@.poptartz1: #minato #namikaze

Tart
Tart
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 19 September 2026 17:51:56 GMT
59961
14998
36
1014

Music

Download

Comments

burrymein.fendi
𖣂Jaeadoll._🕸️🇩🇴 :
Best editor's rn
2026-09-19 17:56:18
401
aduncan_
A🇯🇲 :
Who is up I feel like I’m watching a loop
2026-09-20 09:40:01
0
unknownza47
愛 :
can someone please help me edit.?
2026-09-19 19:30:24
25
joest5r
joest5r :
Tobi was really 14 putting up a solid fight
2026-09-20 03:20:21
25
walkemdownmxntt
Mont🪖 :
2026-09-19 20:03:39
11
wassupbullit1327
Psychosocial☮️ :
The GOAT himself
2026-09-20 02:42:27
2
snowland173
โอชิตะ🤓 :
Obito:
2026-09-20 09:09:09
0
darianover9k
Fried Rice🍚 :
Tuffest one yet
2026-09-20 08:21:16
0
e.edits967
e.edits :
2026-09-19 18:10:09
2
toorealdrippy
£|¡ :
2026-09-20 06:56:49
0
youyou19774
youyou :
first
2026-09-19 17:54:40
0
jadenmagi
jadenmagi :
that was nasty "dammmmm"
2026-09-20 05:33:11
0
johnpw0328
努 :
2026-09-20 04:36:32
0
jon_jaruu
Jon :
2026-09-20 04:37:19
0
10luhzion
⚔️ :
2026-09-19 18:27:31
0
luhslm
luhslm👌 :
2026-09-19 18:41:28
0
eliyamainsacc0
Eliya 🇪🇸⚽️🥊 :
2026-09-19 21:59:07
0
leon32957
♤1966♤ :
2026-09-19 17:56:01
0
jutsu.y
.jutsu :
peak
2026-09-19 18:05:08
0
ygtlui
21 :
2026-09-20 08:49:57
0
august.151
oishi :
@ệ
2026-09-20 09:38:29
0
zenzo_90
ㅋㅋ💢 :
😳😳😳
2026-09-20 05:49:45
0
rishaanmfr
Rish :
@⃟
2026-09-20 05:55:11
0
steph_17710
￴￴ ￴ :
@privacc1077
2026-09-20 02:09:50
0
watertribekid
ItzGianni :
these edits might be better then those of @𝐖𝐄𝐑𝐍𝐄𝐑
2026-09-19 17:58:22
0
To see more videos from user @.poptartz1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በቤተ ክርስቲያን ደወል!!!  ለምን ይደወላል?  ትርጓሜው?  መቼና እንደት ይደወላል? ደወል የተጀመረው በኖኅ ዘመን እንደ ነበረ አባቶች ያስተምራሉ ሰው ካህናት ለአገልግሎት እንዲወጡ ለመጥሪያነት ያገለግል ነበረ።  ደወል፣ ከብር፣ ከነሐስ፣ ከብረት፣ እና ከመሳሰሉት ድምጽ ሰጪ ነገሮች ሊሰራ ይችላል በክብ ቤተክርስቲያን ከሆነ የደወል ቤት ተነጥሎ ይሰራል በመስቀል ቅርጽ የተሠራ ቤተክርስቲያን ከሆነ ደግሞ ከቤተ መቅደሱ ጋር ተያይዞ እረዘም ብሎ ይሰራል። ደወል በተለያዬ ሰዓት በቤተክርስቲያን ውስጥ ለአገልግሎት ይደወላል ነገር ግን ለሁሉም አገልግሎት አንድ አይነት ደወል አይደወልም። ፩ኛ #የተጋብኦ #ደወል ለአገልግሎት የተመደቡ ካህናት እንዲሁም ምዕመናን ወደ ቤተክርስቲያን እንዲሰበሰቡ የሚደወል ደወል ነው ሰዓታት ማህሌት፣ ኪዳን፣ ቅዳሴ፣ ከመግባቱ የቤተክርስቲያን በር ከመከፈቱ ይህ ደወል ይደወላል የተጋብኦ ደወል የትንቢተ ነቢያት ምሳሌ ነው። የትንቢት ምሳሌ ነው ነቢያት ሕዝቡን ከአምልኮተ ጣዖት ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እየመለሱ የጌታ ልደት ለአዲስ ኪዳን እንዲዘጋጁ ያደርጉ ነበር። ይህ የተጋብኦ ደወልም ምዕመናንን እና ካህናት ከእንቅልፍ ኃጢያት እንዲነቁ ለጸሎት ያዘጋጃል። ፪ኛ.#የቅዳሴ #መግቢያ #ደወል ካህናቱ መስዋቱን አክብረው ከቤተልሔም ወደ ቤተ መቅደስ ሲመለሱ እና ቅዳሴ ሲገቡ የሚደወል ደወል ነው በእነዚህ ጊዜ ምዕመናኑ ሁሉ በአክብሮት ዝቅ ይላሉ *አምስት ጊዜ ይደወላል *አምስት ጊዜ መደወሉ የአምስቱ አዕማድ ምሳሌ ነው  ምሳሌነቱ የዚህኛው ደወል ምሳሌ እመቤታችንን ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና እያለ ያበሰራትን የመላእኩ የቅዱስ ገብርኤልን ብስራት ምሳሌ እደሆነ ሊቃውንቱ ይናገራሉ። ይሄ ደወል ቅዳሴ መግባቱን መሥዋት የሚሰዋበት ጊዜ መሆኑን እንደሚገልጽ ቅዱስ ገብርኤልም የክርስቶስን መወለድ አብስሩአል ልደቱም በቤተልሔም ተፈጽሟል። አንድም ይህ ደወል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እነሆ የአለምን ኃጢያት የሚያስተሰርይ የእግዚአብሔር በግ (ዮሐ 1፥19)  ብሎ የጮኸው ድምፅ ምሳሌ ነው። ፫ኛ.   የወንጌል ደወል ወንጌል ከተነበበ በኋላ ዲያቆኑ
በቤተ ክርስቲያን ደወል!!! ለምን ይደወላል? ትርጓሜው? መቼና እንደት ይደወላል? ደወል የተጀመረው በኖኅ ዘመን እንደ ነበረ አባቶች ያስተምራሉ ሰው ካህናት ለአገልግሎት እንዲወጡ ለመጥሪያነት ያገለግል ነበረ። ደወል፣ ከብር፣ ከነሐስ፣ ከብረት፣ እና ከመሳሰሉት ድምጽ ሰጪ ነገሮች ሊሰራ ይችላል በክብ ቤተክርስቲያን ከሆነ የደወል ቤት ተነጥሎ ይሰራል በመስቀል ቅርጽ የተሠራ ቤተክርስቲያን ከሆነ ደግሞ ከቤተ መቅደሱ ጋር ተያይዞ እረዘም ብሎ ይሰራል። ደወል በተለያዬ ሰዓት በቤተክርስቲያን ውስጥ ለአገልግሎት ይደወላል ነገር ግን ለሁሉም አገልግሎት አንድ አይነት ደወል አይደወልም። ፩ኛ #የተጋብኦ #ደወል ለአገልግሎት የተመደቡ ካህናት እንዲሁም ምዕመናን ወደ ቤተክርስቲያን እንዲሰበሰቡ የሚደወል ደወል ነው ሰዓታት ማህሌት፣ ኪዳን፣ ቅዳሴ፣ ከመግባቱ የቤተክርስቲያን በር ከመከፈቱ ይህ ደወል ይደወላል የተጋብኦ ደወል የትንቢተ ነቢያት ምሳሌ ነው። የትንቢት ምሳሌ ነው ነቢያት ሕዝቡን ከአምልኮተ ጣዖት ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እየመለሱ የጌታ ልደት ለአዲስ ኪዳን እንዲዘጋጁ ያደርጉ ነበር። ይህ የተጋብኦ ደወልም ምዕመናንን እና ካህናት ከእንቅልፍ ኃጢያት እንዲነቁ ለጸሎት ያዘጋጃል። ፪ኛ.#የቅዳሴ #መግቢያ #ደወል ካህናቱ መስዋቱን አክብረው ከቤተልሔም ወደ ቤተ መቅደስ ሲመለሱ እና ቅዳሴ ሲገቡ የሚደወል ደወል ነው በእነዚህ ጊዜ ምዕመናኑ ሁሉ በአክብሮት ዝቅ ይላሉ *አምስት ጊዜ ይደወላል *አምስት ጊዜ መደወሉ የአምስቱ አዕማድ ምሳሌ ነው ምሳሌነቱ የዚህኛው ደወል ምሳሌ እመቤታችንን ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና እያለ ያበሰራትን የመላእኩ የቅዱስ ገብርኤልን ብስራት ምሳሌ እደሆነ ሊቃውንቱ ይናገራሉ። ይሄ ደወል ቅዳሴ መግባቱን መሥዋት የሚሰዋበት ጊዜ መሆኑን እንደሚገልጽ ቅዱስ ገብርኤልም የክርስቶስን መወለድ አብስሩአል ልደቱም በቤተልሔም ተፈጽሟል። አንድም ይህ ደወል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እነሆ የአለምን ኃጢያት የሚያስተሰርይ የእግዚአብሔር በግ (ዮሐ 1፥19) ብሎ የጮኸው ድምፅ ምሳሌ ነው። ፫ኛ. የወንጌል ደወል ወንጌል ከተነበበ በኋላ ዲያቆኑ "ፃዑ ንዑስ ክርስቲያን ብሎ ሲያውጅ የሚደወል ሲሆን ሶስት ጊዜ ይደወላል ሶስት ጊዜ መደወሉ የሥላሴን ሚስጢር ያሳያል ምሳሌነቱ ቅዱስ ዮሐንስ፣ የሐዋርያት እና የሰብአ አርድዕት ምሳሌ ነው ጌታችን በወንጌል ከማስተማሩ በፊት የሰዎችን ልብ ለንስሐ ለማዘጋጀት መንገድ ጠራጊው አዋጅ ነጋሪው መጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የንስሐ ትምህርት አስተምሩል (ሉቃ 1:31) ፬ኛ. በፍሬ ቅዳሴ ላይ ገባሬ ሠናይ ካህኑ ተጨማሪ ካህናት እና ምዕመናን እየተቀባበሉ 41 ጊዜ ክርስቶስ ይባላል። *አስራ ሁለት ጊዜ ይደወላል *የ12 ሐዋርያት ምሳሌ ነው ምሳሌነቱ በዚህ ጊዜ የሚሰማው የደወል ድምፅ እመቤታችን እና የወንጌላዊው ምሳሌነቱ የለቅሶ ድምፅ ምሳሌ ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ሲሰቀል ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር በእግረ መስቀሉ ስር አልቅሰዋል (ዮሐ 19:25) ዛሬም ምዕመናን እግዚኦታ ሲደረስ መስቀሉን እያሰቡ እንደ እመቤታችን እና እንደ ዮሐንስ እንዲያዝኑ እንዲያለቅሱ ይህ የደወል ድምፅ ይሰማል። ፭ኛ. ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ ተፈትቶ ለምዕመናን ለማቀበል ካህናቱ ከመቅደስ ወደ ቅድስት ሲወጡ የሚደወል ደወል ነው። ምሳሌነቱ በዚህ ሰዓት የሚደወለው ደወል የቅዱስ ዮሴፍ እና የቅዱስ ኒቆዲሞስ ለቅሶ ምሳሌ ነው እንዲሁም (ሉቃ 23:50) ዮሴፍ እና ኒቆዲሞስ ጌታን ከቅዱስ መስቀሉ አውርደው እያለቀሱ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ህያው ዘእይመውት ዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ተሰሐለነ እግዚኦ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ህያው ዘእይመውት ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ዘተሰቅለ ዲበ እፀ መስቀል ተሰሐለነ እግዚኦ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ዘእይመውት ዘተንሰአ እናት ቤተክርስቲያን ሁሉንም ነገሯ መጽሐፋዊ ነው በፍጹም ልማዳዊ ነገር አታደርግም

About