@evanbaxmgwvc: #buy1take1 #tanktop #sando #sandoforwomen #fypシ

jade
jade
Open In TikTok:
Region: PH
Wednesday 16 September 2026 06:34:00 GMT
159382
513
1
46

Music

Download

Comments

mavyyyyyyym
m :
m lkc
2026-09-16 12:44:10
0
To see more videos from user @evanbaxmgwvc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

@Tigist Ejigu አንዴ ስሙኝ ! መቅረት አይቻልም ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ መጋቢት 6 2018 አ.ም ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ መስከረም 1 ዘፍጥረት 1 ብለን በጌታ ጸጋ እስከ ጳጉሜ 5 ራዕይ 22 ድረስ የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናት ጉዞ እያደረግን እንገኛለን፡፡ በቲክቶክና በቴሌግራም ገጻችን በቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 3፡00 ሰአት እስከ 5፡00 ሰአት ድረስ የእግዚአብሔርን ቃል እያጠናን ይኸው በወረሃ መጋቢት ስድስተኛ ወራችን ላይ ደርሰናል ፡፡ ይህንንም አስመልክቶ ኒቆዲሞስ ክርስቲያን ሴንተር መጋቢት 6 ቀን ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶላቿል፡፡ በእለቱ እስከ ዛሬ የረዳንን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ፣ ትውልድ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንዲመለስ የምናበረታታበት ፣ ስለመጽሐፍ ቅዱስ አመጣጥና ታሪክ አስደናቂ እውነታዎችን በአውደሪይ ፡ በጥናታዊ ጽሑፍና በልዩ ልዩ መልኩ ተረድተን ለመጽሐፍ ቅዱሳችን ያለን አክብሮት ከፍ የሚልበት ፣ እጅግ በጣም ከምንወዳቸው አገልጋዮቻችን ጋር ስለእግዚአብሔር ቃል የምንማርበት ፣ ስለእግዚአብሔር ቃል የምንዘምረበትና ቃሉን ብቻ ከፍ የምናደርግበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል፡፡ በእለቱ ፕሮግራሙን ለመታደም ስትመጡ በሀገራችን ልዩ ልዩ አከባቢዎች መጽሐፍ ቅዱስ ተደራሽ ላልሆነባቸው ስፍራዎች የምናበረክተው አንዳአንድ መጽሐፍ ቅዱስ ትርፍ ካለን ከቤታችን የምንችል ደግሞ ገዝተን ይዘን እንድንመጣ በጌታ ፍቅር እንጠይቃቿለን፡፡ አድራሻው ካሳንቺስ በሚገኘው ዶክተር ማሙሻ ፋንታ በሚያገለግልበት በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊ ሲሆን በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ በሚገኘው ቅያስ ገባ ስትሉ ታገኙታላችሁ ፡፡ መጋቢት 6 2018 ከቀኑ 8፡00 ሰአት ጀምሮ አይቀርም እኔ መጽሐፍ ቅዱሴን እወደዋለው እናንተስ ?

About