@arie.ayanna: #viral #babytoys #fyp #tiktokshop

arie
arie
Open In TikTok:
Region: US
Monday 14 September 2026 21:37:16 GMT
679
30
2
0

Music

Download

Comments

yeoitsvon0
vond3. :
aww my chunk so cute
2026-09-14 21:46:38
2
aniadarealest
Nïa :
Look at nephew !🥹 him so handsome, he getting so big fast ash . Slow down TT baby .😭😭🧡🧡🧡
2026-09-15 17:29:12
1
To see more videos from user @arie.ayanna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከደረብርሃን ተደውሎ  አዳኑ እና እየሩስ  መኪና ገጫቸውና አረፉ ስሰማ ዞረብኝ  የነገረኝን ሰው ቃዥቶ ወይ እኔ ቃዥቼ  መሰለኝ  እና ትንሽ ራሴን አረጋግቼ  ሌላ ሰው ጋር ደወልኩ የምሰማው ጩኽት ነው ማነው ?ምንድነው ? ጬኽት በጩኽት መካከል  በቀለም አረፈ ኽህ በቀለም አረፈ ስልኩን የያዘው እጄ ሲዝል ና ሲንሸራተት  ከቆምኩበት ቁጭ አልኩና  ከዝጌር መዋቀስ ያዝኩኝ  ግን ለምን ? ለምን ? ለምን? ያቺ  እንደፎቶግራፍ ከስራዋ ላይ ተለጥፋ ለኖረች ሴት አረፍት  አያስፈልጋትም  ያ ከመኪና ላይ ተሰቅሎ ሳጥን ሲያገላብጥ  ጆሮው በስልክ ጩኽት ለደነቆረ ለምን እፎይታን ነፈግኽው ?ለዚያች የትላንት ለጋ ወጣት ሮጣ ላልጠገበች ገና ያዝኩት ያዝኩት ስትል እቦቃቅላ ልጆቿን ጥላ እንድትሄድ ግን ለምን ፈረድክ  ?ቆይ ግን ለምን እድሜ የጠገበ የበላ  ወይ መኖር ያስጠላው አልነበረልህም  ? እንዲ  ግን አይከብድም አንድ ቤት ላይ ዉርጅብኝ ? ከበደን እኮ አገር ደነገጠ ተሳቀቀ                                ያሉብትን ፍለጋ እሰማውና አልሰማው ጋ መደውል ያዝኩ አንዱ እንኳ ከየት ሰማሽው ውሽት ነው የሚለኝ አጣሁ ሚኒሊክ  ሆስፔታል ስደርስ  የተረፋትን አይቼ ተመስገን አልኩ ደሞ የወቅስኩትን ያክል ህፃናትን የከለልክ በቃ ሂወት ይቺ ነች    በሦስት ጥቁር መኪና  አጅበን ሸኘናቸው በቃ ሂወት እንዲህ ነች  ለደነገጠው ለደብረብርሃን ህዝብ ጠቅላላ መረጋጋትን ና ለቤተሰቡ መፅናናትን  እመኛለሁ አክባሪዎቼ በቄና አዳኑ እየሩ ነፍሳችሁን ብገነት ያኑራት::

About