@sheazakhan4:

Sheazakhan
Sheazakhan
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 27 September 2026 15:14:43 GMT
63339
722
8
431

Music

Download

Comments

samadkumbhar2026
💚sk💚jaan💚 :
hi
2026-09-28 14:30:52
0
amisha.sah01
Amisha Sah :
🥰🥰🥰
2026-10-01 09:33:09
0
shoaib.khan64172
G khan G :
💕💕💕
2026-09-30 11:15:29
0
sonam.sonam2803
Sonam Sonam :
😠😠😠😡😡😡🥵🥵🥵🥵🥵
2026-09-29 19:06:55
0
baba.g0235
Baba g :
🥰🥰🥰
2026-09-29 16:00:12
0
mano.ji.786
Mano مانوA/S :
🌹🌹🌹
2026-09-28 16:57:24
0
meir.jaan6
jaan my life :
💙💙💙
2026-09-28 14:33:34
0
raufktk3030
🚩 broken heart 🚩 :
@🖤Ⓗ🍷🫀 👍
2026-10-01 13:57:19
0
To see more videos from user @sheazakhan4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

+++ዮሴፍና ኒቆዲሞስ+++
+++ዮሴፍና ኒቆዲሞስ+++ "እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል" ማቴ 25:40 ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ክርስቶስን ገንዘው ቀበሩት:: በእርግጥ ፈጣሪን መገነዝ እንዴት ያለ ክብር ነው? ሙታንን የሚያስነሣቸው አምላክሞቶ ፣ ደካሞችን የሚያጸናቸው አምላክ ደክሞ ፣ነፍሱ ከሥጋው ተለይታ ሳለ መለኮት የተዋሐደውን ቅዱስ ሥጋውን መገነዝ እጅግ ታላቅ ክብር ነው፡፡ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ጌታን ሲገንዙ ምንኛ ይንቀጠቀጡ ይሆን? ቅዱስ ኤጲፋንዮስ እነዚህን ሁለት ሰዎች እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል ፡- ‹‹ከእጃቸው በላይ ከፍ አድርገው የሚሸከሙት ኪሩቤል በፊቱ የሚንቀጠቀጡለትን እርሱን ስታዩ ታላቅ ፍርሃት አልፈራችሁ ይሆን? አምላካዊ ሰውነቱን ስትገልጡና በፍታ ልብስን ስታለብሱት በእንዴት ዓይነት ፍርሃት ነበር? ከተፈጥሮ በላይ የሆነውን አምላክሥጋውን ስትመለከቱ አልተጨነቃችሁምን? የአርማትያው ዮሴፍ ሆይ ንገረኝ! የምሥራቆች ሁሉ ምሥራቅ የሆነውን ጌታ እንዴት እንደ አይሁድ ልማድ ፊቱን ወደ ምሥራቅ አዙረህ ቀበርከው? በንጹሕ ጣቶቹ የዕውሩን ዓይን ያበራውን አምላክ ዓይኖቹን እንዴት በጣትህ ከደንሃቸው? የዲዳውን አንደበት የከፈተውን አምላክ አፉን እንዴት ገጠምከው? የሽባውን እጆች የፈወሰውን ጌታ እጆቹን እንዴት አብረህ አጣመርካቸው? የሽባውን እግሮች ያራመደውንስ ጌታ እንዴት እግሮቹን አሰርካቸው? ራሱን ባዶ ባደረገውና ዓለምን በቀደሰው በሰማያዊው ከርቤ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እንዴት ከርቤን አፈሰስህበት? ሁሉን [ከኃጢአት] ያጠበውን እና ያነጻውን አምላክስ እንዴት ሰውነቱን በውኃመሠረተ ያሬድ ሰ/ት/ቤት ዘአሣሣ 38 መብራት አበራችሁለት ይሆን? እያልኩ እደነቃለሁ፡፡ የመላእክት ሠራዊት ሁሉ የሚዘምሩለትን እርሱን እንዴት ያለ ዝማሬ እየዘመራችሁ ቀበራችሁት ይሆን?›› ወዳጄ ሆይ ፣ አንተ ይህንን ዕድል ብታገኝ ምን ታደርግ ነበር? ጌታችን በሞተባት በዚያች በዕለተ ዓርብ የክርስቶስን ሥጋውን የመገነዝ ዕድል ቢያጋጥምህ ትተህ ትሔዳለህ? ያለ ጥርጥርመልስህ ‹ይህንን ዕድል ባገኝማ የጌታዬን ቅዱስ ሥጋውን ገንዤ ፣ በከበረ ሽቱና ልብስ እሸፍነዋለሁ› ማለትህ አይቀርም፡፡ መልስህ ይኼ ከሆነ በል አሁኑኑ ተነሥና ከቤት ውጣ ፤ ክርስቶስ በጎዳና ላይ ወድቆ ዝናብና ፀሐይ ሲፈራረቅበት ታገኘዋለህ፡፡ ሔደህ ተመልከተው ፣ ሞቶም ከሆነ ገንዘህ ብትቀብረው የዮሴፍና የኒቆዲሞስን ክብር ታገኛለህ ፣ በሕይወት ካለም ዕርቃኑን ሸፍነህለት ፣ ረሃቡን አስታግሰህለት ትመጣለህ፡፡ ክርስቶስ <<እውነት እላችኋለሁ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳን ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት›› ብሏልና፡፡ (ማቴ. ፳፥፵) ይህን ያስተዋለው ቅዱስ መርቅያኖስ የተባለ ቅዱስ በሌሊት ቀባሪ ያጣ ደሃ ሞቶ ከሆነ ብሎ በጎዳና እየዞረ ‹ጌታዬን ልቅበረው› እያለ ይፈልግ ነበር፡፡ ባገኘ ጊዜም ትልቅ ሀብት እንዳገኘ ሰው ይደሰት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

About