@luonvuive07:

😴
😴
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 13 September 2026 08:26:38 GMT
82
6
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @luonvuive07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመስጊድ ግንባታ እርዳታ                  አቡሁረይራ መስጊድ  مسجد أبو هريرة  ይህ የምትመለከቱት መስጊድ የሚገኘው በአፋር ክልል በአይሳኢታ ከተማ በ 01 ቀበሌ ሲሆን ለአለፉት 20 አመታት ህዝበ ሙስሊሙ ሲገለገልበት የቆየ መስጊድ ነው እናም ይህ መስጊድ ለብዙ ጊዜ በአከባቢው በሚገኙ ሙስሊሞች እድሳት እየተደረገለት እዚህ ድረስ መድረስ ችሏል እናም ዛሬ ላይ ይህ መስጊድ ዝናብ በጣለ ቁጥር ፍሳሹ ወደ ውስጥ በመግባት መስገጃዎችና ቁርአኖችን በማበስበስ እንዲሁም መስጊዱ አጥር እናም ወዱ ማረጊያ : የሴቶች መስገጃ ቦታ : መጸዳጃ ቤት የለለው ሲሆን  እንደምታዩት መስጊዱ በአፈርና በጭቃ እንደመሰራቱ አንጻር  ፈርሷ እንደ አዲስ በቡለኬት መሰራት እንደሚያስፈልገው እና ይሄንን ለመስራት የአከባቢው ማህበረሰብ አቅም በላይ ሰለሆነ በአይሳኢታ/በአፋር/ በኢትዮጵያ /በውጭ ሀገር የምትገኙ ሙስሊም ማሀበረሰብ ወንድ/ሴት  ብር ያለው በብሩ እውቀት ያለው በእውቀቱ ጉልበት ያለው በጉልበቱ በመረባረብ በአጭር ጊዜ ይህንን መስጊድ ለአላህ ስንል እንገንባ ::  ይህ መስጊድ አዋሳኝ ቦታ እንደመሆኑ አንጻር ሌላ መስጊድ ባለመኖሩ ቶሎ ተረባርበን ሰርተን ካልጨረስን  የአከባቢው ሙስሊም ራቅ ወዳለ ቦታ ለመሄድ ይገደዳልና ለአላህ ስትሉ ይህንን መስጊድ ለመገንባት እንረባረብ ይሄንን መስጊድ በማንኛውም ነገር ማገዝ የምትፈልጉ contact me  https://t.me/mame_ale  tiktok.com/@mosque_love2 +251925261893 +251963610905 #ethiopian_tik_tok #fyp #foryoupage #foryou #fypシ #islamic_video #afartiktok

About