@uyendieureview2: Set quà Hapas #uyendieureview #hapas #setquatanghapas #quatangbangai2010

Uyên Điệu 💋
Uyên Điệu 💋
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 18 September 2026 14:07:21 GMT
1112
3
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @uyendieureview2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በሳጃ ከተማ በየምኒ ናኖ ማዘውተሪያ ግንባታ ላይ የኢኽላስ ጀመዓ በገንዘብና በጉልበት ድጋፍ አደረገ ሳጃ  የኢኽላስ ጀመዓ አባላት በዛሬው ዕለት በሳጃ ከተማ እየተገነባ በሚገኘው የየምኒ ናኖ ማዘውተሪያ ቦታ ላይ በአካል በመገኘት ከፍተኛ የገንዘብና የጉልበት ድጋፍ አደረጉ። ይህ የማዘውተሪያ ስፍራ ለአካባቢው ወጣቶች ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችንና አዎንታዊ ማህበራዊ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ትልቅ ሚና እንደሚጫወት የታመነበት ሲሆን፣ የጀመዓው አባላት በግንባታው ቦታ ላይ በመገኘት በቀጥታ በጉልበት ሥራ ተሳትፈዋል፤ እንዲሁም የግንባታ ሂደቱን የሚያፋጥን የገንዘብ ድጋፍ አበርክተዋል። የኢኽላስ ጀመዓ ተወካዮች በሰጡት አስተያየት፣ ማህበረሰቡን የሚጠቅሙና ወጣቶችን ለአዎንታዊ ተግባር የሚያዘጋጁ ልማቶች ላይ መሳተፍ የሁልጊዜም ግዴታቸው መሆኑን ገልጸው፣ መሰል የበጎ አድራጎትና የማህበረሰብ ልማት ሥራዎቻቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል። የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች በበኩላቸው የኢኽላስ ጀመዓ ያደረገውን ሁለንተናዊ ድጋፍና ያሳየውን አርአያነት ያለው ተግባር በማመስገን፣ ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎችም በግንባታው ሂደት የበኩላቸውን አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

About