@selutesfu5: @Acid 🦋

🦋
🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 September 2026 17:53:06 GMT
13531
949
25
54

Music

Download

Comments

itsvibesnaps
VibeSnaps🫰🏻 :
I used to be his fan and I have been following him but now not really I almost stopped seeing his videos because of his toxic fans 😭
2026-09-24 19:19:01
36
mimi.com294
memi :
ኮፒስ ቢባል ማሰቢያ ስለላቸው ነው እንጅ እንደት በአድ ሳምን ውስጥ ማሳካት ትችላለች ለብዙ ወራት የታሰበበት ስራ እኮ ነው
2026-09-24 20:15:02
22
mayaxx4832
ፊያሜታ🎀 :
copy yemilut ሱቅ በደረቴ መሰላቸው እንዴ ሆ😅 chiffon bet lemekfet yalewin ቁም ስቅል yemiyak yakewal but I'm proud of you ma jaja🦋❤
2026-09-24 18:54:23
42
nabiy210
NABIY 🎧🦋 :
Tell them 🤝
2026-09-24 18:51:43
33
acid_059
Acid 🦋 :
LOUDER!
2026-09-24 18:45:01
28
mirgan081
🥀🍁🍁🍁⚘️ :
tewachew enaz kenatm congra for janiy family
2026-09-24 19:52:59
8
luxevie_
🧸 :
Istg ለሷ አዘንኩ እንዳይሰማት አኔ ራሱ
2026-09-24 19:02:37
8
monkeyfam36
M🐒💊 :
Exactly copy ሚባል ነገር የለም
2026-09-24 18:03:30
21
sosi_miko123
maki miko :
ትክክል
2026-09-24 20:00:24
5
sirawdink1921
SELAM :
ማን ይሰማቸዋል ጃ ወደፊት🥰
2026-09-24 18:49:00
11
ayelu.bayu5
Ayelu🦋 :
ጃዬ የኔ ጀግና
2026-09-25 04:19:26
2
noname1_005
user :
ደግሞ እኮ የቤተሰባቸውን አንድድ ሲኒ መቀየር ማይችሉ ናቸው እኮ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት እኔስ አፈርኩ
2026-09-24 19:04:48
13
shemsel
1234 :
ቅናት ሰላም ነሳቸው ሊጎትቷት ፈልገው ነው እኮ አይሳካላቸውም እኔጂ ገና የራስዋን ብራንድ ትከፍት የለ ካለች ቆየች ተወናግታ ነቀረ እኔጂ መጫጫታቸው ደስ ይላል ስለሚከታተሎት ነው [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-24 18:35:41
17
itsvibesnaps
VibeSnaps🫰🏻 :
Tell em ❤️
2026-09-24 19:17:51
5
zewuditu.f44
Zewuditu F444&🦋🦋🦋 :
አሲድዬ የኔ ውድ የኔ አንጀት አርስ የሌቤን ነው ነገርሽልኝ ምደረ ቅናተኛ ተነስተው ተንጫጩ አኔ ምን አድርጊ እንደሚሏት ግራ ነው የሚገባኝ ቅናት እንደዚህ ያደርጋል እንዴ ምንም ነገር ትስራ ታድርግ ከሆነ ሰው ጋር ማመሳሰል ምንአይነት ችግር እንዳለባቸው አላቅም እግዝሀብሄር ብቻ ይቅር ይበላቸው ሌላ ምን ይባላል በጣም አሳፋሪዎች ናቸው
2026-09-25 09:59:23
1
karmaisbitch25
loyal :
@Adonaymada @matiii🕸️ ማለት የዚህን ያክል እሷን ማሰደብ እንዴት አስቻላቹ ምንም ቢሆን አብራቹ በልታቹአል ያንተ ደጋፊዎች እንደዚህ ሲሰድቧት እና ዝቅ ለማረግ ሲጋጋጡ እያየክ እንዴት አስቻለክ ማስቆም እኮ ትችላለክ atleast 1 story ማድረግ እሷን አትናገሩ ብለክ እስኪ አሁን እንኳን እንደወንድ ቆፍጠን ብለክ አስቁማቸው "ስፈልጋት አለች ስትፈልገኝ አለው" ብለክ የለ አንተ ራሱ ሴት አክብሩ ክፋት አትመኙ ትል የለ እስኪ በተግባር አሳየን የምታወራውን ኑረው እባክህ 🙏
2026-09-24 18:59:17
28
To see more videos from user @selutesfu5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About