትፈጽማለህ ወይስ አትፈጽምም? መልስህ ትክክል ካልሆነ ገንዘብህን ልታጣ ትችላለህ። ታሪኩ በሳይት ላይ በየእለቱ ሊከሰት የሚችል ነው። Assistant RE መጥቶ
በቃል የተሰጠህን variation ትፈጽማለህ ወይስ አትፈጽምም? መልስህ ትክክል ካልሆነ ገንዘብህን ልታጣ ትችላለህ። ታሪኩ በሳይት ላይ በየእለቱ ሊከሰት የሚችል ነው። Assistant RE መጥቶ "የfootingun rebar detail እንደዚህ ቀይሩት" ብሎ በቃል ይናገራል። ወረቀት የለም፣ ደብዳቤ የለም፣ ፊርማ የለም። ኮንትራክተሩ ግን መመሪያውን ተቀብሎ ስራውን ይሰራል፣ ተጨማሪ ወጪ ያወጣል፣ እና ኋላ ላይ claim ያስገባል። ኢንጂነሩ ግን በቀላሉ ውድቅ ያደርገዋል "ማንም በጽሑፍ የሰጠው መመሪያ የለም" ይላል። ጥያቄው እዚህ ጋር ይነሳል ትክክል ማን ነው? እና ኮንትራክተሩ ያ መመሪያ በተሰጠበት ቅጽበት ምን ማድረግ ነበረበት? ብዙ ሰዎች ስህተት የሚሰሩት እዚህ ጋር ነው፣ ስለዚህ ትንሽ ጠልቀን እንየው። ውሉ የሚተዳደረው በFIDIC Red Book (1987) ከሆነ መልሱ የሚገኘው clause 2.5 ውስጥ ነው። ይህ clause የሚናገረው ስለ ኢንጂነሩ(The Engineer) መመሪያዎች አሰጣጥ ነው እና ብዙ ሰዎች የተሳሳተ ግንዛቤ ይዘውበታል። "በጽሑፍ ካልተሰጠኝ መከተል የለብኝም" የሚል ግምት በጣም የተለመደ ነው ይህ ግን ስህተት ነው እናም ኮንትራክተሩን ውድ ዋጋ ሊያስከፍለው ይችላል። እውነታው ምንድን ነው? clause 2.5 መመሪያዎች "በጽሑፍ ሊሆኑ ይገባል" ይላል። ይህ ግን በጽሑፍ ካልሆኑ ዋጋ የላቸውም ማለት አይደለም REው በቃል order ቢያደርግም እንኳ ኮንትራክተሩ አሁንም እንዲሰራ ይገደዳል። ለምን? ምክንያቱም ፕሮጀክቱ በየእለቱ የሚንቀሳቀስ ስለሆነ ውሳኔዎች ብዙ ጊዜ በስፍራው ላይ በፍጥነት ያስፈልጋሉ ስራው እስኪቆም ድረስ ወረቀት መጠበቅ አይቻልም። ችግሩ ግን አለመታዘዝ ላይ ሳይሆን ራስን አለመከላከል ላይ ነው። ኮንትራክተሩ ማድረግ የነበረበት መመሪያውን አለመቃወም ብቻ ሳይሆን ወዲያውኑ ራሱን መከላከል ነበረበት። ይህም ማለት በ7 ቀናት ውስጥ የቃል መመሪያውን በደብዳቤ ማረጋገጥ ነበረበት "እንዲህ የሚል መመሪያ ተሰጥቶኛል፣ በዚህ መሰረት እየፈጸምኩ ነው" ብሎ በጽሑፍ መላክ ነበረበት። ይህን ካደረገ በኋላ ኢንጂነሩ በዚያው 7 ቀናት ውስጥ በጽሑፍ ካልተቃወመ የማንም ፊርማ ሳያስፈልገው ህጉ ራሱ መመሪያውን approved እንደሆነ ይቆጥረዋል። ይህ "deemed approval" የሚባለው መርህ ነው እና ብዙ ኮንትራክተሮች የማያውቁት ጠንካራ የመከላከያ መሳሪያም ነው። አንድ ተጨማሪ ወጥመድም አለ ብዙ ጊዜ ችላ የሚባል "Assistant" የሚባለው ሰው ማንነት ራሱ ጥያቄ ውስጥ መግባት አለበት። በFIDIC ውል መሰረት Variation የማዘዝ ስልጣን ያለው ኢንጂነሩ ራሱ ወይም ኢንጂነሩ በጽሑፍ ስልጣን የሰጠው ተወካይ ብቻ ነው። Assistant RE ግን በዋንኛነት የ quality inspection ስራ ላይ እንጂ የመወሰን ስልጣን የለውም። ስለዚህ ከዚህ ታሪክ ውስጥ ያ መመሪያ ራሱ ከጅምሩም በትክክለኛ ስልጣን ያልተሰጠ ሊሆን ይችላል፣ ይህም ሌላ ደረጃ ውስብስብነት ይጨምራል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #construction #fypシ

About