@bilqisk_: Call out every beauty girl yang suka makeup tipis tapi mau bibir tetap keliatan sehat🫶🏻 #BeautyOfAngel #LipSerumBeautyOfAngel #LipSerum #PerawatanBibir #LipCare

Qis🐉
Qis🐉
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 26 September 2026 10:31:42 GMT
329
4
1
1

Music

Download

Comments

To see more videos from user @bilqisk_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ይቅርታ! ... አልቻልኩም!" ብሎ ከመድረክ ወረደ #Ethiopia | ሚኪያስ ቸርነት ወደ ወልቂጤ ከተማ ያቀናው ዘቢደር ቢራ ፋብሪካ ባዘጋጀው የሙዚቃ ዝግጅት ላይ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ ጋር በመሆን ሥራዎቹን ለታዳሚው ለማቅረብ ነበር። መኪና እያሽከረከረ ወልቂጤ ለሥራ ቀድሞ ደረሰ። ድምፃዊ ረሻድ ከድር ደወለለት። "ዛሬ አሞኛል! ... ድክም ብሎኛል!" እንዳለው ይናገራል። ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ከወልቂጤ እንደገና ወደ ጉብሬ እየነዳ ተሻገሩ። ረሻድ ከፊት እየመራቸው ነበር። ድምጻዊያን ሥራቸውን ማቅረብ ይዘዋል። የተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ተራ ደረሰ። ወደ መድረክ ወጣ። አዝማቹን ጀመረ፤ ... "ይቅርታ! ... አልቻልኩም!" ብሎ ከወድረክ ወረደ። በጊቢ ውስጥ በሚገኘው ክሊኒክ የመጀመርያ እርዳታ አደረጉለት። አስቸኳይ ሕክምና ያስፈልገዋል። ሚኪያስ ቸርነትን ይዘው በረሩ። ደብል ጋቢና መኪና ውስጥ ከመሀል አድርገውት በቀኙ ድምጻዊ ረሻድ ከድር በስተግራ ኪቦርዲስቱ ደግፈውት። ጋቢና የክሊኒኩ ሰው አለ። ዕቃው መጫኛ ላይ ድምጻዊ ናሆም መኩሪያ ተሰቅሏል። ወልቂጤ ሪፈራል ሆስፒታል ደረሱ። ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነትን ማትረፍ አልተቻለም። ከዚህ ዓለም በድንገተኛ ሕመም በሞት ተለየን። *** እናንት ያገሬ ልጆች ከምሽቱ 12:30 ዜና እረፍቱ፤ አሳዛኝ የሞት ዜና ደርሶኗል። ይሁንና ባለቤቱ እናትና አባቱ - ቤተሰቦቹ "ጉዳቸውን" ( ከባድ ሀዘናቸውን) አልሰሙም። በዚህ ምክንያት ተሽቀዳድመን "አረፈ" ለማለት አልቸኮልንም። ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን፣ ለነፍሱ ደግሞ የዘላለም ዕረፍትን እንመኛለን። 🙏💔 #ሚኪያስቸርነት #MikiyasChernet #ወልቂጤ #የኢትዮጵያሙዚቃ

About