@brahimabderrahim4:

DJ BR
DJ BR
Open In TikTok:
Region: TD
Wednesday 23 September 2026 20:06:45 GMT
2
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @brahimabderrahim4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🚨 ቤት ሊገዙ ነው? የካርታውን ሰነድ ከማመንዎ በፊት ይህን ያድርጉ! አንድ ሰው የካርታ ሰነድ አሳይቶዎት፣ “ይሄ እውነተኛ ነው” ብሎ ብቻ አይተማመኑ። በአዲስ አበባ የካርታ ሰነድ ትክክለኛነትን በኦንላይን ማረጋገጥ ይችላሉ። 🔎 እንዴት? 1️⃣ ወደofficial የአዲስ አበባ መሬት አስተዳደር ድረገጽ ይግቡ። https://www.addisland.gov.et/am-et/ 2️⃣ የማረጋገጫ/ፍለጋ አገልግሎቱን ይፈልጉ። 3️⃣ በሰነዱ ላይ ያለውን QR Code ይስካን ያድርጉ። ወይም የንብረት ቁጥር ወይም የካርታ ቁጥር በእጅ ያስገቡ። 4️⃣ የሚመጣውን መረጃ ከሰነዱ ጋር ያነጻጽሩ። የምዝገባ ሁኔታ፣ የመሬት ደረጃ እና ተያያዥ የንብረት መረጃ ሊታይ ይችላል። ⚠️ ግን አንድ ነገር አትርሱ! QR Code መኖሩ ብቻ ሰነዱ እውነተኛ መሆኑን አያረጋግጥም። የሚያሳየውን መረጃ ከሰነዱ፣ ከሻጩ የባለቤትነት መረጃ እና ከሌሎች የንብረቱ ሰነዶች ጋር ማመሳከር አለብዎት። 💰 ከፍተኛ ገንዘብ ከመክፈልዎ በፊት… ሰነዱን ያረጋግጡ። ባለቤቱን ያረጋግጡ። የንብረቱን ሁኔታ ያረጋግጡ። የሕግ ጉዳይ ካለ ያረጋግጡ። ቤት ሲገዙ በቤቱ ውበት ብቻ አትደነቁ። በሰነዱ ላይ ይመርመሩ። 📌 ይህን መረጃ SAVE ያድርጉ። ቤት ለመግዛት ለሚያስብ ሰውም SHARE ያድርጉ። ለተጨማሪ ተግባራዊ የኢትዮጵያ ሪል እስቴት መረጃ፣ 09 79 69 55 23

About