@april.lucky: เลนส์พระจันทร์เสี้ยวไม่หมุน🖤✅✨ | #คอนแทคเลนส์ #รีวิวคอนแทคเลนส์ #คอนแทคเลนส์รายวัน #คอนแทคเลนส์ไม่หมุน #รีวิวบิวตี้

มษ — mays ⭑
มษ — mays ⭑
Open In TikTok:
Region: TH
Thursday 17 September 2026 11:16:41 GMT
387
7
0
4

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @april.lucky, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

@Melegna መለኛ  ቅቅል ልዩ ሽሮ👉 @Melegna መለኛ  ዱለት 👉@Melegna መለኛ   Ethiopian Lamb Soup  የበግ ቅቅል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን - 2 ራስ ትልልቅ ሽንኩርት  - 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት  - 3 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ  - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 የሾርባ ማንኪያ እርድ  - 3 አይነት የማጣፈጫ ቅመሞች - 1ኪሎ የበግ የተለያዩ የአጥንት አይነቶች  አጥንቱ የምናዘጋጀው ቁሌት ውስጥ ድረስ ገብቶ የቁሌቱ ቃና እንዲይዝ በቢላ ዙሪያውን ሰንጠቅ ሰንጠቅ ማድረግ ይኖርብናል የተወሰነ ስጋ ለብቻው ከትፈን እንጨምራለን የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር፡  - 1 የሾርባ ማንኪያ ዝንጅብል  - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቁንዶ በርበሬ እና ሮዝሜሪ  ቅመሞቹን ከጨመርን በሃላ ቢያንስ ለ10 ደቂቃ ቁሌቱን ከስጋው ጋር በድንብ እናሸዋለን ድስቱ እየያዘባችሁ ካስቸገራችሁ ሙቅ ውሃ ጠብ ማድረግ ይኖርባቹሃል  - 2 ሊትር የፈላ ውሃ እንከልሳልን  - በመካከለኛ ሙቀት ከ45 ደቂቃ እስከ 1ሰዓት ከ30 ደቂቃ እናበስላለን  ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት እንደምድጃችሁ ጥራት ፣ የሙቀት አመጣጠን እና አይነት ይወስነዋል  ስጋው ሳይበስል ውሃ በጣም ከቀነሰ የፈላ ውሃ ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ አብሰሉት - 1 የአትክልት መረቅ  - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው  - ግማሽ የⶄርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ - 1 ወፈር ወፈር ብሎ በቁመቱ የተከተፈ ቃሪያ #foryou #habesha #ethiopiantiktok #ethiopiantiktok #viral #amharatiktok #oromotiktok #tigraytiktok

About