@viralhitsheboh: ngeri banget hampir gabisa napas - SpeedCash sc: ikl_noesantara #berita #info #fyp #videoviral #speedcash

Viral Hits Heboh
Viral Hits Heboh
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 15 September 2026 08:00:00 GMT
623
6
1
0

Music

Download

Comments

_ufvii301
ehbusetpoy!! :
temennya videoin doang
2026-09-15 15:47:06
0
To see more videos from user @viralhitsheboh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ባክህ  ባክህ ልቤ ማርከኝ ባክህ ልቤ ማርከኝ ጎጆ ልውጣ እንዳቅሜ እንደ ዶሮ ጭሬ አልደር ለቅሜ  ባክህ  ባክህ ልቤ ተለመነኝ እየኝ እንደወዳጅ በማላውቀው ጉዳይ አታስገባኝ ግዳጅ           ባሳብ ተሳክሬ የትም ከምባክን ሞሽረኝ መርቀህ ላስከብረው ስምክን  እኔም ይመርብኝ እኔም ወግ ይድረሰኝ ሌላ አልሻም ካንተ ፍቅር ብቻ አውርሰኝ  የመውደድን አገር ያብሮነትን ደብር       አመላክተኝና የነፍሴን ልገብር  በሰው ፊት አልፈር በሰው አልወቀስ አገር አሰለቸው ጧት ማታ በማልቀስ  ባክህ  እባክህ ልቤ ከእኔ ወዲያ ላንተ ካንተ በላይ ለ'ኔ ከአፍ ከወጣ አፋፍ ነው ይመስክር ጥንድ አይኔ  ሰው ራሱን ችሎ ካልቆመ እንደ እኩያው ማዕዱ ርግርግ ቢሆን ይገዳል ማባያው  ዛሬስ ሳቅ አምሮኛል አምሮኛል የምሩን             ካወራረድክልኝ የዞረ ድምሩን       ላንተ ክብር ሲባል ብሎም ለ'ኔ ጥቅም አስታጥቀኝ እርቅህን አንጀት አያጠብቅም  በሰው ፊት አልፈር በሰው አልወቀስ አገር አሰለቸው ጧት ማታ በማልቀስ  ወስብሓት ለእግዚአብሄር  ለዳንኤል ፀጋዬ  አቡነ ኪሮስ ታህሳስ 1996

About