@zemichael1227:

ዘሚካኤል
ዘሚካኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 02:13:29 GMT
55260
2287
91
249

Music

Download

Comments

astewilmuhe
Astewil Muche :
ዉሸት መሆን አለበት እዉነት ከሆነ የት ነዉ?
2026-09-19 18:13:05
1
hermela10
hermela :
እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን የፈቀደበት ቦታ ያስቀምጠዋል እግዚአብሔር ግዜ አለው
2026-09-19 14:01:36
9
sirak4406
ሲራክ :
አይ እኔ አለው 16 አመት
2026-09-19 03:26:31
3
gebr.mekiale
Gebr Mekiale :
ሙያና፣ድምፅ፣ይለያያሉ
2026-09-19 05:21:13
4
zenaabewmedia
ዜና አበው ሚዲያ Zena Abew Media :
የእውነት ነው በሙዳየ ምጽዋት ይሠራል ? ጻፉልን የት ከተማ ደብር ነው የሚሠራ
2026-09-19 14:30:18
0
bre.21
br :
ድምፅ ብቻው በቂ ኣይደለም
2026-09-20 08:15:13
0
user8142033611872
ዕንቆባህር :
ተአድሎ ነዋ ምድየ ምፅዋት መያዙ[Heartwarming]
2026-09-19 19:06:49
1
sisay54177
sisay :
ዝቅ ማለት ከፍ ያደርጋል ተውው ያገልግል
2026-09-19 21:23:31
1
userdan4866
userdan4866 :
ድምፅ ኤዲት ተደርጎ ደጅ ጠኝ መሆንም መልካም ነው
2026-09-20 13:04:25
0
meskelmoa
መስቀል ሞዐ :
ዋጋውን ከእግዚአብሔር ከሆነ የሚጠብቀው ያገኘዋል ፣ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል ስለቀደሰ ስላልቀደሰ አይደለም ። እንዲያውም ለዚህ ዘመን ዝቅ እንደማለት ትልቅ ዋጋ ያለው ነገር የለም
2026-09-20 10:27:35
0
user4661844578547
teme :
ጊዜው የድምጽ አይደለም
2026-09-20 07:32:03
1
solomon.sosi
solomon getachew :
ሰላም በለው 😁😁😁😁
2026-09-19 15:04:49
0
haliye.sisay
H s :
ena mn ageban
2026-09-20 15:15:59
0
getinet.tefera8
GETINET TEFERA :
ውይ ምንዋጋለው ገዘብ ከሌለ ዋጋየለውም እኔም እዳተነበርኩ ጌታን ፈጣሪ ይመሥገን ዛሬ የራሴን ስራ ትቸው የራሴን ስራ እየሠራውነው
2026-09-19 12:20:08
1
zelalaqopgq
ሰላም ለዓለም :
ገንዘብ ከሐሌለዉ ምንዋጋ አለዉ
2026-09-19 09:33:05
1
selemon.demse.boz
ai :
ሊሆን ይችላል የመነኮሳቱ ግፍ ያሣየናል
2026-09-22 17:12:49
0
yeruk70
Yeruk :
እውነትነው ሳሪስ አቦነው ያው
2026-09-19 04:52:10
1
user9573493970916
አስኳሌ አዲስ ሁነኛው❤ :
አሳዝናል
2026-09-19 08:44:11
1
gzaw61
gzaw ለሁሉም ጊዜ አለው :
ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው እንደየ ስራቸው 🤲🤲🤲
2026-09-20 06:37:10
0
yaredethiopia.2
¥ąřęđ.ūňîțêđ :
2026-09-20 07:59:36
0
tsegaye.abebe74
Tsegaye Abebe :
ይዞት ማይጠፋ ዋና ሚፈለገውንስ አግኝቷል
2026-09-22 06:14:13
0
aklilu.elias
@ አኬ ፯ :
ይሁና አገልግሎት ነው
2026-09-20 07:04:02
0
user4713708014210
መዋሌን ሳላውቀው መኖሬ ጨነቀኝ🇪🇹🇪🇹 :
አይደለም
2026-09-20 08:41:41
0
sahileabreham
abreham21 :
ere 7 amet honew[Heartwarming]
2026-09-20 09:21:40
0
frehiwot.abrham
Frehiwot Abrham :
እረ ሀላፊዎች እባካችሁ ወደ ቤተ መቅደስ አስገቡና አስቀድሱት ። መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን ።
2026-09-19 05:01:59
0
To see more videos from user @zemichael1227, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About