@hiepm65: Cũng là giày 2 sọc, nhưng khác bọt hoàn toàn luôn ce #met65lendo

Hoàng Hiệp, Mét 65 Lên Đồ
Hoàng Hiệp, Mét 65 Lên Đồ
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 16 September 2026 12:06:33 GMT
18993
94
0
6

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hiepm65, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

📷 ሰበር የድል ዜና 📷 በወልቃይት በርካታ የህውሃት አመራርና ታጣቂ እጅ ሰጠ 📷 እንቅስቃሴወቹን ሁሉ ወደ ደቡብ ግንባር በማድረጉ ሰራዊቱ ሙሉ ትኩረቱ ወደዛው ነው ብሎ የገመተው ህወሃት አዘናግቶ በምዕራብ በኩል ትንኮሳ ለመፈጸም ያደረገው ሙከራ ሳይሳካለት ቀርቷል ። ቡድኑ ዛሬ ጠዋት በወልቃይት ተከዜ አዲጎሹ እና ደደቢት መስመር በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ትንኮሳ ለመፈጸም ድንገተኛ  እንቅስቃሴ አድርጎ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል ። በዚህም አካባቢውን ነቅቶ እየጠበቀ የሚገኘው የተከዜ ዘብ ከሃገር ጠባቂው የመከላከያ ሰራዊት ጋር በመቀናጀት ይህን የቡድኑን ትንኮሳ በአጭር ግዜ ውስጥ መክቷል ። በዚሁ የተከዜ ዘብና የሰራዊቱ ጥምር የአጸፋ ዕርምጃ  ከደደቢት ፀሊሞይ ግንባር   ከ 200 በላይ የሚሆን የአርሚ 17 ታጣቂና የአሃድ አመራራሮች ጭምር እጃቸውን ሰጥተዋል ። ይህ የቡድኑ ሽንፈት በየትኛውም ድንበር እና አቅጣጫ ሰራዊቱ ንቁ በሆነና በተደራጀ  መልኩ ተሰማርቶ እንደሚገኝ ያረጋገጠለት ሁኗል ።#habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #fyp

About