@do_hoaiphuong: Chiếc áo nâng đúng đỉnh

Đỗ Hoài Phương
Đỗ Hoài Phương
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 27 September 2026 15:20:00 GMT
2997
14
3
4

Music

Download

Comments

lee.hanh41
Lee Hanh :
Cho chị xin giá
2026-10-06 07:48:12
1
lee.hanh41
Lee Hanh :
Hi shop
2026-10-06 07:47:49
1
To see more videos from user @do_hoaiphuong, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

''ለሰው እየሰራህ እንዴት ሰው ስላንተ የሚናገረውን አታውቅም?? ጋዜጠኛ ጌታሁን አሰፋ እንደጻፈው ''የ20-30 ዝግጅት እንደተጀመረ የስራ መመሪያ ለመቀበል ቢሮዋ ተገኘሁ. በመሃል ‘ሰዎች ስላንተ ምን የሚያስቡ ይመስልሃል?’ ብላ ጠየቀችኝ.  ደፈር ብዬ '' ማክዳ እኔ ትኩረቴ ስራዬ ላይ ነው. ኮመንት ብዙም አላይም'' ብዬ መለስኩ. በእኔ ቤት በራስ መተማመኔን ማሳየቴ ነበር. ቀጥላ ግን የዛሬውን ጌታሁን የፈጠረውን ትልቅ ቁም ነገር ነገረችኝ. ''ለሰው እየሰራህ እንዴት ሰው ስላንተ የሚናገረውን አታውቅም?? ለሚድያ ባለሙያ ነዳጅ የሚሰጠው ስራውን የሚመለከትለት ህዝብ ነው. ህዝቡን መስማት ያቆምክ ቀን ስራህን ብታቆም ይሻልሃል. ስለስራህ ሰው ምንም አስተያየት ካልሰጠህ ገና ስራ አልጀመርክም ማለት ነው. ወይ የሚጠላህ ወይ የሚወድህ ሰው መኖር አለበት! ያኔ የተወቀስክበትን እያስተካከልክ የተመሰገንክበትን እያሳደግክ ስምህን ለማስጠራት ትበቃለህ'' አለችኝ. ከእርሷ ጋር 30 ደቂቃ ካወራህ ለ30 አመት የምታብሰለስለው አዲስ ነገር ልትሰማ ትችላለህ. በስራቸው የምናደንቃቸውን የምናከብራቸውን ጠንካራ ሰዎች በህይወት እያሉ እናድንቅ ካልን መጀመር ያለብን ከማክዳ አሰፋ ነው! ይህ የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ለትክክለኛው ሰው እንደተሰጠ እኔም የስራ ባልደረቦቼም ምስክር ነን.'' እንኳን ደስ አለሽ አለቃዬ! በያፌት ገ/ህይወት  #አይናለም

About