@umar.nasir5.umar:

Umar Nasir5 Umar Nasir5
Umar Nasir5 Umar Nasir5
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 19 September 2026 04:28:42 GMT
193809
11481
285
1220

Music

Download

Comments

l.m.l12
user1557195391494 :
ተስፋአችን:ሳውዲ:ሳይሆን:የፈጠረን:ፈጣሪነው::
2026-09-19 10:26:41
67
ebrahim.460
@abrsh.yeteklyew :
ለጊዜው ነው እሡም ጥቂት ቪዛዎች ናቸው ለማረጋገጥ ሠራተኛና ማህበራዊ ኤጀንሢ ጠይቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒሥቴር ጠይቁ ቲክ ቶክ ከ100%99 አትመኑት በአካል ቀርባቹ ጠይቃቹ ማመን ይበልጣል
2026-09-19 07:14:50
27
yuti26200
አልሃምዱሊላህ :
ድሮም እድሌን አቀዋለሁ ለዚሁ ያመጣኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢
2026-09-19 06:44:44
7
kemal_media1
kemal_media1💎 :
ላልተወሰነ ግዜ ነው በተጨማሪ ደግሞ ያልተዘጉ ኤጀንሲዎች አሉ እና ደግሞ ፕሮሰስ የጨረሰችሁ አይመለከትም
2026-09-19 11:54:35
7
user5037377847543
ያልፋል ዘመኑ :
ቪዛ የተመታላቸውስ እስኪ ንገረኝ
2026-09-19 06:40:03
4
hyimi2021
Hyimi2021 :
አታለቃቅሱ😳 ሲጀመር ሳውዲ ተዘጋ አልተዘጋ ሌሎች ሀገሮች አይዘጉ ብቻ🙏 ሳውዲ ብትመጡም ለቅሶ ነው😭 ኤጭ ያየ ነው የሚረዳው😢💔 ነፃነት የሌለው እገታ በሉት ደግሞ ሳውዲ💔😢😢
2026-09-19 07:30:32
5
neima.seid192
Neima Seid :
ቪዛተመቶልንበረራየምጠብቀውሳቨበአላህንገረኝ
2026-09-19 07:02:45
2
cheguha
TITANIC :
ውሸት ነው
2026-09-19 06:29:25
4
nebutina5308
NESIM🌹 :
ከሳኡዲ ወደ ኢትዮጵያ መግባት አይቻልም መልሱልኝ
2026-09-19 17:24:35
2
fa42803
ፋአድ :
አንተን እንስማ ክላሲካሉን
2026-09-19 13:43:25
2
dinsefajamal2
የውነት ተኑሮ የውሻት ልሞት ነው አላህ ይጠብቃን :
እና ምን አሰዛናን ይቁም ሲባል ከርመቹ አናበር አራ እኛም አገራችን በገባን ብቻ አልሃምዱሊላህ ማለት ነው አላህ ኢቲዮን ሊየሻሺልልን ቢሆንስ አራ ሁሉንም ወደን ሁሉንም ጠልተን አንኑር አልሃምዱሊላ እንባል ብቻ የሳው አገር አትውዳዱ
2026-09-19 07:37:06
2
selam9055
selam :
ከኔለይ ሲሆን ሁሉም ነገር ይደርቃል
2026-09-21 11:58:52
1
rahmetbelay
Rahmet Belay :
ሳዉዲ ሳይሆን አላህ ነዉ ተስፋችን አላህ የበለጠዉን ያዉቃል
2026-09-19 10:40:08
2
ahemid.sedi
ኢንሻ አላህ :
አቦ ቶሎ ንገረን
2026-09-19 10:16:11
3
wubitk
@ናፋቂዋ። :
እረተከፍቷል
2026-09-20 08:21:54
1
user8865732019761
ራህመት የሱፋ :
እደኔሁሉም ነገርየደከመው
2026-09-19 13:27:40
1
user3400765513992
aden aden :
awo betam des ylal wegn sawed lay alk aymetui yker
2026-09-19 11:32:16
1
madina.madina285
Madina Madina :
እልልልልልልልልልልልልል
2026-09-20 01:28:21
1
usetseha76
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ :
ተስፋችን ሳውዲ ሳይሆን እግዚአብሔር ብቻነው
2026-09-19 15:00:47
6
wwwwwwsyuiuyuo9ccevbitej
Tringo,Tadesse :
Tsefachine,EgezhiAbehernewu
2026-09-20 13:53:45
1
user70262806801585
70'ኪዋ :
በረራ ብቻ የቀረንስ
2026-09-19 17:04:32
1
user97076147210
ጌታሆይጂማሬየንሳይሆፍፆሜየንአሳምርልኝ :
እውነትነውተብሎልግንፈጣሪውሺትአረገው
2026-09-19 06:31:36
4
hayate9744
@Lij hayu ብዕረኛዋ :
ያረብእውነትያርገውእህቶቻችንተሰቃይተዋል
2026-09-19 08:43:48
2
seadii223
𝖕𝖗𝖊𝖙𝖙𝖞 𝖘𝖔𝖚𝖑🌸 :
በረራ ብቻ የቀረንስ🥺
2026-09-19 13:29:51
2
selam6002
Beza :
እሳይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏
2026-09-19 11:38:26
2
To see more videos from user @umar.nasir5.umar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About