@mulat212327: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ዋልታና ማገር የሆኑት አንጋፋው እና የዋሁ አባታችን ዘንድሮ እንጃ መክረሜን ሸኙኝ እያሉ ጥሪ እያደረጉ ነው ለዚህም ፕሮግራም አዘጋጅተው መስከረም 24/01/2019 ዓ.ም በቦሌ መድኃኔዓለም ልጆቼ ባዘጋጁት ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ተገኝታችሁ ሸኙኝ በማለት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል😭😭😭😭 በእውነቱ እንደዚህ ያሉ አባቶችን ማጣት ለኛ ትልቅ ህመም ነው አባታችንን እግዚአብሔር አምልክ በእድሜ ያቆይልን #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒 #viraltiktok #viraltiktok #creatorsearchinsights

ልሳነ ክርስቶስ ሚድያ
ልሳነ ክርስቶስ ሚድያ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 September 2026 09:53:05 GMT
126373
15203
855
741

Music

Download

Comments

bisrathabtu29
bisrathabtu29 :
egziabher yawkal edme tena leabatachn yistlegn
2026-09-30 16:11:46
1
mesret.admasu
Mesret denbit :
በረከቶት ይደርብን አባታችን[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-29 11:28:23
1
zewe6
zewe dire :
አባታችን በረከቶ ይደርብን ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን❤️
2026-09-30 05:21:19
9
duduye10
Paradise :
የኔ አባት እኔን ይድክመኝ ሐጥያተኛዋን😭😭😭
2026-09-27 15:00:17
93
usermoni2116
@moni :
ጌታ ሆይ ብርታቱን ስጣቸው
2026-09-28 08:05:10
34
tigstayalew14
Tigi 1221 :
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አምላክችን ትንሽ እድሜ ይጨምርልዎ ለእኛ ሲል
2026-09-27 12:55:31
35
fikremaryam97
Fikremaryam :
ቅዱስ አባታችን ኢትዮጵያን ለማን ትታቹኋት ማንስ አለን ኧረ በእናንተ ነው ያለንኮ
2026-09-30 09:10:46
3
emebet5114
ሚካኤል ጠባቂዬ ነው❤❤❤❤ :
እረ አባታችን ኑሩልን እኛ እኮ አንወድዎታለን
2026-09-29 11:58:25
8
amenkjkjkjkjkjknk
Amen :
አባታችን በረከቶ ይደርብን በዚህ ግራ በተጋባንበት ግዜማ ጥለውን አይሄዱም ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጦት
2026-09-27 17:41:53
20
maedot29
maedot29 :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን እንወዶታለን🥰🥰
2026-09-27 13:19:44
8
deju.hm7
deju.hm :
እናመስግናለን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቀውስጦስ። አባቴ ።
2026-09-27 14:20:05
12
user6457431894803
ትንሱ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ 💚💛❤ :
የኔ አባት እንዴት እንደከፋኝ እንባዬ መቆጣጠር ያቃተኝ ነገርስ አይ ጉድ ይብላኝ ለእኛ ለደካሞች ልጆቻቸው
2026-09-30 04:38:30
5
user5794448569230
user5794448569230 :
አባቴ በረከትዎ ይደድረሰኝ አባቴ እድሜ ከጤና
2026-09-30 08:19:04
2
desale6257d
desu :
የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን አባቶችንማጣት እኮ ምንኛ ከባድ ነው????
2026-09-27 17:38:56
7
tesfa3050
💝Tesfa💐💝 :
ፈጣሪ ያበርታዎት አባቴ ሺ አመት ኑሩልን ባርኩን
2026-09-29 19:57:34
2
user2500900706761hiwot
Hiwot Bersisa1621 :
ኧረ አባታችን ኑሩልን የእርስዎ አይነት ሩህሩህ አባት አያሳጣን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 18:17:33
7
hgggfggf0
alsiasne :
የኔአባትእኔንይድከመኝእነበሀፂያትየቆሸሽኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬአደራህንእጠበኝቆሸሻለሁ
2026-09-29 18:03:26
1
shewakena_21
@Shewa 📝 ☦️Orto :
አባ በረከትዎ ይደርብን ለእናት ኦርቶዶክስም ተተኪ ትውልድን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ይቀድስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 06:55:38
5
mesk88763
m :
የኔ አባት መድሀኒአለም ብርታቱን ይስጦትና ትንሽ ቆዩልን በረከቶት ይደርብን
2026-09-28 18:38:55
2
user1234456753388
user23446777885322 :
አረ እባ አይዱብን ትንሽም ብሆን ፍጣሪ ያቆይልን ለህዝቡ ስል
2026-09-29 15:27:35
1
yonas0802
F&A :
yena abate 🥺🥺🥺🥺
2026-09-30 08:29:03
1
birukabebe401
Bura :
ቡራኬዎትን ስጡን አባቴ።
2026-09-30 08:07:10
1
tigist.belete3
Tigist Belete :
የኔ አባት ይፍቱኝ 🙏🙏🥰🥰
2026-09-30 09:05:44
1
mesganderege
mesganderege :
አባታችን አረ እርሶን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማን አለን
2026-09-29 15:24:00
1
truworkwoldehanna
miskabe :
አይድከሙ አባቴ !!!
2026-09-27 15:29:06
1
To see more videos from user @mulat212327, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About