@nur.mobile.tech: ስልካችሁን ያለ ፓወር በተን መክፈት! 👆 Unlock Your Phone WITHOUT Power Button! 👆 የስልካችሁ ፓወር በተን አስቸግሯችኋል? እንግዲያውስ በተኑን መንካት ሳያስፈልጋችሁ በቀላሉ ስልካችሁን የምትከፍቱበትን አሪፍ መንገድ ላሳያችሁ! በመጀመሪያ Settings > Advanced features > Motions and gestures > 'Double tap to turn on screen' የሚለውን አብሩት። አሁን ስልካችሁን ለመክፈት ስክሪኑን ሁለት ጊዜ ነካ ነካ ማድረግ ብቻ በቂ ነው። ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ፎሎው እና ላይክ ማድረግ እንዳትረሱ! • #Samsung #PhoneHack #DoubleTapToWake #TechTips #@Nur-Tech-Mobile

Nur mobile tech
Nur mobile tech
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 16:53:26 GMT
2462
58
1
8

Music

Download

Comments

doye.humed0
doye humed :
❤️❤️❤️
2026-09-23 20:36:57
0
To see more videos from user @nur.mobile.tech, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About