Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@4mobi: vivo X300 ultra 512GB ram16 #4mobi #vivo #x300ultra
𝗔𝘇𝗮𝗱 𝗠𝗼𝗯𝗶𝗹𝗲 📱
Open In TikTok:
Region: IQ
Sunday 20 September 2026 17:07:28 GMT
5825
161
10
16
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.91MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
abed hassein :
جه ندي
2026-09-20 19:44:46
0
💔Rakan :
السعر
2026-09-20 19:00:16
0
ابوجود :
سعر
2026-09-20 17:10:45
1
Banstan || بەنستاني📸 :
ممکن سعر
2026-09-20 17:16:54
0
عبدالرحمن 💫🤍 :
❤️❤️❤️
2026-09-20 19:11:48
0
r _ z _ k :
🌹🌹🌹
2026-09-20 18:15:29
0
رياض أحمد :
❤️❤️❤️
2026-09-20 17:22:07
0
وليد الهبابي :
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-20 17:09:25
0
عبود ال عامر ✈︎ :
💙
2026-09-20 19:12:46
0
To see more videos from user @4mobi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Omo the battle continued. Please follow my back up account @Zaddyofdelta #wildlife #viralvideo #animals
Shop at Luciavoss.com🤍
Manuver Elit & Ilusi Narasi: Kenapa UU Perampasan Aset Mandek?
ብሌን🥹💜 🩶በሕይወቴ ዘመን በደስታ በሀዘኔ ሁሉን ያየሁብሽ ብሌኔ ነሽ የዓይኔ 🖤🖤 ሙዚቃዎች የምትወድባቸው ብዙ ኣይነት መንገድ አለ ። አንዱ ግን ስሜቶች እየቀያየሩ ከፍና ዝቅ በማድረግ ቀልብ የሚስቡ ቃላትን መርጠው የልብን የሚያደርሱ ውብ የፍቅር ሙዚቃዎች ናቸው ዛሬ የጋበዝኳቹ የተወዳጁ የፀሐዬ ዮሐንስ 'ብሌን' አንዱ ነው ከእናት እስከ ልጅ ከፍቅረኛ እስከ የትዳር አጋር ለሁሉም እንዲሆን በዶክተሩ ታላቁ መሰለ ጌታሁን የተቀመመ መድኃኒት 🤒 ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬም የፍቅረኞችን ቀን የማከለ ሌላ ስጦታ የሚሆን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ከፀሐዬ እና አበጋዝ ጥምረት ጋር በ1999 ከወጣው 'ሳቂልኝ' አልበም ላይ መርጬ ይዤላቹ መጥቻለሁ ፀሐዬ የሁለት ትውልድ ነፀብራቅ ጨዋታ አዋቂ ድንቅ ጥበበኛ ሆኖ ሳለ የልህቀቱን ጣሪያ ሊያሳየን ከአበጋዙ ፊት አውራሪነት ከነ አማኑኤል ይልማ ከነ ሞገሰ ተካ መሰለ ጌታሁን ሀብታሙ ቦጋለ ዘውዱ በቀለ አይነት ድንቅ የሙዚቃ ሰዎች ጋር ተጣምሮ ከወላይትኛ እስከ ትግርኛ ከፍቅር እስከ ባህል ከሀገር አስከ ፈጣሪ እየወሰዱ ጥበብን ወልደው በዚህ እንከን አልባ አልበም እጃችን በአፋችን አስጭነውናል🙏 የፀሐዬን ስራ አንዱን ከአንዱ ማወዳደር ለብዙ የሙዚቃ አፍቃሪያን ሲያዳግት ይታያል ፡፡ እውነት ነው ሁሉም በሚባል መልኩ የፀሐዬ ሙዚቃዎች ዘፈን እንዴት መዘፈን እንዳለበት የሚያሳዬ ምርጥ ስራዎች ናቸው ፡፡ " ጥንድ ጥንድ ሆነው ሲሄዱ ባይ ሳልዋሽ ያይኔ ሲሳይ ቀናሁ በሰዎች ላይ ዛሬም ሳላይሽ ላድር ነው ወይ እባክሽ ነይ " እርግጠኛ ነኝ ዘፈኑን ካወቃችሁት በውስጣችሁ እያዜማችሁት ነው ፡፡ " ተበድዬስ ይቅርታ አልልም የቀረው ይቅር እንጂ እንኳን ልልክ አማላጂ እግሬ አይረግጥም ያንቺን ደጂ" አስታወሳችሁት ... ? ምን አይነት ውብ ሙዚቃ ነው ፡፡ ብቻ ምን አለፋችሁ ፀሐዬ ያልተዘመረለት ድንቅ ሀገር ወዳድ ከያኒ ነው ! ቢባል ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም 🙏 ስለ ጀግንነት ፣ ስለ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ በጎነት ፣ ሁሉንም የሰራ ከ 10 በላይ አልበም ከነዚህ አልበም በጢቂቱ . 1986 የሐገርሽ ልጅ ነኝ ፣ ፌዘኛ 1978 ገነት የሙዚቃ ቤት /ሎጋ/ ሌሎችም ያሉበት …፣ ጡር ነው -1979 ፣ ፍንጭቷ -1975 ፣ ሰላም አይለበኝ ፣ ሳቂልኝ 1999 ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን (Golden Era) ከሚባለው ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ በልዩ ጉልበት እና ተወዳጅነት የዘለቀ አንጋፋ የሙዚቃ ዕንቁ ነው። የ"ሳካ" ንጉሥ፡ ፀሐዬ ዮሐንስ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ "ሳካ" (Saka) የተሰኘውን የሙዚቃ ስልት (Rhythm) በማስተዋወቅ እና በስፋት በመጠቀም ይታወቃል። ዘፈኖቹ አድማጭን የማነቃነቅ እና የመደነስ ጉልበት አላቸው። ልዩ የድምፅ ቀለም: ድምፁ በተፈጥሮው ኃይለኛ እና ልዩ የሆነ የድምፅ ርግብግብ (Vibrato) ያለው ሲሆን፤ ይህም ከሌሎች ድምጻውያን ይለየዋል። የመድረክ እንቅስቃሴ: በመድረክ ላይ በሚያሳየው ጉልበታማ (Energetic) እንቅስቃሴ እና ልዩ አለባበስ ይታወቃል👌😎 እስቲ መለስ ብላቹ የሱን ሙዚቃዎች እንድትሰሙት ልጋብዛቹ እና ላብቃ🥰 ጥቂቶቹን የረሳችኋቸውን ልጠቁማቹ፡- "የበረሃ ሎሚ" (እጅግ ተወዳጅ ስራው) "ሳካ" "እምቢ አልልም" "ወይ አዲስ አበባ" "ትዝታ" (በራሱ ስልት የተጫወተው) "አይዞሽ ሀገሬ" ....በተረፈ እኔም ብዙ የሱን ሙዚቃዎች እዚህ ስለሰራኋቸው ፈታበሉ🥰 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ፀሀዬ_ዮሀንስ #ብሌኔ #musictube369 #ethiopianmusic
#Hammel
This audio majestic #snowman #messi #cr7 #neymarjr #mbappe
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy