@adenshop_93: #CapCut #alhamdulillah #bersyukur

DIAN AFFILIATE👱🏻‍♀️👗👠👜
DIAN AFFILIATE👱🏻‍♀️👗👠👜
Open In TikTok:
Region: MY
Sunday 20 September 2026 12:26:50 GMT
240
21
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @adenshop_93, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#❤️❤️❤️ #ከባልሽ_ጋር_ሊኖሩሽ_የሚገቡ_አደቦች‼️ ❤️❤️❤️ ========================== 1. ባልሽን ከማስቆጣት እግዚአብሔርን ፍሪ። 2. በክብሩ፣ በገንዘቡና በልጆቹ ላይ ታማኝ ሁኚ። 3. የግል ችሎታዎቹንና ተሰጥኦዎቹን አወድሽለት። 4. እሱ ከቤት እያለ ያለ ፍቃዱ እውጭ አትውጭ። 5. ልጆችሽን በስርዓት እንዲያድጉ  ተንከባከቢያቸው። 6. ምክንያትሽ ምንም ቢሆን ያለ ፍቃዱ ከቤት አትውጪ። 7. ቅርብ ዘመድ ቢሆንም ያለ ፍቃዱ ሌላን ሰው ወደ ቤቱ አታስገቢ። 8. በቁጥር አንድ ላይ ትኩረት የምትሰጭው ሰው ባልሽ ይሁን። 9. እግዚአብሔርን ከማመፅ ውጭ በሆነ ነገር ሁሉ ታዘዢው። 10. ካንች ጋር የሚቆይበትን ሁኔታ አመቻችለት። 11. በውበትሽ ሁሌ አድስ ሙሽራ ሁኚ። 12. ገንዘቡን ያለ ፍቃዱ አታባክኚበት። 13. አብሮሽ ሲቀመጥ ፀጥ አትበይ። 14. መልካም ሲሰራ አመስግኚው። 15. በመልካም ንግግር ቀልጅው። 16. ወሬ አታብዢ። 17. ግልፅ ሁኚ፣ አትዋሺ። 18. ከባልሽ ውጭ አትመልከቺ። 19. ሲስቅ ሳቂ፣ ሲያለቅስ አልቅሺ። 20. የሚወደውን ምግብ አዘጋጅለት። 21. የሚያስደስተውን ንግግር ተናገሪ። 22. ሀሳቡን አክብሪ፣ በተለይ ከሰዎች ፊት። 23. የማይችለውን ነገር በመጠየቅ አታስቸግሪው። 24. ከቤት ሲሆን ከሱ ጋር ተቀመጪ፣ ሲወጣ ወደ ስራሽ ሂጂ። 25. ያሉሽን ችግሮች ለመናገር አመቺ ወቅት ምረጪ። 26. ጭንቀቱን በመልካም ንግግር አስወግጅለት። 27. ከሱ እንደምትበልጪ አይነት አትሁኚ። 28. ስታጠፊ በፍጥነት ይቅርታ ጠይቂ። 29. ያለ አግባብ ከመቅናት ተጠንቀቂ። 30. ሚስጢሩን አታውጪ። 31. ሳይተኛ በፊት አትተኚ። 32. ቀድመሽው ከእንቅልፍሽ ተነሺ። 33. ብዙ ነገር ሲያመጣ አመስግኝው። 34. ትንሽ ነገር ሲያመጣ አበርክችው። 35. ሲያለቅስ አትሳቂ፣ ሲስቅ አታልቅሺ። 36. ሲታመም እንቅልፍሽን ትተሽ እደሪ። 37. ሲወጣ ሸኚው። 38. ሲቸገር ከጎኑ ቁሚ። 39. በእምነቱ  ላይ እገዢው። 40. ሲገባ በፈገግታ ተቀበይው። 41. ቀጠሮ ሲኖረው አስታውሽው። 42. ስለ ሌላ ሴት ባህሪ አታውሪው። ❤️❤️❤️ ሕያው ድንጋይ Living Stone ❤️❤️❤️

About