@yomasgenyesalphati0:

it's me 🇪🇹🇰🇪🇨🇦
it's me 🇪🇹🇰🇪🇨🇦
Open In TikTok:
Region: KE
Saturday 26 September 2026 15:22:10 GMT
135
10
5
1

Music

Download

Comments

asharfa.shamil
Asharfa Shamil :
Inshallaa wude ty
2026-09-26 16:32:03
1
rity003
Ruhii🎀👑 :
inshalha[Red heart]
2026-09-26 18:29:29
1
abdimohammed632
AbdiMohammed :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 16:57:49
1
nuradinnuradin48
Nuradin Nuradin :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-26 15:38:19
1
lencoahmad8
Simba ❤️🟢❤️🇰🇪 :
🥰🥰🥰
2026-09-26 20:30:51
1
To see more videos from user @yomasgenyesalphati0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እራሴን የማሰቃይበት ነገር ነገር ያጣሁ ይመስል ልቤ የሚያርፍበትን ሰው እንኳን እንደማልፈልግ እያወቅሁ አንቺን አፈቀርኩሽ። ከሁሉም በላይ የሚያስቀጣኝ ነገርግን የወደድኩሽ መሆኔ ሳይሆን በልቤ ውስጥ ቦታ ሰጥቼሽ ከዚያ በኋላ ያንን ቦታ ባዶ ሆኖ ማየቴ ነው፡፡ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ልቤን ለማንም እንዳልሰጥ ተምዬ ነበር። ነገር ግን አንቺ መጣሽና ያልኩትን ሁሉ አስረሳሽኝ፡፡ በአንቺ ውስጥ የሆነ ነገር አገኘሁ እኔም ሳላስበው ልቤን ሰጠሁ፡፡ ከዚያ በኋላ አንቺ ተራ ሰው አልነበርሽም የቀኔ ሀሳብ የሌሊቴ ትዝታ የነገ እቅዴ አንቺን አፈቀርኩሽ
እራሴን የማሰቃይበት ነገር ነገር ያጣሁ ይመስል ልቤ የሚያርፍበትን ሰው እንኳን እንደማልፈልግ እያወቅሁ አንቺን አፈቀርኩሽ። ከሁሉም በላይ የሚያስቀጣኝ ነገርግን የወደድኩሽ መሆኔ ሳይሆን በልቤ ውስጥ ቦታ ሰጥቼሽ ከዚያ በኋላ ያንን ቦታ ባዶ ሆኖ ማየቴ ነው፡፡ አንቺን ከማግኘቴ በፊት ልቤን ለማንም እንዳልሰጥ ተምዬ ነበር። ነገር ግን አንቺ መጣሽና ያልኩትን ሁሉ አስረሳሽኝ፡፡ በአንቺ ውስጥ የሆነ ነገር አገኘሁ እኔም ሳላስበው ልቤን ሰጠሁ፡፡ ከዚያ በኋላ አንቺ ተራ ሰው አልነበርሽም የቀኔ ሀሳብ የሌሊቴ ትዝታ የነገ እቅዴ አንቺን አፈቀርኩሽ" እኔ ግን ያንን ሁሉ እንደሚቀጥል አስቤ ነበር። አንቺ ግን ተለየሽኝ፡፡ እኔ አንቺን እያሰብኩ የነገን ህይወት ስሳል አንቺ ግን ከዚያ ስዕል ውስጥ ወጥተሽ ተውሽኝ፡፡ አሁን እኔ የማሰቃየው ራሴን ነው ምክንያቱም ልቤ የማይረሳውን ነገር አእምሮዬ እንዲረሳ እገደዋለሁ፡፡ አንዳንድ ጊዜ “ለምን አፈቀርኳት?" ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ፡፡ መልሱን ግን አላገኘሁም፡፡ ምናልባት ፍቅርመቼ እንደሚመጣ ስለማይጠይቅ ይሆናል፡፡ ምናልባት ልብ ማንን እንደሚመርጥ እኛ ስለማንወስን ይሆናል፡ እንደገና ቢመለስ ጊዜው ልቤን እንደገና እንደምሰጥሽ አላውቅም ግን አንድ ነገር አውቃለሁ—አንቺን በእውነት አፈቅርሽ ነበር፡፡ እና አሁን ከሁሉ በላይ የሚያሳምመኝ ያ ፍቅር ነው አንቺን ማጣቴ ብቻ ሳይሆን እኔ በአንድ ወቅት የነገ ህይወቴ አድርጌ የመረጥኩሽ ሰው አሁን የሚያልፈኝ ትዝታ መሆንሽ ነው፡፡

About