@hhee3837tlya:

hikma❤
hikma❤
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 24 September 2026 08:54:46 GMT
11999
325
201
11

Music

Download

Comments

arabiaarabia475
kun feyekun :
1997 sene 17
2026-09-24 15:35:34
2
hayatmulugetahayu
Hayu ነኝ የህልሜ ደራሲ :
2002[Red heart]
2026-09-25 01:15:15
1
musulegand
𝑚𝑢𝑠𝑠𝑎𝑖𝑏.....💪💪 :
1998 የተወለድን በአሁኑ ጊዜ ተፈላጊዎች ነን...💪🤝
2026-09-24 15:23:53
18
user1986035785034
R❤nany :
11[Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-24 17:29:31
1
.sumay67
ያአለህ😥💔 Samu Queen 🎀 B 🔐 :
1999🥺 አለቹሁ 😟
2026-09-24 17:36:26
12
hayu3798
➺Hayu🦋☪️👈🌹🍒 :
my 2000
2026-09-24 17:00:14
1
rami07695
Rinas :
11 የት ናቹ
2026-09-24 10:50:17
12
allhamdulilah586
🎀🌎🍇 :
me 11🥹🤕
2026-09-24 19:40:11
1
moni566136
🐅 :
1997 yat nachu waye baluny
2026-09-24 18:15:51
3
hiku7674
Hiku🧕 :
1997 የት ናችሁ እስኪ ወዬ በሉኝ ደስ ይበለኝ 😥😥😥🙏
2026-09-24 22:14:19
3
.bint42
➹ታዳጊዋ ➴ ልጅ🧕 :
me 2002
2026-09-24 18:07:22
4
jrhhf238
ናፋቂዋ♾🥺 :
12🥺
2026-09-24 12:25:36
5
hikma2535
Hikma :
15. 2004
2026-09-24 14:53:12
0
rahmeit4
rahmi❤🤗 :
me8🙄
2026-09-24 18:05:16
2
hube1000
mugib111 :
2000 የት አላቹ🥰🥰🥰
2026-09-24 16:37:24
2
m010589
አደበኛዋ💗ያያቷ💞ቅምጥል👍✅🇪🇹🇸🇦🫶 :
ወላ9ነኝ ሥት አመት ሆነን🤔🤔
2026-09-24 21:50:30
1
.y.n.w.a8
መርሲ ሳይድ ነኝ Y N W A :
አኳዮች ነን 1998
2026-09-24 18:01:21
4
muhaba.47
Muhaba 47 :
1995🥰
2026-09-24 11:49:48
4
myhoney239
Emu 5G :
me 5 1994
2026-09-24 15:05:10
3
jemalhussenasen
وبشر الصابرين :
የትአላቹ2000
2026-09-24 23:06:13
1
user661950429
௹𝓵𝓳𝓲 𝔁𝔀𝔁𝔀ያቫቷ₰ :
ወላሂ 13🥺
2026-09-24 23:28:30
1
hayata6331
princess 👸☪️🇹🇷 :
11
2026-09-24 14:04:19
2
hggjhfufu
user👀 :
12
2026-09-24 15:03:39
1
user37q3puwngt
nura🍫🍫🌸 🌸 :
11🥰🥰
2026-09-24 14:12:46
2
r717542
𝙧𝙤𝙯𝙖 🇪🇹🌎 :
1995[Teary eyed]ጀምረንየተወለድን ሰዎች ቶሎነዉየምናረጀዉ [Snicker]ወይአያልፍልን [Tears of joy]ወይደናትዳርየለን[Teary eyed]
2026-09-24 17:29:35
0
To see more videos from user @hhee3837tlya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በረከት ለማ እባላለሁ። ገና የ 8ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በትምህርት ቤታችን የሚዲያ ክበብ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ነበርኩና በዚያን ጊዜ ባዮሎጂ መምህራችን መምህር ሰለሞን
በረከት ለማ እባላለሁ። ገና የ 8ተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በትምህርት ቤታችን የሚዲያ ክበብ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ነበርኩና በዚያን ጊዜ ባዮሎጂ መምህራችን መምህር ሰለሞን "ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋላችሁ?" እያለ ሁሉንም ተማሪ መጠየቅ ጀመረና ሁሉም ተማሪ እንደየፍላጎቱ ብቻ ሳይሆን እንደየ ትምህርት አቀባበሉ መሆን የሚፈልጉትን ተናገሩና ተራው እኔ ጋር ደርሶ ተጠየኩኝ። ያው ሰነፍና አስቸጋሪ ተማሪ በመሆኔ ምን እንደምል ለመስማት የሰው ሁሉ ዓይን ወደ እኔ አፈጠጠ ከዚያን መምህር ሰለሞን "በረከት ወደፊት ምን ምትሆን ይመስልሃል?" አለኝ እኔም ቆምኩኝና ኮስተር ብዬ "ማጅራት መቺ!" አልኩት። ተማሪ ሁሉ ሳቀብኝ እኔ ግን ለቀልድ ሳይሆን የምሬን እየተናገርኩ ነበር ከዚያን መምህራችን ቀጠለና ፈገግ ብሎ ታዲያ ለምን ትማራለህ? አለኝ እኔም "ቢያንስ ማጅራት የት እንደሆነ ማወቅ አለብኛ" ብዬ የልቤን ባወራ ክፍሉ በሳቅ ተረበሸ። ወዳጆቼ ገና በልጅነቴ ለክፉ የተሰጠው በፍጹም ተስፋ የማይታየኝ ገና በልጅነት አመፅ ልቤን ያሳወረው ብላቴና ነበርኩኝ ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ራራልኝና ጠልቄ ሳልጠፋበት የህይወትን መንገድ አሳየኝ። ቀድሞ ኢየሱስ ሳያገኘኝ በፊት ተስፋ አልነበረኝም ፣ አመጸኛም ነበርኩ ፣ ደህንነትም አይሰማኝም ነበር ነገር ግን የናዝሬቱ ኢየሱስ የበራልኝ ቀን እንደ አዲስ ተወለድኩ ፣ ምንም እንኳን ባለማወቄ ባልወደውም ከዘላለም አውቆኝ ሳይሰስት ወደደኝና የዘላለም ህይወትን በነፃ አገኘው። ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ስለ እኔ በደልና መተላለፍ ከሰማያት ወርዶ ሰው እንደሆነ ፣ እንደተሰቀለና እንደሞተ ፣ በ 3ተኛውም ቀን ከሙታን እንደተነሳና እንዳረገ ደግሞም ተመልሶ እንደሚመጣና እንደሚወስደኝ በማመኔ ነፍሴ አረፈች። ኢየሱስ ብቸኛ የመዳኛ መንገድ እንደሆነና ነፍስን እንደሚያሳርፍ እኔም ምስክር ነኝ። አሁን በዓለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነውንና የሚያኮራውን ስራ በትህትና እሰራለሁ ይህም የእግዚአብሔር መንግስት ነው። #እኔም_ምስክር_ነኝ #ያ_መሲሕ #በረከት_ለማ @Meskerem Getu

About