@littleprince710: #yoonminff #btsarmy🔮💜🇳🇵🥹

🐥Jimin ki deewani 💜
🐥Jimin ki deewani 💜
Open In TikTok:
Region: NP
Sunday 27 September 2026 04:27:45 GMT
24949
4394
116
148

Music

Download

Comments

tanveer.abbas3554
jeon zahara 🥰💜💕 :
my crush 🥰
2026-09-27 05:29:31
9
3prinsess65
Princ of persia44 :
i love yoonmin
2026-09-27 10:38:22
3
shahid.sabri31
Shahid khan :
I love you jimin
2026-09-27 10:58:37
2
jimingirl670
My life jimin :
my husband ❤️
2026-09-27 17:09:50
1
_taehyung_501
—͟͟͞͞🦋⃟ 𝚄𝚁𝙼ɪ֟🍓Ꮲꫝ֟ᴋʜɪ֟_!ᥫᩣ :
2026-09-27 07:56:46
2
mdmojmul902
🌚뷔의 아내🌚🐣 :
আমি V এর বউ
2026-09-29 02:58:19
1
ayanbaloch630
Adnan Baloch :
Best Duo
2026-09-28 00:14:34
4
maduwa753
maduwa :
💜💜💜💜💜💜💜💜💜
2026-09-27 06:45:00
2
ali.haider8810
Ali Haider :
yes
2026-09-27 14:59:40
1
user236933138
baddie 💅 :
2026-09-27 08:03:55
2
joungkook3837
🌚জাইঙ্গার ১৫ ইঞ্চি ৭২ লাখ🌚 :
2026-09-27 04:31:54
1
pinky.bts.army5
pinky Bts army 💜 💜 :
🥵🥵🥵🥵
2026-09-27 07:33:43
3
ramisa.tabassum0
⋆. ୨୧˚⋆ 𝑺𝑯𝑰𝑭𝑨 ⋆. ୨୧˚⋆ :
My Jimin
2026-09-29 08:14:56
0
jumil.jutt
jumil jutt :
2026-09-27 15:26:43
1
parkrupa1
🐸আর্মিগো কুটনি আফা🐸 :
jimin
2026-09-30 07:19:41
0
nisha352gma
🇰🇷BTS💜thv🐯jungkook🐰💜😎🥀 :
2026-09-30 02:49:41
0
farjanaaktermim492
Farjana Akter Mim :
❤️
2026-09-27 12:04:51
0
user7043905419735
user7043905419735 :
2026-09-29 21:04:32
0
shaffmuhammad0
BTS mafia girl 👑 :
2026-09-28 13:41:59
0
tanveer.abbas3554
jeon zahara 🥰💜💕 :
🤭🤭🤭😘😘😘😘😘
2026-09-27 05:30:01
1
ureed.attah
Ureed Attah :
I love you
2026-09-30 12:01:48
0
ambernawaz36
BAD GIRLY😈 :
yoonmin☺️☺️
2026-09-27 06:47:17
2
nishal.koirala
Koirala Nisha :
my husband 😆
2026-09-27 07:28:21
2
minsa.liaqat
Liaqat bhatti :
my bunny 🐰
2026-09-28 14:56:02
0
suga39107
suga 💜 :
2026-09-27 12:11:07
0
To see more videos from user @littleprince710, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኤርትራ ጦር ድንበር ጥሶ ሰፊ የአፋር መሬት መቆጣጠሩን አቶ አወል አርባ አስታወቁ የኤርትራ ሠራዊት ድንበር ጥሶ በመግባት በክልሉ ዞን ሁለት ሥር የሚገኙ ሰፊ ቦታዎችን መቆጣጠሩን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃል ገለጹ። አቶ አወል በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ውጥረት ከተቀሰቀሰ ወዲህ አስመራን በቀጥታ ወረራ በመፈጸም በይፋ የከሰሱ የመጀመሪያው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ሆነዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳስታወቁት የኤርትራ ኃይሎች የእረብቲ ከተማን ጨምሮ በዞን ሁለት ሥር የሚገኘውን ሁለት ሦስተኛ ወይም ወደ 36 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር የሚጠጋውን የአፋር መሬት ተቆጣጥረዋል። በተጨማሪም ኃይሎቹ ወደ አፍዴራ ከተማ እንዲሁም በኢትዮጵያ ኤርትራ እና ጅቡቲ የሶስትዮሽ ድንበር አቅጣጫ እየገሰገሱ መሆናቸውን ጠቁመው ድርጊቱ ድንበርን በኃይል የመቀየር ስትራቴጂካዊ ዓላማ ያለው መሆኑን አመልክተዋል። የኤርትራ ሠራዊት ይህን ያህል ርቀት ዘልቆ የገባበት ዋነኛ ዓላማ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባሕር እና ወደ ዓሰብ ወደብ ለመድረስ ያላትን እንቅስቃሴ ለማክሸፍ እንደሆነ ተናግረዋል። ኃይሎቹ ወደፊት መግፋታቸው ኢትዮጵያ ወደ ወደቡ ለመድረስ የነበራትን የ90 እስከ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ወደ 200 እና 300 ኪሎ ሜትር በማስፋት የባሕር በር ፍላጎቷን የማደናቀፍ ስሌት ያለው መሆኑንም አብራርተዋል። በሌላ በኩል፣ ከዚህ ቀደም በትግራይ ጦርነት ወቅት ክልሉን ደግፈው የነበሩ አንዳንድ ኃይሎች አሁን ላይ አቋማቸውን በመቀየር በአፋር ላይ ጥቃት እንደከፈቱ የጠቆሙት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ በክልሉ እየተካሄደ ያለው ውጊያ ከአካባቢው የጸጥታ መዋቅር አቅም በላይ የሆነ «ተመጣጣኝ ያልሆነ ጦርነት» ነው ሲሉ ገልጸውታል። የኤርትራ ጦር ተጨማሪ ግዛቶችን እንዳይቆጣጠር የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና የአፍሪካ ኅብረት በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገቡ አቶ አወል ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ለቀረበው ክስ እስካሁን ከኤርትራ መንግሥት በኩል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም።

About