@lljf313:

بنت الشايب🤍
بنت الشايب🤍
Open In TikTok:
Region: IQ
Thursday 24 September 2026 18:01:39 GMT
1919
344
5
12

Music

Download

Comments

alhamdllah6962
بقية الصالحين :
2026-09-24 18:33:21
0
user2844538407934
ابو كاضم :
الف رحمه ونور على روحه الطاهره أنشاءالله شهيد الإسلام والمسلمين
2026-09-24 23:03:12
0
abdulhadialkarbala
عبدالهادي الكربلائي :
لا والله لا ننساك يا سيدي
2026-09-25 08:17:30
0
user2451135697743
عماد العابدي :
😭😭😭
2026-09-24 19:50:20
0
ahmad06496
🇮🇶 أحمد الساعدي :
اللهم صل على محمد وال محمد وعجل فرجهم ياكريم رحمه الله عليه
2026-09-24 20:07:38
0
To see more videos from user @lljf313, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#በእውነት እና #በዝምታ መካከል ያለ ስንብት.... #አንዳንዴ ሰዎችን ለመተው መራራ ቃል መነጋገር አያስፈልግም፤ ዝምታ በራሱ ትልቅ ስንብት ነው። በሕይወት መንገድ ላይ፣ አብረውን ይጓዙ የነበሩ ሰዎች[ወዳጆች] በወዳጅነት ሚዛን ላይ አስቀምጠናቸው ክብደታቸው ሲቀል፣ በመካከላችን ያለው ያ ጥንታዊ እምነት ሲሰበር፣ የነበረን ቦታ እና የገነባነው አብሮነት መፍረሱን ስንረዳ፣ መጀመሪያ ላይ ድንጋጤ ይሰማናል። ከዛ ግን፣ በፈተና መለኪያችን ሲለኩ፣ የቆሙበት ቦታ እንደማይመጥነን፣ የገቡት ቃል እንደቀለለ እና በጠበቅናቸው ልክ እንዳልተገኙ ስናረጋግጥ.....
#በእውነት እና #በዝምታ መካከል ያለ ስንብት.... #አንዳንዴ ሰዎችን ለመተው መራራ ቃል መነጋገር አያስፈልግም፤ ዝምታ በራሱ ትልቅ ስንብት ነው። በሕይወት መንገድ ላይ፣ አብረውን ይጓዙ የነበሩ ሰዎች[ወዳጆች] በወዳጅነት ሚዛን ላይ አስቀምጠናቸው ክብደታቸው ሲቀል፣ በመካከላችን ያለው ያ ጥንታዊ እምነት ሲሰበር፣ የነበረን ቦታ እና የገነባነው አብሮነት መፍረሱን ስንረዳ፣ መጀመሪያ ላይ ድንጋጤ ይሰማናል። ከዛ ግን፣ በፈተና መለኪያችን ሲለኩ፣ የቆሙበት ቦታ እንደማይመጥነን፣ የገቡት ቃል እንደቀለለ እና በጠበቅናቸው ልክ እንዳልተገኙ ስናረጋግጥ....."እንዴት መኖር እንደሌለብን" እና "ለማን ቦታ መስጠት እንደሌለብን" እንማራለን። #ያ ያልጠበቅከው የሰዎች መለወጥ መጀመሪያ ላይ በጣም ደባሪ እና የውስጥህን ሰላም የሚነሳ ቢመስልም፣ በአንተ ቀጣይ ጉዞ ውስጥ ግን ትልቅ ጥቅም አለው። አንዳንዴ ክፉ አጋጣሚ ይመጣል፤ የምትወደውን ውድ ነገርህን ይወስድብሃል፣ የገነባኸውን ተስፋ ያፈርስብሃል። ነገር ግን በዚያ ፍርስራሽ ውስጥ ራስህን ታገኘዋለህ። በዙሪያህ ያሉት ሰዎች ሲሸሹ፣ በራስህ እግር ላይ መቆምህን ትማራለህ። በጣም የምትተማመንባቸው ሰዎች ሲሄዱ፣ እራስህን ለራስህ እንደ ምርጥ ጓደኛ ታገኘዋለህ። በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ያለህን እምነት በትክክለኛው መጠን ትማራለህ። ክፉ አጋጣሚ መጥቶ ባይሆን ኖሮ፣ ያንን "ጭንብል" ለብሰው በዙሪያህ የሚኖሩትን ሰዎች ማንነት መቼም አታውቅም ነበር። አንዳንድ ሰዎችን የምንተዋቸው ስለምንጠላቸው ብቻ ሳይሆን፣ ስለተማርንባቸው ነው። ለካ አንዳንዴ ሰውን ለመሰናበት፣ ከእነርሱ ጋር ተነጋግረህ መለያየት አይጠበቅም ፤ በውስጥህ ከእነርሱ ጋር ያለህን ግንኙነት በዝምታ መፍታት ብቻ በቂ ነው። ምክንያቱም አንዳንድ እውነቶች መነገር አያስፈልጋቸውም ፤ መተው ብቻ ይበቃቸዋል። ዝም የምትለው ምንም የምትናገረው ነገር ስለሌለህ ሳይሆን፣ የምትናገረው እውነት ከእነሱ ጭምብል በላይ ከባድ ስለሚሆን ነው። ለዚህም ነው አንዳንድ የቅርብ ሰዎቻችን በቃላቸው እና በማንነታቸው ምን ያህል እንደተራራቁ ስናይ ታዝበን የተውነው። በእርግጥ እነሱ አሁንም በአጠገባቸው እንዳለህ ሊሰማቸው ይችላል፣ ነገር ግን በእውነቱ፣ አንተ ከእነርሱ ጋር ያለህን የልብ ወዳጅነት በሆነ ጊዜ/አጋጣሚ ምክንያት ቆርጠሃል። አንዳንድ ጊዜ ከአንዳንድ ሰዎች ጋር physically አብረን የምንኖረው በውዴታ ወይም በአክብሮት ሳይሆን፣ በይሉኝታ እና በለዘብተኝነት 'መጥፎ ሰው' ተብለን እንዳንፈረጅ በሚሰማን ስጋት ብቻ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ 'መጥፎ' ላለመባል በሚል ካባ ውስጥ ተሸሽገን፣ በአንድ ላይ እየኖርን ነገር ግን በውስጣችን የልብ ስንብት በመፈፀም ከእነርሱ እጅግ የራቅን፣ በዝምታ የተገነባ የርቀት ግድግዳ ሰርተናል። አሁን የምንኖረው በጋራ መኖር ውስጥ ሳይሆን፣ በራስ የውስጥ ነጻነት ውስጥ ነው። አዎ! ​ዛሬ በዝምታ አብረናቸው የምንቆየው እነርሱ ለውጥ እንደሚያመጡ በማሰብ አይደለም፤ የራሳችንን ስብዕና እና የውስጥ ሰላም ለመጠበቅ ነው። ​ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር በውስጥህ ተለይተህ በውጫዊው መልክ በዝምታ በመኖር፣ በሕይወትህ ውስጥ ያለህን መረጋጋት ለመጠበቅ የብልህ እርምጃ ትወስዳለህ። ምክንያቱም አንዳንዴ እውነትን ተናግሮ ጦርነት ከመቀስቀስ ይልቅ፣ እውነትን በልብ ቀብሮ ዝም ማለት ለራስ ክብር ሲባል የሚከፈል የመጨረሻው ዋጋ ነው። ሰላምን ከክርክር፣ ክብርን ከቂም በላይ ስትቆጥር ዝምታን ትመርጣለህ። ያ የዝምታ መጋረጃ እነርሱን ለመከላከል ሳይሆን፣ በአንተ እና በአስተሳሰባቸው ዝቅጠት መካከል የተቀመጠ ቅዱስ ድንበር ነው። ሰዎች ማንነታቸውን በድርጊታቸው ሲያሳዩን፣ በቃላት መልሰን መብከንከን አያስፈልግም። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About