@123425kelly: Lisa checks in next to a tuk-tuk in front of the Kanomwaanla gelato shop in LA #lisa #blackpink #CapCut

Kelly ♡
Kelly ♡
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 15 September 2026 14:38:38 GMT
1959
213
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @123425kelly, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የድርቆሽ ፍርፍር @Melegna Prime መለኛ ፕራይም  የዶሮ መረቅ 👉 @Melegna መለኛ  የዶሮ አሩስቶ 👉 @Melegna መለኛ  የበሶብላ ቅመም 👉 @Melegna መለኛ   የድርቆሽ አዘገጃጀት ፣ የፍርፍር ቁሌት ግብዓት አይነት እና መጠን እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን  የድርቆሽ አደራረቅ መመሪያ በምድጃ (ኦቨን) ዘርዘር አድርገው የማብሰያ ሰሃኑ ላይ ያስቀምጡ ፤ እርስ በእርሱ እንዳይደራረብ ፈታ ፈታ አድርገው ያገቡ፡፡ በ100 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ከ 2፡30 - 3፡00 ያህል ታድያ በመሃል በመሃል እየከፈቱ መመልከት አይዘንጉ በፀሃይ  ዘርዘር አድርገው የማብሰያ ሰሃኑ ላይ ያስቀምጡ ፤ እርስ በእርሱ እንዳይደራረብ ፈታ ፈታ አድርገው ያገቡ፡፡ ከ3 - 4 ቀን የቀጥታ የፀሃይ ብርሃን የሚያገኝበት ቦታ ያስቀምጡ፡፡ በቅመም ማድረቂያ (ድራየር)  በትንሹ የሙቀት መጠን ከ6-8 ሰዓት በትንንሹ ቆራርጠው ያስገቡ  የቁሌት አዘገጃጀት፣ የግብዓት አይነት እና መጠን  1. 2 ሽንኩርት  2. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 3. 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 4. 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም  5. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት  6. 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ  7. 100 ሚ.ሊ ውሃ (ውሃ መብዛት የለበትም) 8. 1 የዶሮ መረቅ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 9. 1 የቡና ማንኪያ ጨው  የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን ሁሉም በቡና ማንኪያ ልኬት  1. 1 ሮዝሜሪ  2. 1 ቀረፋ  3. 1 ኮረሪማ  4. ግማሽ በሶብላ #firfir #ferfer #foryou #foryoupage #ethiopianfood #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #habeshafood #ethiopian #oromotiktok #amharatiktok #tigraytiktok #meskel #foodlovers

About