@birdwordss: took the dog for a walk

Beth
Beth
Open In TikTok:
Region: AU
Sunday 13 September 2026 09:38:48 GMT
963
209
6
1

Music

Download

Comments

cleo.hardcastle
cleo :) :
this is a vibe
2026-09-13 20:23:54
0
sequaphoria
Samahl :
Aye aye get it get it
2026-09-13 21:34:11
0
binqgiu
neo(n) ✪ 49% :
2026-09-13 14:48:57
0
khellscheekypriv
khellicopter :
grooviest person i’ve seen in a whole minute
2026-09-13 10:47:32
1
amarilson.__
📸 :
how is there 2 of you on the screen
2026-09-13 10:03:38
0
To see more videos from user @birdwordss, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ታስበው  ዘንድ ሰው ምንድን ነው ?" መዝ.8፥4       የሚታዩ ፍጥረታት ኹሉ የተፈጠሩት ለሰው ነው ። ከአዳም አንሥቶ ጌታችን እስከሚመጣበት ድረስ ያለው ጊዜ የተሰናዳው ለሰው ነው ። ገነት የተዘጋጀው ለሰው ነው ። ትእዛዛት የተሰጡት - የሚሰጡት ለሰው ነው ። ተግሣጻት የተዋደዱት ለሰው ነው ። ተአምራት የሚከናወኑት ለሰው ነው ።ሕግ ከተሰጠ በኋላ (ሲጥሰው) የሚቀጣው ሰው ነው ። ሲተገብረው የሚሸለመውም ሰው ነው ። አምላክ ሰው የኾነው ለሰው ነው ። በወዲያኛው ዓለም ይወርሰው ዘንድ ስለተዘጋጀለት በጎ ነገርማ ማን አምልቶ ሊናገረው ይችላል ?           ክቡር ዳዊት ❝ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው ?❞ ማለቱ ፦ ‟እንደዚህ ዕፁብ ድንቅ የኾኑ ልዩ ጸጋዎችን ትሰጠው ዘንድ ሰው ምን ቢኾን ነው ?” ብሎ በሕሊናው እያሰላሰለ ነው።            እኛም ብንኾን እስከ አሁን ድረስ ለሰው የተደረገውን ነገር ስናስበው ፣ የተደረገው ነገር ሁሉ ለሰው ጥቅም ተብሎ የተደረገ እንደኾነ ስናስተውለው ፣ ገና በወዲያኛው ዓለም ሊደረግለት ያለውን ነገር ስናስተነትነው ፥ ፍጹም በኾነ መደነቅ እንያዛለን ። ከዚያም ይህ ፍጥረት በእግዚአብሔር ዘንድ ምን ያኽል ልዩ ክቡር ፍጥረት እንደኾነ እናስተውላለን ። አስተውለንም አንቀር ❝ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው ?❞ ብለን እንደነቃለን ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopianorthodox #coptic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #ማርያም #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

About