@concumay012: Nhảm nhưng mà k xhh dc là saoo??

Bảo Anh
Bảo Anh
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 17 September 2026 12:14:51 GMT
681
54
2
20

Music

Download

Comments

emthichs0
bảo đạo bi :
sớm
2026-09-17 12:37:08
1
To see more videos from user @concumay012, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አስደማሚው የባሶ ሊበን የስንዴ ልማት  ‎በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በባሶ ሊበን ወረዳ በኩታገጠም እና በሜካናይዜሽን እየለማ የሚገኘውን የስንዴ ልማት ተመልክተዋል።   በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት በወረዳው በስንዴ ኩታ ገጠም ልማት እና በዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን የተሠራው አበረታች ሥራ ለክልሉ ትልቅ አርዓያ እና አስተማሪ ኾኖ የሚያገለግል ነው። ‎ ‎አርሶ አደሮች በስንዴ ልማት ባመጡት ምርት እና ምርታማነት ሕይወታቸውን እና አኗኗራቸውን እንዲቀይሩ፤ የመኖሪያ ቤታቸውን፣ እና አጠቃላይ አኗኗራቸውን እንዲያሻሽሉ ታስቦ የገጠር ኮሪደር ልማት የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝም አመላክተዋል። ‎ ‎በስንዴ ልማት የተመዘገበውን ድል በገጠር ኮሪደር ልማትም አርሶ አደሮችን በማደራጀት ማስቀጠል እንደሚገባም አሳስበዋል። ‎ ‎በምሥራቅ ጎጃም ዞን በምርት ዘመኑ 28 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኲንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራም ነው። #አሚኮ #ምርት_ምሥራቅጎጃም_አማራክልል #ኢትዮጵያ 🇪🇹

About